Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
#ኀዲጎ_ተስዓ
በእርግጠኝነት "ኀዲጎ ተስዓ" የሚለውን ዜማ ወይ በካህናት ወረብ አሊያም በሰ/ተማሪዎች ኅብረ ዝማሬ ያውቁታል።
እነሆ ከነአማርኛ ትርጉሙና ቀለሙ ወረቡን እስከነቸብቸቦው በምልዓት ይተዋወቁትና የባሕረ ጥምቀቱ ያሬዳዊ ድምጾች አካል ይሁኑ።
መልካም የልምምድ ጊዜ።
https://youtu.be/H5jOIwlaePs

#የኖኅ_መርከብ_በኢትዮጵያ
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
ኖኅ መርከቡን የሚሠራው አሁን ያውም ኢትዮጵያ ቢሆን ኖሮ የየመሥሪያ ቤቱ ቢሮክራሲ እንዴት እንደሚያንገላታው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት በምናባዊ ብዕሩ እንዲህ ያስቃኘናል።
ይስሙትና ይደነቁ ፣ይሳቁ ፣ ይራቀቁ።
https://www.youtube.com/watch?v=XOXW0mv8ylI

አዲስ መዝሙር እነሆ ተለቀቀ
💽 ዕሤተ ጸሎትየ ፈኑ ሚካኤል
👤 ዘማሪት ቤተልሔም ዘገየ
✍ ግጥምና ዜማ፦ ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር)
👇👇👇
https://youtu.be/LSwgOLuEqsQ
https://youtu.be/LSwgOLuEqsQ
💽 ዕሤተ ጸሎትየ ፈኑ ሚካኤል
👤 ዘማሪት ቤተልሔም ዘገየ
✍ ግጥምና ዜማ፦ ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር)
👇👇👇
https://youtu.be/LSwgOLuEqsQ
https://youtu.be/LSwgOLuEqsQ
The greatest Quotes of all time.
Amazing quotes to bring inspiration, personal growth and love.
https://www.tg-me.com/quotes_for_love
Amazing quotes to bring inspiration, personal growth and love.
https://www.tg-me.com/quotes_for_love
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
‼️ከሁለት አንዱ ገጥሞዎታል።
ወይ ለገዛ ልጅዎ አሪፍ መንፈሳዊ ስም ለማውጣት ተጨንቀዋል።
አሊያ "እንደው ጥሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ስም ለሴት ልጄ ፈልግልኝ" ተብለው ተጠይቀዋል።
ይኼን በመገንዘብ ምርጥ ዐሥር መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞችን ከነሙሉ መረጃቸው ይዘንላችሁ ቀርበናል።
👇👇👇👇
https://youtu.be/bpo1O7Nx9CI

ምርጥ ዐሥር መጽሐፍ ቅዱሳዊ የወንድ ስሞች
ከሁለት አንዱ ገጥሞዎታል።
ወይ ለገዛ ልጅዎ አሪፍ መንፈሳዊ ስም ለማውጣት ተጨንቀዋል።
አሊያ "እንደው ጥሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ስም ለወንድ ልጄ ፈልግልኝ" ተብለው ተጠይቀዋል።
ይኼን በመገንዘብ ምርጥ ዐሥር መጽሐፍ ቅዱሳዊ የወንድ ስሞችን ከነሙሉ መረጃቸው ይዘንላችሁ ቀርበናል።
👇👇👇👇
https://youtu.be/do3nrQ3_6jU

ዘወረደ (የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት )
@Mgetem
#ሕርቃል ማን ነው? ለምንስ በስሙ ተሰየመ?
በ614 ዓ.ም ኪርዮስ የተባለ የፋርስ ንጉሥ ኢየሩሳሌምን በመውረር ጥቃት አደረሰ፡፡ በዚህ ወቅት በኢየሩሳሌም ንግሥት ዕሌኒ በሠራችው ቤተመቅደስ ውስጥ ሲገባ ንግሥቷ በክብር አስቀምጣው የነበረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እንደ ፀሐይ ሲያበራ አገኘው፡፡ ቢነካው አቃጠለው ዲያቆናቱን አሸክሞ ሌላውን ንዋየ ቅድሳት ዘርፎ 60ሺ የሚደርሱትን አቁስሎ ገድሎ 3ሺ የሚሆኑትን ማርኮ ከተማዋንም ቃጥሎ ወደ ፋርስ ባቢሎን ይመለሳል፡፡ በዚህ ጊዜ ከጦርነቱ ያመለጡ በየዋሻው በየጉራንጉሩ ገብተው የተሸሸጉ ተሰብስበው ከ14 ዓመት በኋላ በ628 ጩኸታቸውንና የደረሰባቸውን በደል ለክርስቲየኑ የሮም ንጉሥ ሕርቃል ይነግሩታል። እርሱም ሐዋርያት ሰውን የገደለ እድሜውን በሙሉ ይጹም ስላሉ እንዴት ላድርገው አላቸው እኛ የአንተን እድሜ ተከፋፍለን እንጾማለን ብለው አንድ አንድ ሳምንት ደርሷቸው ጾሙን በሚገባ ጾመውታል፡፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀልና የተማረኩ ክርስቲያኖችን ለመመለስ ሕርቃል ጦር መዝዞ በኪርዮስ ላይ ተነሳበት ድል ለሕርቃል ሆነና መስቀሉን ያለበትን አጥቶ ሲቸገር መስቀሉን ሲቀብርና ዲያቆናቱን ሲያስገድል በመስኮት ሆና ያየችው ከኢየሩሳሌም የተማረከች አንዲት ብላቴና አሳይታው አውጥቶ በልብሰ መንግሥቱ ጠቅልሎ ወደ ቁስጥንጥንያ ተመለሰ፡፡ የተማረኩት በሙሉ ነጻ ወጡ ይህን ለማሰብ ለማስታወስ በተጨማሪ በኃጢአት ላይ ድል እንድናገኝ መንፈሳዊ ጦር በውስጣችን እንዲበዛልን መስቀልህ ከምርኮ እንደተመለሰ እኛንም ከኃጢአት ምርኮ መልሰን ለሕርቃል ድል መንሳትንና በጠላቶቹ ላይ ኃይልን እንደሰጠኸው ለእኛም በኃጢአት ላይ ድል መንሳት መንፈሳዊ ኃይልን ስጠን እያልን እንጾመዋለን፡፡
በጌታ ጾም ላይ እንዲጾም የሆነበት ምክንያት ጾሙ የጌታ ጾም በሚጾምበት ወቅት ላይ ስለተጾመ ቤተክርስቲያናችን አብራ ደንግጋዋለች፡፡ እዚህ ላይ በዚያን ጊዜ ለሕርቃል ሕዝቡ ሱባኤ ይዞለታል፡፡ ዛሬም እኛ ለቤተክርስቲያን ያደረግነውን በማሰብ እግዚአብሔር አምላክ ለሕርቃል የሰጠውን በጠላቶቹ ላይ ድል መንሳትን ለእኛም እንዲሰጠን የምንጠይቅበት ስለሆነ የመጀመሪያውን ሳምንት በሕርቃል ሰይመን ጾሙን እንጾማለን፡፡ የእኛ ጠላት የጨለማ ገዥ የሆነው ዲያቢሎስ ነውና እሱን ደግሞ በጾም እንደምናሸንፈው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናል፡፡
«ዘወረደ» ማለትም በቀጥታ፣ ቃል በቃል ሲተረጐም «የወረደ» ማለት ነው፡፡ ይህም በምስጢሩ አምላክ ወልደ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤዛ ዓለም በቅዱስ ፈቃዱ ሰው ሆኖ ከሰማየ ሰማያት፣ ከባሕርይ ልዕልናው በትሕትና ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመላክት፣ ይህም የሚታወስበት፣ የሚወሳበት የዐቢይ ጾም አንደኛው ሳምንት ነው፡፡ ዮሐ.3፥13፡፡
ሳምንቱ ሙሴኒ የተባለበትም ምክንያት በዚሁ ሳምንት መጀመሪያ የሰኞ ዕዝል «ከመዝ ይቤ ሙሴ ፀዓቱ እምትእይንት» «ሙሴ ከከተማ መውጣቱ እንደዚህ ነው አለ» ስለሚል እንደዚሁም የዚሁ ዕለት ማለት የሰኞ አቡን «ሙሴኒ ይቤ በውስተ ኦሪት ምድር ሰናይት» እያለ የሙሴን ታሪክ ስለሚያጠቃቅስ ሳምንቱ ሙሴኒ ተባለ፡፡ነቢያትም አርባ አርባ ቀን ጾመው ከአለፉ በኋላ የሙሴ ሕግና ትንቢተ ነቢያት ፈጻሚ የሆነው ምላካችን እንደ እነሱ 40 ቀንና 40 ሌሊት መጾሙን የሚያስታውስ ነው፡፡ /ዘፀ.24፥18፤ 1ኛ.ነገ.19፥8፤ ማቴ. 4፥1-4/፡፡
B.K.Y.A
@Mgetem
@Mgetem
@solasc12
@Mgetem
ጾም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ ይባላል፡፡‹‹ዘወረደ እምላዕሉ አይሁድ ሰቀሉ›› የሚልና ይህንን የመሳሰለ ጌታ እኛን ለማዳንና ፍቅሩን ሊገልጽልን ከሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም የእኛን ሥጋ መዋሐዱን የሚያዘክር ምስጋና የሚቀርብበት ሳምንት ነው፡፡ ሌላም ስም አለው #ጾመ\_ሕርቃል ይባላል፡፡ ይህ ጾም የጾም መግቢያ የመጀመሪያ ሳምንት የምንጾመው ጾም ሲሆን #ሕርቃል የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡
#ሕርቃል ማን ነው? ለምንስ በስሙ ተሰየመ?
በ614 ዓ.ም ኪርዮስ የተባለ የፋርስ ንጉሥ ኢየሩሳሌምን በመውረር ጥቃት አደረሰ፡፡ በዚህ ወቅት በኢየሩሳሌም ንግሥት ዕሌኒ በሠራችው ቤተመቅደስ ውስጥ ሲገባ ንግሥቷ በክብር አስቀምጣው የነበረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እንደ ፀሐይ ሲያበራ አገኘው፡፡ ቢነካው አቃጠለው ዲያቆናቱን አሸክሞ ሌላውን ንዋየ ቅድሳት ዘርፎ 60ሺ የሚደርሱትን አቁስሎ ገድሎ 3ሺ የሚሆኑትን ማርኮ ከተማዋንም ቃጥሎ ወደ ፋርስ ባቢሎን ይመለሳል፡፡ በዚህ ጊዜ ከጦርነቱ ያመለጡ በየዋሻው በየጉራንጉሩ ገብተው የተሸሸጉ ተሰብስበው ከ14 ዓመት በኋላ በ628 ጩኸታቸውንና የደረሰባቸውን በደል ለክርስቲየኑ የሮም ንጉሥ ሕርቃል ይነግሩታል። እርሱም ሐዋርያት ሰውን የገደለ እድሜውን በሙሉ ይጹም ስላሉ እንዴት ላድርገው አላቸው እኛ የአንተን እድሜ ተከፋፍለን እንጾማለን ብለው አንድ አንድ ሳምንት ደርሷቸው ጾሙን በሚገባ ጾመውታል፡፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀልና የተማረኩ ክርስቲያኖችን ለመመለስ ሕርቃል ጦር መዝዞ በኪርዮስ ላይ ተነሳበት ድል ለሕርቃል ሆነና መስቀሉን ያለበትን አጥቶ ሲቸገር መስቀሉን ሲቀብርና ዲያቆናቱን ሲያስገድል በመስኮት ሆና ያየችው ከኢየሩሳሌም የተማረከች አንዲት ብላቴና አሳይታው አውጥቶ በልብሰ መንግሥቱ ጠቅልሎ ወደ ቁስጥንጥንያ ተመለሰ፡፡ የተማረኩት በሙሉ ነጻ ወጡ ይህን ለማሰብ ለማስታወስ በተጨማሪ በኃጢአት ላይ ድል እንድናገኝ መንፈሳዊ ጦር በውስጣችን እንዲበዛልን መስቀልህ ከምርኮ እንደተመለሰ እኛንም ከኃጢአት ምርኮ መልሰን ለሕርቃል ድል መንሳትንና በጠላቶቹ ላይ ኃይልን እንደሰጠኸው ለእኛም በኃጢአት ላይ ድል መንሳት መንፈሳዊ ኃይልን ስጠን እያልን እንጾመዋለን፡፡
በጌታ ጾም ላይ እንዲጾም የሆነበት ምክንያት ጾሙ የጌታ ጾም በሚጾምበት ወቅት ላይ ስለተጾመ ቤተክርስቲያናችን አብራ ደንግጋዋለች፡፡ እዚህ ላይ በዚያን ጊዜ ለሕርቃል ሕዝቡ ሱባኤ ይዞለታል፡፡ ዛሬም እኛ ለቤተክርስቲያን ያደረግነውን በማሰብ እግዚአብሔር አምላክ ለሕርቃል የሰጠውን በጠላቶቹ ላይ ድል መንሳትን ለእኛም እንዲሰጠን የምንጠይቅበት ስለሆነ የመጀመሪያውን ሳምንት በሕርቃል ሰይመን ጾሙን እንጾማለን፡፡ የእኛ ጠላት የጨለማ ገዥ የሆነው ዲያቢሎስ ነውና እሱን ደግሞ በጾም እንደምናሸንፈው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናል፡፡
«ዘወረደ» ማለትም በቀጥታ፣ ቃል በቃል ሲተረጐም «የወረደ» ማለት ነው፡፡ ይህም በምስጢሩ አምላክ ወልደ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤዛ ዓለም በቅዱስ ፈቃዱ ሰው ሆኖ ከሰማየ ሰማያት፣ ከባሕርይ ልዕልናው በትሕትና ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመላክት፣ ይህም የሚታወስበት፣ የሚወሳበት የዐቢይ ጾም አንደኛው ሳምንት ነው፡፡ ዮሐ.3፥13፡፡
ሳምንቱ ሙሴኒ የተባለበትም ምክንያት በዚሁ ሳምንት መጀመሪያ የሰኞ ዕዝል «ከመዝ ይቤ ሙሴ ፀዓቱ እምትእይንት» «ሙሴ ከከተማ መውጣቱ እንደዚህ ነው አለ» ስለሚል እንደዚሁም የዚሁ ዕለት ማለት የሰኞ አቡን «ሙሴኒ ይቤ በውስተ ኦሪት ምድር ሰናይት» እያለ የሙሴን ታሪክ ስለሚያጠቃቅስ ሳምንቱ ሙሴኒ ተባለ፡፡ነቢያትም አርባ አርባ ቀን ጾመው ከአለፉ በኋላ የሙሴ ሕግና ትንቢተ ነቢያት ፈጻሚ የሆነው ምላካችን እንደ እነሱ 40 ቀንና 40 ሌሊት መጾሙን የሚያስታውስ ነው፡፡ /ዘፀ.24፥18፤ 1ኛ.ነገ.19፥8፤ ማቴ. 4፥1-4/፡፡
B.K.Y.A
@Mgetem
@Mgetem
@solasc12
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል? -
“ይኼ ሁሉ በዓለም እየሆነ እየተደረገ ግን እግዚአብሔር እንዴት ዝም ይላል?እውን የሠራዊት ጌታ በመንበሩ አለ?” የሚል የራሔል ጥያቄ ለአፍታ ጎብኝቶት ከሆነ ይኼ ቪድዮ የማያዳግም መልስ አለው።
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/s9xfl8nCk14

መንፈሳዊ ግጥም ብቻ pinned «ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል? - “ይኼ ሁሉ በዓለም እየሆነ እየተደረገ ግን እግዚአብሔር እንዴት ዝም ይላል?እውን የሠራዊት ጌታ በመንበሩ አለ?” የሚል የራሔል ጥያቄ ለአፍታ ጎብኝቶት ከሆነ ይኼ ቪድዮ የማያዳግም መልስ አለው። 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/s9xfl8nCk14 https://youtu.be/s9xfl8nCk14»
+++ቅድስት+++
የዓቢይ ጾም ሁለተኛ ሰንበት ቅድስት ተብሎ ይጠራል ስያሜውም ከዚሁ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ ከሚዘመረው የቅዱስ ያሬድ መዝሙር "ጾመ ድጓ" የተገኘ ሲሆን የዕለቱ መዝሙር ርዕስ "ግነዩ ለእግዚአብሔር ወጸውኡ ስሙ" "እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ጥሩ" ነው።
በዚሁ መዝሙር በቀለሙ ላይ "ዛቲ ዕለት ቅድስት ይዕቲ ይች ቀን የተቀደሰች ናት ሰንበትየ ቅድስትየ እንተ አዕረፍኩ ያረፍኩባት ቅድስት ሰንበት ናት ቅዱሳን ኩኑ እስመ አነሂ ቅዱስ አነ እኔ ቅዱስ እንደሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ አለ እግዚአብሔር አብ ቀደሳ ለሰንበት አብ ሰንበትን አከበራት ቀደሳት እያለ" የሰንበትን ቅድስና እያነሳሳ ስለሚዘምር ሳምንቱ ቅድስት ተብሏል። ከቅድስት ሰኞ ጀምሮ እስከ ጾመ ዐርብ ያለው ጾም ጾመ ኢየሱስ ተብሎ ይጠራል ።
በዚህ ሳምንትም ለእግዚአብሔር መገዛት መስገድ እንድንችል ለእግዚአብሔር መቀደስ ስለሚገባን ቅድስናን ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ሳምንት በመዝሙሯ፣ ቅዳሴዋ፣ ምንባቧ ሁሉ ቅድስናን የሚያስተምሩ ናቸው። እግዘብሔር ቅዱስ እንደሆነ የፈጠረው ሰውም ቅድስናን መያዝ እንደሚገባው የምንማርበት ሳምንት ነው።
ጌታችን በመዋዕለ ስጋዌው ካስተማራቸው ትምህርቶች ውስጥ ቅድስናን የሚያጎናጽፉ ስብከቶቹ በሰፊው በቅድስት እንማራለን። ከነዚህም አንቀጸ ብጹአንን ጨምሮ አንቀጸ ጾም፣ አንቀጸ ምጽዋት፣ አንቀጸ ጸሎት እና የመሳሰሉት ናቸው።
በዓብይ ጾም ዉስጥ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን በመዋዕለ ሥጋዌዉ (ከልደቱ እስከ እርገቱ) የፈፀማቸውን ነገሮች በሙሉ በስንምንቱ የዓብይ ጾም ሳምንታት ከፋፍለው በምድር ላይ መመላለሱን፣ መጾሙን፣ ማስተማሩን፣ተአምራት፣ ለሰው ልጆች ቤዛ ሆኖ መሰጠቱን ሁሉን እንድንማርበት አባቶቻችን ቀርጸው አስቀምጠዉልናል። አመታትን በወራት ፤ ወራትን በሳምንታት እየጠቀለሉ መናገር ማስተማር ደሞ የቤተ ክርስቲናችን ባህል እንዲሁም የማሰትማሪያ ዘይቤ ነው።
በቅድስት የሚጠሩ ብዙ ነገሮች አሉ፦ ከነዚህ መሀከል ስላሴ ቅድስት ይባላል።የተለየች ሶስትነት ማለት ነው።ምክንያቱም አንድ ሲሆን ሶስት ሶስት ሲሆን አንድ ልዩ ነውና።አንድም ቅድስት የሴት ጾታን ያመለክታል።እናት ልጅ እንደምትወልድ ስላሴ ወላዲ አለም ናቸውና።
ሌላው ድንግል ማርያም ናት።ከፍጡራን ሁሉ በላይ የሆነች ፈጣሬዋን ለመውለድ የበቃች ንጽህት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።
ቅዱሳት ቀደሰ ከሚለው የወጣ ነውና ለተቀደሰች ዕለተ ሰንበት ራሷ አምላኳ ፈጣሬዋ ነውና በዚህ ስም ትጠራለች።ቅዱሳት መካናት(ገዳማት) ቅዱሳን የገድላቸው ፍሬ ያፈራበት እግዚአብሔርንም ወርዶ ቃል ኪዳን የሰጠበት በረዴቱ ሚገኝበት ነውና የተቀደሱ ገዳማትን በዚህ ይጠራሉ።
ቅዱሳን መላዕክትም ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕትታት ቅዱሳን ሐዋርያት የሰው ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር በሰጠን ጸጋ ይህ ተሰጦናል።"እኔ አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ።"ዘሌ 19:2 የእግዚአብሄር ቅዱስነት የባህርይው የራሱ ገንዘቡ ነው ማንም የማይቀማው፤የፍጡራን ግን በጸጋ ከፈጣሬአቸው የተሰጠ ነጻ ስጦታ ነው።ከዚህም በላዪ እኛ ክርስትያኖች የእግዚአብሔር ቤተመቅደሶች ነንና ይህን ሰውነታችንን ዘወትር ንጹህ መስዋት አድርገን በጾም በጸሎት ልንይዝ ልናቀርብ ይገባል።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር