Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo ( )
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ!
እስከ መቼ በጭብጨባና በእልልታ ብቻ ተገድበው ካህናትና ዲያቆናት በተመስጦ ሲወርቡ ምራቆን እንደዋጡ ዳር እንደተቀመጡ ይቀራሉ?
እነሆ ከመጎምጀት መዘጋጀት ብለን ግእዙ እንዳይቸግርዎ ትርጉሙን ለጸናጽል አጣጣሉም ምልክቱን አክለን የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወረቦችን ዜማ ከነ ቸብቸቦው እነሆ ብለናል።
ይስሙና ማኅሌቱን ይታደሙ
✅የልደት ወረቦች ጥናት 1- "ቤዛ ኵሉ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk
✅የልደት ወረቦች ጥናት 2- "አንፈርዐፁ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6k9UlgEHI7Q
✅የልደት ወረቦች ጥናት 3- "ወወለደት"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/wmdguTXtePc
ሌሎች ወረቦችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇
ወረብ: https://www.youtube.com/playlist?list=PLhbOeL45bKg06v1ZJ75nIDIeKJF2QHU6O

👍6❤1

👍6
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Sol)
"ትጉኃን የአምኑ ልደቶ።
ወሡራፌል ይቀዉሙ አውዶ።
መጽአ ይቤዝወነ።
ውስተ ዓለም የኀበነ ሰላመ።
ጋዳ ያመጽኡ ቊርባነ።
ትጉኃን ልደቱን ያምኑታል።
ሡራፌል በዙርያው ይቆሙለታል።
ሰላምን በዓለም ውስጥ ሊሰጠን፥
ስለመጣ ሊቤዠን፥
ነገሥት አመጡ መባ ስጦታውን።
ወርቅ ዕጣን ከርቤውን።"
ዚቅ
_______________________
እንኳን ለልደቱና ለልደታችን አደረሳችሁ!
ኤላም ቤተ ስብሐት
_______________________
ወሡራፌል ይቀዉሙ አውዶ።
መጽአ ይቤዝወነ።
ውስተ ዓለም የኀበነ ሰላመ።
ጋዳ ያመጽኡ ቊርባነ።
ትጉኃን ልደቱን ያምኑታል።
ሡራፌል በዙርያው ይቆሙለታል።
ሰላምን በዓለም ውስጥ ሊሰጠን፥
ስለመጣ ሊቤዠን፥
ነገሥት አመጡ መባ ስጦታውን።
ወርቅ ዕጣን ከርቤውን።"
ዚቅ
_______________________
እንኳን ለልደቱና ለልደታችን አደረሳችሁ!
ኤላም ቤተ ስብሐት
_______________________
👍11❤2😢1
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Sol)
🤬1
መንፈሳዊ ግጥም ብቻ via @like
ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ
የአምላኬ ብርሃን በእላዬ በራ
አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ
የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ
እንኳን አደረሳችሁ✝
የአምላኬ ብርሃን በእላዬ በራ
አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ
የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ
እንኳን አደረሳችሁ✝
👍23❤4
ታውቂያለሽ ጭንቅ ይለኛል
ጭንቅ_ንቅ ውጥ'ር _ውጥርጥር፤
ዙሪያየን ጥያቄ ጋርዶት
የማይሆን የቢሆን አ'ጥር፤
አንድ ዕለት ሰርግ ብትሔጂ
ካንቺ ጋር ልጅሽ ባለበት፣
ዶኪማስ* የጠራው ድግስ
በድንገት ወይን አለቀበት፤
(አይደል!?)
እናማ እናንዬዋ ሳይነግሩሽ ችግሩ ገባሽ፣
"ወዳጄ" ብለሽ ጠራሽው፣ልጅሽን ሆዱን አ'ባባሽ፤
ከዛማ፦ ምን ከዛስ አለው!
.
ባዶ ጋን የሆነው ሆነ...
ዓይን ችሎ እስኪመለከት፤
ፍስሐ (ወይን አስታፌስሕ)
በምልጃሽ ባንቺ ልመና_ሞላበት ልጅሽ በረከት
ሌላ ቀን አንድ ወንጀለኛን ምስኪኑ ያንቺን ስም ጠርቶ ቢለምን ውሃ ከያዘው፤
(በጥቂት ጠ'ብ አርጎ ሄደ)
መች አውቆት!_ ክቡድ ሀጢያቱን በዚህች ፅድቅ እንዳስሰረዘው!
.
(እንግዲህ ባንቺ ልመና)
አምሮ-ደምቆበት_ ዶኪማስ* ቤቱ ከሞላ፤
(እንግዲህ ስምሽ ተጠርቶ)
'ባንዲት መለግስ__በላዒሰብ ግፉን ከ'ከላ
..
ምንድር ናት የኔ መጨነቅ
ምንድር ናት የኔስ መከራ
.
አብረሽኝ "አለሁህ" እያልሽኝ
አልሄድም ወዴትም ጥዬሽ፣
ባንገቴ ጌጥአደርኩሽ
'ኖራለሁኹ ሰርክ አንጠልጥዬሽ።
✍ (አስቱ)
--------------------------------------------
@Mgetem
@Mgetem_group
@Solasc12

👍72❤39🥰12👏2
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Sol)
"የቻይናን ሚሳኤልና የቱርክን ድሮን ቀርቶ የሚካኤልንንና የገብርኤልን ሰይፍ ብንታጠቅ አምስትና ስድስት ሚሊዮን ዜጎቿ ያኮረፏት ሀገር ሰላም አታገኝም። ዕርቅ ብቻ ነው ሚያዋጣው "
- - - - መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ- - - -
@KesateBirhanZetewahdo
https://youtu.be/GLKSVLoMkWQ
- - - - መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ- - - -
@KesateBirhanZetewahdo
https://youtu.be/GLKSVLoMkWQ
👍3
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (መንፈሳዊ ግጥም ብቻ)
ምርጥ ዐሥር መንፈሳዊ የሴት ስሞች
በክፍል ሁለት ተመልሰናል😍
ለሴትልጅዎ ስም ለማውጣት ተቸግረው ከሆነ የተመረጡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞችን ከነ ትርጉማቸው እንዲሁምከ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ጋር አቀረብንላችሁ።
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VyT48KxdA5Y

👍8
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Sol)
📀 ምነው ሥጋውን ሳትበላው
👉 ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ
✍️ ግጥም ዲ/ን ዶ/ር ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ
በማኅቶት ቲዩብ
👇👇👇👇
https://youtu.be/8X7M0cs6UbY
👉 ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ
✍️ ግጥም ዲ/ን ዶ/ር ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ
በማኅቶት ቲዩብ
👇👇👇👇
https://youtu.be/8X7M0cs6UbY
👍45❤6👏5🥰3😢2
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Sol)
🙏 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
“ይኼ ሁሉ በዓለም እየሆነ እየተደረገ ግን እግዚአብሔር እንዴት ዝም ይላል?እውን የሠራዊት ጌታ በመንበሩ አለ?” የሚል የራሔል ጥያቄ ለአፍታ ጎብኝቶት ከሆነ ይኼ ቪድዮ የማያዳግም መልስ አለው።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/s9xfl8nCk14

👍22❤7
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
📌እንኳን ለደብረ ዘይት በዓል አደረሳችሁ
5ተኛውን ሳምንት ወይም እኩለ ጾምን በማስመልከት ስለ ደብረ ዘይትና ነገረ ምጽአቱ ጠቅላላ ሥዕል የሚሰጥ የ5 ደቂቃ ቅንብር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/8IJc0ts9JbM
https://youtu.be/8IJc0ts9JbM
5ተኛውን ሳምንት ወይም እኩለ ጾምን በማስመልከት ስለ ደብረ ዘይትና ነገረ ምጽአቱ ጠቅላላ ሥዕል የሚሰጥ የ5 ደቂቃ ቅንብር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/8IJc0ts9JbM
https://youtu.be/8IJc0ts9JbM
👍3
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Sol)
🔔 ለሴትልጅዎ ስም ለማውጣት ተቸግረዋል⁉️
🔘 የተመረጡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞችን ከነ ትርጉማቸው እንዲሁምከ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ጋር አቀረብንላችሁ።
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VyT48KxdA5Y
https://youtu.be/VyT48KxdA5Y
🔘 የተመረጡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞችን ከነ ትርጉማቸው እንዲሁምከ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ጋር አቀረብንላችሁ።
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/VyT48KxdA5Y
https://youtu.be/VyT48KxdA5Y
👍10❤8🥰4
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (መንፈሳዊ ግጥም ብቻ)
📌 እንኳን ለ ዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት #ኒቆዲሞስ አደረሳችሁ።
📍 የኒቆዲሞስ ታላቅነት
እነሆ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የዐቢይ ጾምን ሰባተኛ ሰንበትን ኒቆዲሞስ ብላ በመሰየም ታስበዋለች።
ታዲያ የታላቁ ዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት በስሙ የተሰየመለት ኒቆዲሞስ ታሪኩን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ጸሐፊ፡ ዲ/ን ዶ/ር ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ
ተራኪ፡ ኤደን ታደሰ
https://youtu.be/AzAj_M1hG30

👍9❤6

👍10❤3