Telegram Web Link
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (♚sσια❛¹²❜)
#የአለቃ_ገብረ_ሐና_የትንባሆ_ቅል -
አለቃ ለማ ኃይሉ

ይህ አቅርቦት የአለቃ ገብረሐናን አስገራሚ የቅኔ ማኅሌት ገጠመኝ መጽሐፈ ትዝታ ዘአለቃ ለማ ወልደ ታሪክ ከሚለው ፥መንግሥቱ ለማ የአባታቸውን የ48 ሰዓት የቃል ምሥክርነት ከሰነዱበት መጽሐፍ የተቀነጨበ ነው።
👇👇
https://youtu.be/LnlmALEujkw
https://youtu.be/LnlmALEujkw

SUBSCRIBE LIKE FOLLOW US

YOUTUBE CHANNEL

FACEBOOK PAGE

TELEGRAM CHANNEL
______
Please Subscribe and share
@kesatebirhanzetewahdo
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (♚sσια❛¹²❜)
#ጾመ_ነቢያት_ክፍል_2
#አብርሃም_ቀኔን_ያይ_ዘንድ_ሐሤት_አደረገ

በዚህ በክፍል ሁለት አቅርቦታችን ሊያዩና ሊሰሙ ናፍቀው አረፍተ ዘመን ከገታቸው ነቢያት አርእስተ አበው አብርሃምን በስፋት ቃኝተነዋል። እግዚአብሔር አምላካችን እንዲያስተምረን እንዲመክረን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።

#ዲ/ን_ከሣቴብርሃን_ገ/ኢየሱስ

👇👇👇👇👇

https://youtu.be/72thko8bYc4

ክፍል አንድን ለማግኘት
👇👇👇👇
https://youtu.be/8bOLhVcFDiI

ቀጣዩ ክፍል እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ
👇👇👇
https://youtu.be/8bOLhVcFDiI
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
​​#ጾመ_ነቢያት_የመጨረሻው_ክፍል
#ሰማዮችን_ቀድደህ_ምናለ_ብትወርድ

በዚህ የመጨረሻው ክፍል ከመሳፍንት መሴን ፣ ከነቢያት ደግሞ ዳዊትና ኢሳይያስን እናነሣሣና የሦስት ክፍል ትምህርታችንን እንጠቀልለዋለን።
እግዚአብሔር አምላካችን እንዲያስተምረን እንዲመክረን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።

ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ

👇👇👇👇👇
https://youtu.be/EpNBJFQ-YcI
https://youtu.be/EpNBJFQ-YcI

ክፍል አንድን ለማግኘት
👇👇👇👇
https://youtu.be/8bOLhVcFDiI

ክፍል ሁለትን ለማግኘት
👇👇👇👇

https://youtu.be/72thko8bYc4

ሌሎችም እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ

👇👇👇
https://youtu.be/8bOLhVcFDiI
👍2
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
​​#የልደት_ወረቦች
ወረብ 1 ቤዛ ኵሉ ዓለም

ዓላማችን በ5 ደቂቃ ውስጥ ወረቡን ከነቸብቸቦው የግእዙን ጥሬ ዘር ከነአማርኛ ትርጉሙ አሰምቶና አስጠንቶ የሥርዓተ ማኅሌቱ ንቁ ተሳታፊ ማድረግ ነው።

የወረብ አፍቃርያን ሆይ:-
ስሙና ተጠቀሙ!
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk
👍3

​​#የልደት_ወረቦች_ጥናት
አንፈርዐፁ ሰብአ ሰገል

እስከ መቼ በጭብጨባና በእልልታ ብቻ ተገድበው ካህናትና ዲያቆናት በተመስጦ ሲወርቡ ምራቆን እንደዋጡ ዳር እንደተቀመጡ ይቀራሉ?

እነሆ ከመጎምጀት መዘጋጀት ብለን ግእዙ እንዳይቸግርዎ ትርጉሙን ለጸናጽል አጣጣሉም ምልክቱን አክለን የወረቡን ዜማ ከነ ቸብቸቦው እነሆ ብለናል።

ይስሙና ማኅሌቱን ይታደሙ
👇👇👇👇
https://youtu.be/6k9UlgEHI7Q

👍1

​​እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይኼን የመጨረሻ የልደት ወረብ አቅርቦት እንደ ገና ስጦታ አበረከትልላችሁ። ሠናይ በዓል!

👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/wmdguTXtePc
https://youtu.be/wmdguTXtePc
👍1
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (ከሣቴብርሃን SG)
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይኼን የመጨረሻ የልደት ወረብ አቅርቦት እንደ ገና ስጦታ አበረከትንላችሁ። ሠናይ በዓል!

Kesatebirhanzetewahdo #EOTC #wereb

የልደት ወረቦች ጥናት 1- "ቤዛ ኵሉ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk

የልደት ወረቦች ጥናት 2- "አንፈርዐፁ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6k9UlgEHI7Q

ወረቦችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇
ወረብ: https://www.youtube.com/playlist?list=PLhbOeL45bKg06v1ZJ75nIDIeKJF2QHU6O
1👍1
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
​​እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይኼን የመጨረሻ የልደት ወረብ አቅርቦት እንደ ገና ስጦታ አበረከትንላችሁ። ሠናይ በዓል!

👇👇👇👇👇👇👇👇

​​#ኀዲጎ_ተስዓ

በእርግጠኝነት "ኀዲጎ ተስዓ" የሚለውን ዜማ ወይ በካህናት ወረብ አሊያም በሰ/ተማሪዎች ኅብረ ዝማሬ ያውቁታል።
እነሆ ከነአማርኛ ትርጉሙና ቀለሙ ወረቡን እስከነቸብቸቦው በምልዓት ይተዋወቁትና የባሕረ ጥምቀቱ ያሬዳዊ ድምጾች አካል ይሁኑ።

መልካም የልምምድ ጊዜ።
https://youtu.be/H5jOIwlaePs

#የኖኅ_መርከብ_በኢትዮጵያ
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
ኖኅ መርከቡን የሚሠራው አሁን ያውም ኢትዮጵያ ቢሆን ኖሮ የየመሥሪያ ቤቱ ቢሮክራሲ እንዴት እንደሚያንገላታው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት በምናባዊ ብዕሩ እንዲህ ያስቃኘናል።
ይስሙትና ይደነቁ ፣ይሳቁ ፣ ይራቀቁ።

https://www.youtube.com/watch?v=XOXW0mv8ylI

#ቅኔ_ዲዛይን

ማራኪ የሆኑ ባህላዊ  አልባሳትን በጥራት እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መጥተናል።

📱ለማነኛውም ትእዛዞ 0935487830 ይደውሉ
👉@QeneD ቴክስት ይላኩ
👉አድራሻ መርካቶ አዲስ ከተማ የገብያ መአከል ላይ እንገኛለን
ከአዲስ አበባ አንዲሁም ከኢትዩጵያ ውጪ ያላችሁ ደንበኞቻችን ያሉበት እናደርሳለን ✈️🇨🇦🇱🇷🇲🇷🇺🇸

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇
@kene30
@kene30
@kene30
2025/07/09 22:05:16
Back to Top
HTML Embed Code: