Telegram Web Link
Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹
መደበኛ ክላስ በዚህ ሳምንት ጀምረናል።

በአንዳንድ ኮርሶች አንዳንድ ፕሮግራሞች (Extension, Online, Weekend) ውስን ክፍት ቦታዎች ስላሉን የመጨረሻ የምዝገባ እድል ለ2 ቀናት ያክል ብንሰጥ፤ ምን ያክሎቻችሁ ለመመዝገብ ዝግጁ ናችሁ
ተጨማሪ የምዝገባ ክፍት ቦታዎችን እናሳውቃችሁ።

ከፊል የኮርስ ቦታዎች ቀድመው የሞሉ ቢሆንም የቅበላ አቅማችንን በማስፋት ያሉ ውስን ክፍት የመመዝገቢያ አማራጮችን እናሳውቃችሁ።


በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ በሁሉም ኮርሶች ያልተገደበ ክፍት ቦታ አለን።

1️⃣) ግራፊክ ዲዛይን:

በመደበኛ: ቦታ የለም።
በማታ: 12 ቦታዎች
በሳምንታዊ ቅዳሜና እሁድ: 13 ቦታዎች


2️⃣) ፉል ስታክ (MERN) ድረ ገፅ ማበልፀግ፡

መደበኛ፡ 2 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 8 ክፍት ቦታዎች
በማታ: 13 ቦታዎች


3️⃣) ዲጂታል ማርኬቲንግ፡

በመደበኛ: 4 ቦታዎች
በማታ: 14 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 13 ቦታዎች


4️⃣) ፓይተን
በመደበኛ: በሀለቱም ፈረቃ ቦታ የለንም።
በማታ: 15 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 15 ቦታዎች


5️⃣) ሞባይል አፕ ማበልፀግ:

በመደበኛ: 15 ቦታዎች
በማታ: 15 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 15 ቦታዎች

6️⃣) ደታ ሳይንስ:

በመደበኛ: 10 ቦታዎች
በማታ: 15 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 15 ቦታዎች

7️⃣) ሳይበር ሴኩሪቲ:

በመደበኛ: 11 ቦታዎች
በማታ: 15 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 15 ቦታዎች

8️⃣) ቪድዮ ኤዲቲንግ:

በመደበኛ: 5 ቦታዎች
በማታ: 15 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 11 ቦታዎች

9️⃣) ቤዚክ ኮምፒዩተር ስኪልስ:

በመደበኛ: በሁለቱም ፈረቃዎች ሙሉ ነው።
በማታ: ሙሉ ነው።
በቅዳሜና እሁድ: 15 ቦታዎች

1️⃣0️⃣) እንግሊዝኛ:
በመደበኛ: ፈረቃ 1➡️ 7 ቦታዎች ፣ ፈረቃ 2 ➡️ 5 ቦታዎች

በማታ: የለም
በቅዳሜና እሁድ: 11 ቦታዎች

1️⃣1️⃣) አረብኛ:
በመደበኛ: 8 ቦታዎች
በማታ: 5 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 15 ቦታዎች




የክፍል መርሃ ግብሮች ዝርዝር ሰአት:

መደበኛ ማለት፡ ከጠዋት 3፡00-5፡00 ወይም ከሰአት 7፡30-9፡30 የሚሰጥ ነው።

የማታ ማለት፡ ከቀኑ 11፡00-1፡00 ወይም 10:30–12:30 የሚሰጥ ነው።

የቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም: ለግማሽ ቀን የሚሰጥ ነው። (ከጠዋት ከሆነ 3:00–6:00 ወይም ከሰአት ከሆነ 7:30–10:30)



ክላስ ስለተጀመረ እድሉ ሳያልፋችሁ ፈጥናችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ፡

ለመመዝገብ:  www.mizantechinstitute.com


ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ www.tg-me.com/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል [email protected] ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።

የኛን ምርጥ ምርጥ ኮርሶች ለመቀላቀል የመጨረሻውን እድል ተጠቀሙበት።


ነገር ግን ከመመዝገባቹህ በፊት የሞላ ኮርስ ካለ ቀድማቹህ ጠይቁን✉️🔍

ይህ እድል የሚቆየው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን እና ሰኣት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21🙏3👏2
2025/07/14 21:03:32
Back to Top
HTML Embed Code: