የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ባይሳ በዳዳ በቻይና የሄናን ግዛት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ዋና ዳይሬክተር Chen Zhiqiang የተመራውን ልዑካን ቡድን በቢሯቸው ተቀብለው በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ።
========================
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በቻይና የሄናን ግዛት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ባይሳ በዳዳ ሀገራዊ የቴክኖሎጂውን ዘርፍ ስኬት ለማረጋገጥ የተሰሩና በቀጣይ ለመስራት የተያዙ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎችን ለልዑካን ቡድኑ አስገንዝበዋል።
ሀገራችን ከቻይና መንግስት ጋር በሁለትዮሽ ትብብር ላይ ሰፋፊ ስራዎችን እየሰራች ነው ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው ኢትዮጵያ በቀጣይ ይበልጥ ትብብሩን ለማጠናከር የሚያስችለውን እድል ለመፍጠር ተግታ ትሰራለች ብለዋል።
የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ባለቤት፣ ብዙ ልምድና አቅም ካለው ከቻይና መንግስት ጋር የምናደርገው የትብብር ስራዎች ኢትዮጵያ ለምታደርገው የቴክኖሎጂና የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ አስተዋፅኦ የላቀ መሆኑን አንስተዋል።
በቻይና የሄናን ግዛት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዲፓርትመንት ዋና ዳይሬክተር Chen Zhiqiang ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት በማጠናከር በቴክኖሎጂው ዘርፍ በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።

❤1
  የሁለትዮሽ ምክክሩ ውጤታማ እንደሆነ የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ በቀጣይ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ዘርፎችን በመለየት ወደ ትብብር ስራው እንደሚገቡም ተናግረዋል።
በምክክሩ በምርምር፣ በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በሶሾ ሳይኮሎጂ ላብራቶሪ ግንባታ፣ በኮንስትራክሽን፣ በሰው ሀይል ግንባታ፣ በስታርታፕ፣ በትምህርትና በሌሎችም ዘርፍ ላይ በጋራ ለመስራት የተወያዩ ሲሆን በተመረጠው ዘርፍ ላይ የቴክኒክ ኮሚቴ በማዋቀር ከባዮና ኢመርጂግ ቴክኖሎጂንና ሌሎች ተቋማት ጋር ወደ ስራ እንደሚገባ ተገልጿል።

❤5👍1
  የማንሠራራት ቀን
ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት
ኢትዮጵያ ተነሥታለች፡፡ ከእንግዲህ ወደኋላ አትመለስም፡፡ ይሄ የማንሠራራት ጉዞዋ በዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የታገዘ መሆን አለበት፡፡ በተለይም በማዕድን፣ በቱሪዝም፣ በግብርና፣ በአምራችነት እና በአይሲቲ ዘርፎች የላቁ ውጤቶችን እያስመዘገብን መቀጠል አለብን፡፡ ለዕድገታችን አጋዥ የሚሆን ሀብት መፍጠር እና ገቢ መሰብሰብ ይገባናል፡፡ ዕድገታችን የሚያመነጨውን ገቢና ሀብትም በሚገባ ሰብስበንና ቆጥበን ለብልጽግና ግባችን መጠቀም አለብን፡፡ የጀመርነውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም በማሣለጥና በማሳካት የኢትዮጵያ ማንሠራራት ወደ ዘላቂ የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲለወጥ እናደርጋለን፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ

❤2
  Media is too big
    VIEW IN TELEGRAM
  እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ! 
የፈጠራ፣የመቋቋም ፣ የብሔራዊ ኩራት ምልክት የሆነው
ታላቁ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ድል ነው።
ለዚህ ታሪካው ድል ስለበቃን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል።

❤6
  ‹‹ ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ የሚተካከል ለሰላማዊ አላማ ብቻ የሚውል የኒኩለር ፕላንት በቅርቡ ስራ ትጀምራለች›› ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ 
=========================
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ግዙፍ የሆነውን ኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ በቅርቡ ትጀምረለች፡፡በጥቂት ሳምንታት የመጀመርያው የጋዝ ፋብሪካ ይመረቃል፡፡በዚያው ቀን ከመጀመርያው የጋዝ ፋብሪካ በሳይዙ በልኩ ከአስር ጊዜ በላይ ከፍ ያለው ሁለተኛው ጋዝ ፋብሪካ ይጀመራል፡፡
በዛው እለት ለዘመናት ስንመኝ የነበረው ነዳጅ የማውጣት ፍላጎታችንን ህልማችንንን እውን የሚያደርገው ሪፋይነሪ በአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ስራ ይጀምራል፤በዛው ሰሞን በቅርቡ የተፈራረምነው የማዳበርይ ፋብሪካ ስራ ይጀምራል፡፡
በሚቀጥሉት አምስት ስድስት አመታት በትንሹ 1.5 ሚሊዮን ቤቶች ለኢትዮጵያዊያን ይገነባሉ፡፡በድምሩ ከሰላሳ ቢሊዮን ዶላር በላይ ሀብት የሚፈስባቸው የአፍሪካን ልጆች ቀና የሚያደርጉ የኢትዮጵያን ብልጽግና የሚያሰምሩ ሜጋ ፕሮጀክቶች ያልገለጽኳቸውም ጭምር ከፊታችን ስላሉ ከዚህ ስአት በሁዋላ ኢትዮጵያዊያን በሰራነው ገድል ሳይሆን ከፊታችን በሚጠብቀን ከባድ ከባድ ስራ ታጥቀን እንድንነሳ የኢትዮጵያን ብልጽግና እንድናፋጥን የኢትዮጵያን ብሩህ ተስፋ እንድናፋጥን ነግቷል ሳይመሽ ስራችንን እንድንጨርስ በጋራ አብረን እንድንቆም በታላቅ ትህትና ልጠይቃችው እፈልጋለው፡፡
የኢትዮጵያ የታረክ እጥፋት የኢትዮጵያን የብልጽግና መሰረት የኢትዮጵያን የማንሰራራት ዘመን ዛሬ በሁሉም የኢትዮጵያን አቅጣጫ የታወጀ ስለሆነ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችን እንዳይረፍድባችው ተባብረን ተደምረን ኢትዮጵያን እናቅና፡፡

  ኢትዮጵያን ከማቅናት ውጭ ያለው ሁሉም ሀሳብ የኖርንበት የከሰርንበት የሞትንበት ስለሆነ በአንድ ልብ በአንድ መንፈስ በጋራ ቆመን የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን እንድናደርግ ላሳስባችው እወዳለው ፡፡ 
ይህ የማይሳካ ለሚመስላቸው ለቅርብ ለሩቅ ጠላቶቻችን ደግሞ እኛ ኢትዮጵያዊያን የማይሞት ስም እንጅ የማይሞት አካል የለንም አካላችን ሞቶ ፤የማይሞት ስም ለማስቀረት የማይሞት አሻራ ለማኖር የምንተጋ ህዝቦች ስለሆንን ከእኛ ጋር መጋጨት ሳይሆን መስማማት ብቻ ነው የሚያዋጣው።
ምክንያቱም በሺ ዘመናት የሞከሩን አንዴም አልተሳካላቸውም በሺ ዘመን ያላሳከነውን ደግሞ እንደምታዩት አቁመነዋል።
ከእንግዲህ በሁዋላ የኢትዮጵያ ብልጽግና እውን መሆኑ ኢትዮጵያ ዳግም አድዋን ደጋግማ ለጥቁር ህዝቦች ማሳየቷ አይቀሬ ስለሆነ መላው የጥቁር ህዝብ በትብብር በጋራ ከልመና ወጥቶ ለመበልጸግ በአንድ ላይ በወንድማዊ ፍቅር ጥሪየን እያቀረብኩ አክብራችሁን እዚህ ድረስ ለመጣችሁ ወንድሞቻችን ኢትዮጵያ ላቅ ያለ ክብርና ምስጋና እንዳላት በድጋሜ ልገልጽላቸው እፈልጋለው ፡፡
መጭው ዘመን ብሩህ ነው ፤መጭ ዘመን ብዙ ስራ አለን በጋራ በትብብር አብረን ወደፊት እንድንቀጥል ጥሪየን አቀርባለው፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በህዳሳው ግድብ ምርቃት ላይ ካስተላለፉት መልእክት ላይ የተወሰደ

‘’የነገ ቀንን’’ ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም “የኢትዮጵያን ነገ” በተመለከተ የፓናል ውይይትና አውደ ርዕይ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡  
===================
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ግብርና ሚኒስቴር፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን፣አርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን፣ የመረጃ መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የግል የቴክኖሎጂ ድርጅቶችና የምርምር ተቋማት ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡
 
በሁነቱ ዙሪያ መግለጫውን የሰጡት የኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ በቅድሚያ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንኳንለ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ አዲሱ ዓመት ስንቀበል የህዳሴን ግድብ በማስመረቅ ብሔራዊ ድል የተጎናፀፍንበት እና አዲስ የታሪክ ዕጥፋት ያሰመርንበት ነው ብለዋል፡፡
 
“የሁሉም ችግሮቻችን መቋጫ ሆኖ የህዳሴ ግድብ በዛሬው እለት ተመርቋል።” ያሉት ሚኒስትሩ ኢትዮጵያኖችን በተለይ የሚያስተሳስሩን አንኳር ጉዳዮች ካሉ እንደ አደዋ ድል ሁሉ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ታስቦ፣ ተጀምሮ፣ ተገንብቶ መጠናቀቁ እንደሀገር የትናንቱን፣ የዛሬውንና የነገውን ኢትዮጵያኖች የሚያስተሳስር ታላቅ ሀገራዊ ድል መሆኑን ገልፀዋል፡፡
 
❤2👍1
  “የነገ ቀን ስንል ኢትዮጵያ ከትላንቱ ከዛሬው የተሸለ የነገ ምዕራፍ እንዲከፈትላት እንሻለን” ያሉት ሚኒስትሩ በአጠቀላይም በኢኮኖሚ እድገት፣ በሀብት ፈጠራ፣ በሰላም በዘመናዊነት በቴክኖሎጂና በግብረናው ራስን ከመቻል አንፃር በሁለንተናዊነት የተሸለ ሀገር እውን ለማድረግ ነገ ላይ መድረስ የምንፈልግበት ምዕራፍ የምንጠቁምበት ወይም መሻታችንን የምናሳይበት መድረክ ነው ብለዋል፡፡ 
እንደሀገር በቴክኖሎጂ ራስን መቻል፣ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ፣ ከአርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ከሴኪዩሪቲ፣ መጻዒ ከሆኑ ሌሎች ቴክኖሎጂዎች፣ የዲጂታል ኢኮኖሚ ከመገንባት፣ ሽግግርን ከማስቻል አንፃርና ግብርናን በማዘመን የኢትዮጵያ ህዝቦችን በምግብ ራስን ከመቻል አልፈው ለሌላ የምንተርፍበት ሁኔታ እውን የምናደርግበት፣ የአደጋ ስጋት በውስጥ አቅም ምላሽ የምንሰጥበት የስራ ፈጠራና የሀብት ፈጠራ የሚጎለብትበት ዘመናዊ ሲቪል ሰርቪስ የምንገነባበት፣ ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትን የምናረጋግጥበት፣ የጋራ ነጋችን እውን ይሆን ዘንድ የምናደርጋቸውን ተቋማዊ ዝግጅቶችና መሻቶች እንደሀገር ምን ይመስላሉ የሚለውን የምናሳይበት ይሆናል፡፡
ጵጉሜ 5 የነገ ቀን በሳይንስ ሙዚየም በኢኖቬሽንና በዲጂታል ዘርፍ የፓናል ውይይት ላይ የዘርፉ ሙህራኖች፣ ባለድርሻ አካሎች፣ የፖሊሲ አውጪዎች፣ ተግባሪዎች፣ ወጣቶች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተውጣጡ በርካታ ተሳታፊዎች የሚገኙበት መድረክ እንደሚሆን ተጠቁሟል፡፡

❤3👍1