Telegram Web Link
የጤና ምርመራዎችን ለማድረግ ድምጽን የሚጠቀመዉ የሰዉሰራሽ አስተዉሎት ሥርዓት

ጉግል ኩባንያ ሳንባ ነቀርሳ እና ሌሎች ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ የጤና እክሎችን ድምጽን በመጠቀም መለየት የሚያስችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል አበልጽጓል።

ሞዴሉ ሄልዝ አኮስቲክ ሪፕረዘንቴሽንስ (Health Acoustic Representations) ይሰኛል። ምርመራ ለማድረግም ሳል፣ ንግግር፣ አተነፋፈስ እና መሰል ከሰዉነት የሚወጡ ድምጾችን ይጠቀማል።

ሞዴሉ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ የድምጽ ናሙናዎች ላይ የሰለጠነ ሲሆን የበሽታዎችን የመጀመሪያ ምልክቶች ለመለየት ይረዳል። ሌሎች የቴክኖሎጂ ተቋማትም አዳዲስ መሰል ሞዴሎችን ለማበልጸግ እንደ ማስተማሪያነት ይገለገሉበታል።

የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እደሚያሳየዉ በየዓመቱ 10 ሚሊዮን ሰዎች በሳንባ ነቀርሳ ይጠቃሉ። እ.ኤ.አ 2023 ብቻ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በበሽታዉ ምክንያት ሕይወታቸዉ አልፏል።

ሄልዝ አኮስቲክ ሪፕረዘንቴሽንስ ሞዴል በዓለም አቀፍ ደረጃ የቲቢ በሽታን ለማከም በሚደረገዉ ጥረት ተጨባጭ የሆነ ለዉጥ ለማምጣት እንደሚያስችል ጉግል በድረ ገጹ ያወጣዉ መረጃ ያመላክታል።

EAI
👍1
በርካቶችን አለምአቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ባለቤት እያደረገ የሚገኘው የአምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያ ኮደር ኢኒሸቲቭ በአራት የስልጠና ዘርፎች (በዌብ-ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) በኦንላይን እየተሰጠ ነው።

ስልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት እየተበረከተላቸው ይገኛል እርስዎም ይህንን እድል እንዲጠቀሙ ተጋብዘዋል።

የምዝገባ ሊንክ https://www.ethiocoders.et/


Ministry of Innovation and Technology
2👍1
Famous programming languages and their frameworks

1. Python:

Frameworks:
Django
Flask
Pyramid
Tornado

2. JavaScript:

Frameworks (Front-End):
React
Angular
Vue.js
Ember.js
Frameworks (Back-End):
Node.js (Runtime)
Express.js
Nest.js
Meteor

3. Java:

Frameworks:
Spring Framework
Hibernate
Apache Struts
Play Framework

4. Ruby:

Frameworks:
Ruby on Rails (Rails)
Sinatra
Hanami

5. PHP:

Frameworks:
Laravel
Symfony
CodeIgniter
Yii
Zend Framework

6. C#:

Frameworks:
.NET Framework
ASP.NET
ASP.NET Core

7. Go (Golang):

Frameworks:
Gin
Echo
Revel

8. Rust:

Frameworks:
Rocket
Actix
Warp

9. Swift:

Frameworks (iOS/macOS):
SwiftUI
UIKit
Cocoa Touch

10. Kotlin:
- Frameworks (Android):
- Android Jetpack
- Ktor

11. TypeScript:
- Frameworks (Front-End):
- Angular
- Vue.js (with TypeScript)
- React (with TypeScript)

12. Scala:
- Frameworks:
- Play Framework
- Akka

13. Perl:
- Frameworks:
- Dancer
- Catalyst

14. Lua:
- Frameworks:
- OpenResty (for web development)

15. Dart:
- Frameworks:
- Flutter (for mobile app development)

16. R:
- Frameworks (for data science and statistics):
- Shiny
- ggplot2

17. Julia:
- Frameworks (for scientific computing):
- Pluto.jl
- Genie.jl

18. MATLAB:
- Frameworks (for scientific and engineering applications):
- Simulink

19. COBOL:
- Frameworks:
- COBOL-IT

20. Erlang:
- Frameworks:
- Phoenix (for web applications)

21. Groovy:
- Frameworks:
- Grails (for web applications)

Emmersive Learning
👍6
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለነገ መልካም ፍሬ ዛሬ የሚዘራ ዘር ነው፡፡ –ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያዘጋጀዉን የክረምት ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ታዳጊዎችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በተገኙበት አስመርቋል፡፡

መርኃ ግብሩ ላይ በመገኘት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በዓለማቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እና ሀገራቸውን የሚያስጠሩ ባለተሰጥኦ ወጣቶች እየተፈጠሩ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ወጣቶች አቅማቸውን አውጥተው መጠቀም የሚችሉበትን ዕድል ማመቻቸት ደግሞ የእኛ ድርሻ ነው ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ታዳጊዎችን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ጋር እንዲተዋወቁ የሚያደርገዉ ጥረት የሚያስመሰግን መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክትር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ተማሪዎች በስልጠናዉ ያገኙትን እዉቀት ተጠቅመዉ በፈጠራ ስራዎች ላይ እንዲሳተፉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ሰልጣኞች በክረምቱ ቆይታቸዉ የነበራቸዉን ትጋትና መልካም ሥነ-ምግባር በመደበኛ ትምህርታቸዉም በመድገም ዉጤታማ እንዲሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ አሳስበዋል፡፡

በዕለቱ በስልጠና ሂደት ዉስጥ አስተዋጽኦ ለነበራቸዉ ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት የእዉቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቷል፡፡

Ethiopian AII
👍21
Apple just released iPhone 16 with ‘Apple Intelligence’

Here are some of the amazing AI features:

• Visual Intelligence: Point your camera in front of anything to get details.

• AI-powered Notifications: Summarize and prioritize notifications and emails.

• Camera Control: Take photo and ask ChatGPT for guidance in camera control.

• AI-powered writing tools: Create new custom emojis, generate transcripts, and rewrite notes.

• Photo/Video Editing: Remove objects in photos and remove unwanted noise from videos.
Breaking🔥🔥

OpenAI releases new model call ‘o1-mini’.

It is a cost-efficient reasoning model and o1-mini excels at STEM, especially math and coding nearly matching the performance of OpenAI o1 on evaluation benchmarks such as AIME and Codeforces.

OpenAI o1 codes a video game from a prompt.

Science => 🔥
👍3
🚀 Unleashing Creativity at Mizan Institute of Technology (MiT)! 🎨💻

Just two months ago, we opened our doors to a new cohort of ambitious students. Today, we're thrilled to showcase the incredible progress of our Graphic Design and Video Editing course participants!

🌟 Spotlight on Excellence 🌟
Meet Anwar Mohammedamin, one of our star students who's already creating professional-grade designs after completing our Photoshop, Illustrator, and InDesign modules. Anwar's project deliverables include:

• A stunning logo
• Two eye-catching business cards (front and back)
• An attention-grabbing flyer
• A sleek rollup banner
• An impactful horizontal banner
• 5 engaging social media post designs

And this is just the beginning! Our students are now diving into video editing with Premier and After Effects. 🎬

At MiT, we don't just teach – we transform:
Cutting-edge curriculum
State-of-the-art computer labs
High-speed internet access
Experienced instructors and lecturers
Real-world, project-based learning

🔥 Next registration round coming soon! Don't miss your chance to accelerate your career in:
• Full Stack Web Development
• Graphic Design
• Digital Marketing
• Mobile App Development
• Machine Learning, Deep Learning, and AI
• Data Science
...and more!

🤝 Employers and institutes: Our soon-to-be graduates are ready to make an impact in your organization. Contact us to learn more!

Invest in your future with MiT – where dreams become skills, and skills become careers.

📞 Contact us:
098714 3030 / 098926 3030 / 0112 73 99 73
[email protected]
www.mizantechinstitute.com

#MizanTech #TechEducation #GraphicDesign #DigitalSkills #CareerGrowth #TechInstitute #LearnTech
👍6🥰1👏1
Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹
🚀 Unleashing Creativity at Mizan Institute of Technology (MiT)! 🎨💻 Just two months ago, we opened our doors to a new cohort of ambitious students. Today, we're thrilled to showcase the incredible progress of our Graphic Design and Video Editing course participants!…
AML.pdf
11.6 MB
ከ2 ወራት በፊት በበርካታ የቴክኖሎጅ የትምህርት ዘርፎች የአጫጭር ኮርሶች ስልጠናወች ምዝገባ ጀምረን ተማሪወችን ተቀብለን በተሳካ ሁኔታ በማስተማር ላይ እንገኛለን:: ተማሪወችን ከተቀበልንባቸው የትምህርት መስኮች አንዱ ግራፊክ ድዛይን እና ቪድዮ ኤዲቲንግ ነበር:: ለዛሬ በዝህ የትምህርት መስክ ከተቀበልናቸው እንቁ ተማሪወቻችን መካከል አንዱ የሆነውን አንዋር መሀመድአሚንን ልናስተዋውቃችሁ ወደድን:: ተማሪወቻችን የአዶቤ ፎቶሾፕ፣ አዶቤ ኢሉስትሬተር እና አዶቤ ኢንድዛይን ኮርሶችን ካጠናቀቁ ቡሃላ አንድ ካምፓኒ መርጠው ለዛ ካምፓኒ ሎጎ፣ ቢዝነስ ካርድ፣ ባነር፣ ፍላየር፣ የማህበራዊ ሚዲያ ፖስቶች እንድሰሩ በተሰጣቸው ፕሮጀክት ላይ ተማሪ አንዋር የሰራውን ስራ ለዛሬ ትመለከቱት ዘንድ ጋበዝናችሁ::

ይህ የ2 ወራት ቆይታ የፈጠረው ለውጥ ነው:: አሁን በአዶቤ ፕሪሜር እና አዶቤ አፍተር ኢፌክት የቪድዮ ኢድቲንግ ኮርሳቸውን ቀጥለዋል:: እርስወም ህልምዎን እውን ማድረግ ከፈለጉ እና ተግባር ተኮር በሆነ መልኩ ለምድ ባላቸው አሰልጣኞቻችን የሚሰጡ ገበያው ላይ ተፈላጊ ኮርሶቻችንን መማር ከፈለጉ በቅርብ በበርካታ ተፈላጊ ኮርሶች ምዝገባ ስለምንጀምር በጉጉት ይጠብቁን::

እስከዛው ቸር ሰንብቱ🫡


ሚዛን የቴክኖሎጂ ተቋም
ዕውቀትን በተግባር🤝
👍36🎉4
🚀 Unlock Your Future with Mizan Institute of Technology (MiT)! 🌟

Just 2 months ago, we opened the doors to our cutting-edge courses, and the results speak for themselves! Among our bright and motivated students is Ammar Jemal, a Grade 11 student from Hilltops Academy, who joined our Full Stack MERN Web Development course. 🚀💻

In just two months, Ammar has already completed our Term 1 courses and is now diving into Term 2. But that’s not all—he’s also built his own static portfolio website! 🌐 Check out his impressive work here: Ammar's Portfolio. 🎨👨‍💻


Ammar is well on his way to Term 3, where he’ll continue applying his new skills to real-world projects. Imagine what you could achieve in just a few short months!


At Mizan Institute of Technology (MiT), we believe in transforming dreams into reality by providing practical, hands-on learning in high-demand tech fields. Whether you're a high school student or a career changer, we offer the tools, knowledge, and support you need to succeed.


🚀 Ready to start your own journey? Next round registration will be launching in a few weeks!
Keep your eyes on us and be ready to invest in your future. This is your chance to be part of something extraordinary.


🔗 Join us: mizantechinstitute.com
📧 Email: [email protected]
📞 Phone: 098714 3030 | 098926 3030 | 0112 73 99 73
📍 Location: Addis Ababa, Apple Plaza, 7th Floor, 7-05.
Your future starts today. Be ready!


#MizanInstituteOfTechnology #StudentSuccess #WebDevelopment #FutureTechLeaders #JoinUs #NextGenSkills #DreamsIntoReality #MERNDevelopment #TechJourney
👍5🎉21
Mizan Institute of Technology - MiT🇪🇹
🚀 Unlock Your Future with Mizan Institute of Technology (MiT)! 🌟 Just 2 months ago, we opened the doors to our cutting-edge courses, and the results speak for themselves! Among our bright and motivated students is Ammar Jemal, a Grade 11 student from Hilltops…
ከ2 ወራት በፊት በነበረን የበርካታ ቴክኖሎጂ ኮርሶች ምዝገባ መካከል አንዱ በሆነው ፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት የ6ኛ ዙር ምዝገባ ተቋማችን ከተቀላቀሉ ተማሪወች መካከል አንዱ የሆነውን አማር ጀማልን እናስተዋውቃችሁ: : አማር በሂልቶፕስ አካደሚ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነው:: አሁን ላይ በተቋማችን የፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት ኮርስ በመማር ላይ ይገኛል:: በነበረው የ2 ወር ቆይታ ብቻ የተርም 1 ኮርስን ሲያጠናቀቁ የሚሰጠውን የግልን ድረ ስታቲክ ድረ ገፅ ማበልፀግ ፕሮጀክት በዚህ መልኩ በመስራት ይህን ፖርትፎሊዮውን ልንጋብዛችሁ ወደድን:: https://ammarjemu.github.io/Portfolio/

እርስዎም በተቋማችን ከሚሰጡ ዘመናዊ እና ተፈላጊ ኮርሶች መካከል የፈለጉትን በመምረጥ ህልምወን እውን ማድረግ ከፈለጉ በቅርቡ የምንጀምራቸውን በርካታ ኮርሶች ምዝገባ በጉጉት ጠብቁን።

ከሚዛን ቴክ ጋር ወደ ፊት😇
👏30👍82🔥1
ሦስት ሚሊዮን አፍሪካዊያን በኤ.አይ ዘርፍ ሊሰለጥኑ ነው።

የአፍሪካ ልማት ባንክ ከቴክኖሎጂ ኩባንያዉ ኢንቴል ጋር በመተባበር 3 ሚሊዮን አፍሪካውያንን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ለማሰልጠን ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በአህጉሪቱ የሚገኙ 30 ሺህ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችም መሠረታዊ የኤ.አይ ክህሎት ስልጠና እንዲወስዱ ስምምነቱ ዕድል እንደሚከፍት ተመላክቷል።

ስምምነቱ በአህጉሪቱ ያለዉን የቴክኖሎጂ ሥነ-ምህዳር ለማስፋት ጉልህ ሚና ይኖረዋል። አፍሪካዊያን የቴክኖሎጂዉ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን በዘርፉ እውቀት እና ክህሎት ያላቸዉ እንዲሆኑ ለማድረግ አስተዋጽኦ እንዳለዉ ተገልጿል። በዚህም ቴክኖሎጂውን ለሁሉም ተደራሽ በማድረግ የአህጉሪቷን እድገት በቴክኖሎጂ የሚያግዝ ዜጋን መፍጠር እንደሚገባም ተነስቷል።

ስልጠናው ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት እና መሰል ለዕድገት መሰረት የሆኑ ዘርፎች ምርታማ በሚሆኑበት መንገድ ዙሪያ ትኩረቱን የሚያደርግ ይሆናል።

የሁለቱ ተቋማት ስምምነት የአፍሪካ ሀገራት በሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት ቴክኖሎጂ የፖሊሲ እና የቁጥጥር ማዕቀፎችን በማዘጋጀት ረገድ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴም ድጋፍ ያደርጋል ሲል የአፍሪካ ልማት ባንክ በድረ ገጹ አስነብቧል።

Ethiopian AII
👍223
In a recent interview, OpenAI CEO Sam Altman dismissed the notion that AI will lead to widespread unemployment, instead urging students to embrace and learn the technology.

Altman expressed his belief that while certain jobs may evolve, there will continue to be ample opportunities. He encouraged students concerned about AI replacing their jobs to focus on learning to use the technology, a strategy he personally found successful with computer programming.

According to the report by Business Insider, Altman’s optimistic perspective contrasts sharply with that of Silicon Valley investor Vinod Khosla, who has predicted that AI could replace 80% of the tasks in 80% of jobs. Khosla cautioned that unlike previous technological shifts, workers may not be able to simply upgrade their skills to avoid job losses.

However, a recent study by Indeed identified over 2,800 work skills and concluded that none of them were “very likely” to be replaced by AI.

Benzinga
👍10
ማይክሮሶፍት ኩባንያ 2024 የመስከረም ወር የዊንዶዉ-11 ምርቱን ለማዘመን-13 የደህንነት ማሻሻያዎችን ለተጠቃሚዎች አቅርቧል።

ማይክሮሶፍት ያቀረበዉ “KB5043145 optional update” ማሻሻያ በዊንዶዉስ-11 ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ክፍተቶችን የሚደፍን ሲሆን ከእነዚህ ክፍተቶች መካከልም በኤጅ “Edge” የመረጃ ማፈላልጊያ እና የታስክ ባር አገልግሎቶች ላይ በድንገት አገልግሎት የመቆም ችግርን የሚቀርፍ ማዘመኛ ነዉ።

ከዚህ ባሻገር የዊንዶውስ-11 22H2 እና 23H2 ተጠቃሚዎች ኮምፒውተሮቻቸው ዳግም ማስጀመር(restart) ለማድረግ መቸገራችዉንና አንዳንዴም ምላሽ ለሚጠይቁት ጥያቄዎች ምላሽ ለማግኘት አስቸጋሪ መሆን ማዘመኛዉ መቅረቡን ኩባንያዉ አሳዉቋል።

ተጠቃሚዎችም የሳይበር ጥቃቶች መከላከያዉ መንገድ የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮች በየጊዜዉ ማዘመን በመሆኑ ማይክሮሶፍት ኩባንያ “ለዊንዶዉ-11” ተጠቃሚዎች ያቀረበዉን ማዘመኛ መተግበር አንዱ መከላከያ ዘዴ ነዉ። በዚህም የዊንዶዉስ ምርታችሁን በየጊዜዉ እንድታዘምኑ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ይመክራል።

የደህንነት ማሻሻያዉን ለመተግበር በቅድሚያ “Settings” የሚለዉን በመምረጥ በመቀጠል “Windows Update” የሚለዉን በመጫን “Check for Updates” የሚለውን በመጫን ማዘመኛዉን በመተግበር ራስዎን ከጥቃት ይጠብቁ።

INSA
👍11
Apple AI Research Introduces MM1.5: A New Family of Highly Performant Generalist Multimodal Large Language Models (MLLMs)

Multimodal large language models (MLLMs) represent a cutting-edge area in artificial intelligence, combining diverse data modalities like text, images, and even video to build a unified understanding across domains.

#AI #ML #Automation
👍3
2025/07/08 17:18:52
Back to Top
HTML Embed Code: