Forwarded from አንድ ቀለም ከከሡ ጋር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሕፃናት ትምህርት ሐምሌ 5 ምዝገባ ይጠናቀቃል ።
ፈጥነው ይደውሉ ይመዝገቡ
0936290305
ፈጥነው ይደውሉ ይመዝገቡ
0936290305
❤7
በአንቀፀ ብፁዓን
@Mgetem
ቢነበብ ህይወቷ ፤ ቢታይ የእመብርሃን
ያልተፃፈ የለም ፤ በአንቀፀ ብፁዓን።
በመንፈስ ድሆች ፤ ልበ ትሁታን
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ንኡድ ክቡራን ።
ባሪያው ነኝ እንጂ ፤ ለክብሬ ሲባል
መች አለች ድንግል ፤ እናቱ ልባል።
ነገ በሰማይ ፤ ስለሚፅናኑ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ዛሬ የሚያዝኑ።
የመከራ ሰይፍ ፤ አልፏል በልቧ
እንደ ማርያም ፤ ማነው ያነባ።
ምድርን ወራሾች ፤ ልበ የዋሀን
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ንኡድ ክቡራን።
ድንግል እረዳት ፤ ያዘነን አፅናኝ
ከሰውም አልፎ ፤ ለሻውም አዛኝ።
ነገ በገነት ፤ ስለሚጠግቡ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ዛሬ የሚራቡ።
የህይወት መናን ፤ ታቅፋ ሳለች
ርሃብና ፤ ጥምን ታውቃለች።
እኔን የሚያዩ ፤ ልበ ንፁሀን
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ንኡድ ክቡራን ።
እመቤታችን ፤ ከማየት አልፋ
አጥብታዋለች ፤ አምላክን አቅፋ።
ስለ እኔ ብለው ፤ ጥልን ያርቁ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ የሚያስታርቁ።
ምድርና ሰማይ ፤ አምላክና ሰው
በእርሷ ታርቀዋል ፤ ጥልን አፍርሰው ።
ስለ እኔ ብለው ፤ ፅድቄን ቢወዱ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ የሚሰደዱ።
ለልጇ ብላ ፤ በልጅ እግሯ
ተንከራታለች ፤ ከዮሴፍ ጋራ።
ስለ እኔ ብለው ፤ ሳይሆኑ ክፉ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ የሚነቀፉ።
ወልዳ የሰማይ ፤ የምድርን ጌታ
ዛሬም ብዙ ነው ፤ ድንግል ጠላቷ።
✍️ አቤል ታደለ
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
ለአስተያየት : @abeltadele
@Mgetem
ቢነበብ ህይወቷ ፤ ቢታይ የእመብርሃን
ያልተፃፈ የለም ፤ በአንቀፀ ብፁዓን።
በመንፈስ ድሆች ፤ ልበ ትሁታን
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ንኡድ ክቡራን ።
ባሪያው ነኝ እንጂ ፤ ለክብሬ ሲባል
መች አለች ድንግል ፤ እናቱ ልባል።
ነገ በሰማይ ፤ ስለሚፅናኑ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ዛሬ የሚያዝኑ።
የመከራ ሰይፍ ፤ አልፏል በልቧ
እንደ ማርያም ፤ ማነው ያነባ።
ምድርን ወራሾች ፤ ልበ የዋሀን
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ንኡድ ክቡራን።
ድንግል እረዳት ፤ ያዘነን አፅናኝ
ከሰውም አልፎ ፤ ለሻውም አዛኝ።
ነገ በገነት ፤ ስለሚጠግቡ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ዛሬ የሚራቡ።
የህይወት መናን ፤ ታቅፋ ሳለች
ርሃብና ፤ ጥምን ታውቃለች።
እኔን የሚያዩ ፤ ልበ ንፁሀን
ብፁ ናቸው ቢል ፤ ንኡድ ክቡራን ።
እመቤታችን ፤ ከማየት አልፋ
አጥብታዋለች ፤ አምላክን አቅፋ።
ስለ እኔ ብለው ፤ ጥልን ያርቁ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ የሚያስታርቁ።
ምድርና ሰማይ ፤ አምላክና ሰው
በእርሷ ታርቀዋል ፤ ጥልን አፍርሰው ።
ስለ እኔ ብለው ፤ ፅድቄን ቢወዱ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ የሚሰደዱ።
ለልጇ ብላ ፤ በልጅ እግሯ
ተንከራታለች ፤ ከዮሴፍ ጋራ።
ስለ እኔ ብለው ፤ ሳይሆኑ ክፉ
ብፁ ናቸው ቢል ፤ የሚነቀፉ።
ወልዳ የሰማይ ፤ የምድርን ጌታ
ዛሬም ብዙ ነው ፤ ድንግል ጠላቷ።
✍️ አቤል ታደለ
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
https://www.tg-me.com/Mgetem
ለአስተያየት : @abeltadele
❤8