Telegram Web Link
በእውቀቱ ስዩም ፓስተር ዮናታንን ተናገረው
የድሮ ጴንጤ እና የአሁን ጴንጤ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/L6a4rm5KFY0
https://youtu.be/L6a4rm5KFY0
Watch ""ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት" ዕብ. 11÷13 | መምህር ዲያቆን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ" on YouTube
https://youtu.be/BRhwmDNljgM
Watch ""ትጉኃን የአምኑ ልደቶ - ትጉኃን ልደቱን ያምኑታል" - ሊደመጥ የሚገባው የልደት መልእክት" on YouTube
https://youtu.be/z-d4xuntJBE
"ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ"
"ከሁሉ በላይ በምትሆን በአንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን"
#አንዲት ቤተክርስቲያን #አንድ ሲኖዶስ #አንድ ፓትሪያርክ
#Share #Profile
Forwarded from መንፈሳዊ ግጥም ብቻ (ㅤㅤㅤㅤㅤ)
"ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ"
"ከሁሉ በላይ በምትሆን በአንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን"
#አንዲት ቤተክርስቲያን #አንድ ሲኖዶስ #አንድ ፓትሪያርክ
#Share #Profile
ስለ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
https://youtu.be/kzlpd05BX-4
https://youtu.be/kzlpd05BX-4
☝️☝️☝️☝️
አበው አቶ ሳይባሉ የተሠራ መሆኑን አስባችሁ አዳምጡት። ድንቅ ሥራ ነው👏👏
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Kesatebirhan)
☝️☝️☝️☝️
አበው አቶ ሳይባሉ የተሠራ መሆኑን አስባችሁ አዳምጡት። ድንቅ ሥራ ነው👏👏
ስለ ተክልዬ ሳስብ

1. ወደ 200 ከሚጠጉ የዝማሬ ሥራዎቼ አንድ የፃድቁ ሥራ አለመገኘቱ

2. ደብረ ሊባኖስን ከረገጥኩ ድፍን 8 ዓመት መሙላቱ እንደ እግር እሳት ያንገበግቡኝ ነበር። አንደኛውን ይኸው ፈጽሚያለሁ። ሁለተኛውን ደግሞ እግዜር ያውቃል።
ስለ ተክልዬ ሳስብ

1. ወደ 200 ከሚጠጉ የዝማሬ ሥራዎቼ አንድ የፃድቁ ሥራ አለመገኘቱ

2. ደብረ ሊባኖስን ከረገጥኩ ድፍን 8 ዓመት መሙላቱ እንደ እግር እሳት ያንገበግቡኝ ነበር። አንደኛውን ይኸው ፈጽሚያለሁ። ሁለተኛውን ደግሞ እግዜር ያውቃል።
https://youtu.be/qQ0VXrDcz-U
ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ በመላው ዓለም የሚገኙ ሕዝበ ክርስቲያን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ በቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምሕረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፤ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
#ስለምንታገልለት_ዕውቀት_ይኑረን


ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በKesatebirhan Ze Tewahdo Telegram Channel በLive stream በሰሞናዊ የቤተ ክርስቲያን ትኩሳት መነሻነት መታወቅ ያለባቸውን መሠረታዊ ነጥቦች እንማማራለን።

#የሚነሡ_ጉዳዮች

1. ዶግማ ፣ ቀኖና ፣ ትውፊት ምንድናቸው? ዶግማ ፈረሰ ፣ ቀኖና ተጣሰ ፣ ትውፊት ተፋለሰ ሲባል ምን ማለት ነው። ቅጣቱስ ምንድን ነው?

2. ምሥጢር ክህነት ፣ ምን? ለምን? እንዴት? ፣ ክብረ ክህነት።

3. መፈንቅለ ክህነት በዘመነ ሙሴ ፣ የደብተራ ኦሪት ግርግርና መዘዙ

4. አቤሴሎማዊነትና ዖዝያናዊነት በቤተ ክህነት

5. የጵጵስና ታሪክ በኢትዮጵያ

5. የጳጳሳት ስም ፣ ብፁዕ አቡነ እገሌ መባልና የስም ለውጥ የአስኬማ ፣ የጽሕምና የልብሳቸው ፣ የበትራቸውም ምሥጢርና ውክልና

5. ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ፖለቲካ መነጽር

6. የአሁኑን ፈተና እንዴት እንመልከተው? እንዴትስ እንመክተው?


#ሰዓት_ከምሽቱ_3_ሰዓት

#ዕለታት_ቅዳሜና_እሑድ

የስሜት ብቻ ሳይሆን የዕውቀትም ጦር ዕቃ ለውጊያው ያስፈልገናል።

#ሊንኩን ተጭነው የChannelu Member በመሆን ይጠብቁ።
👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tg-me.com/KesatebirhanZeTewahdo
2025/07/05 19:21:22
Back to Top
HTML Embed Code: