Forwarded from Rida and shawls
RAMADAN KAREEM
New arrivals NEW!!!!! አዲስ የገባ
የየመን ሻል (ሪዳ)
እነዚህ ሪዳ/ሻሎች ለሁሉም የ አየር ሁኔታዎች ተስማሚ ናቸው። ለአዘቦት ወይም ለቅንጦት ሚለበሱ ፡እንደ ስካርፍ ወይም እንደ ሽርጥ እንዲሁም እንደ መስገጃና ለብርድ መከላከያ ያገለግላሉ
💰1900 ብቻ

ፏ ፀዳ ሽብርቅ ይበሉ

አሁኑኑ ይዘዙ
📣💥💥💥
ብዛት ለሚፈልጉ ልዩ ቅናሽ

Order now አሁኑኑ ይዘዙ
Call now!!
+251921562782
+251911410442
Or order @khal10d @Selah_a
Get yours at https://www.tg-me.com/+K68nHc_O90FkNWNk
ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ....
https://youtu.be/OvgA189xdqU

በሀገራችን ረጂም የመድሕ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ከናኘ እንቁ የመድሕ ሙአሊፎች መካከል የሰይድ ዑስፉር ሥም በከዋክብቶች መሃል ደምቃ እንደወጣች የምሽት ጨረቃ ጎልቶ ይነበባል።

ሰይድ ዑስፉር! እውነትም በረሱላችን እውነተኛ ውዴታ የተለከፉ ታላቅ የመድሕ ጠቢብ ነበሩ።ይሄን ለማረጋገጥም አንድ ሁለት መድሓቸውን ገልጦ ማየት ብቻ በቂ ይሆናል።

ጀሊሉ፣ዘይኔ አሚና፣እሳት ነው ፍቅር የተሰኙና ሌሎች መድሖቻቸው  የቃላት ሃብት፣የገለጻ ጥበብና የዜማ አመራረጥ ብቃት ከታየባቸው መድሖች ውስጥ ይጠቀሳሉ።ለአድማጭ ጆሮ የደረሱት ወደ 31 እንደሚደርሱም ይነገራል።የሰይድ ዑስፉር መድሕ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አድማጭን በፍቅር መያዝ የሚችል አቅም የተቸረው ከምኔው አለቀ የሚያሰኝ ነው።

ምናልባትም የዱንያ ነገር ሆኖ ሞት ባይቀድማቸውና በተወለዱ በ46 አመታቸው በወደ አኺራ ባያልፉ ኖሮ ከሰይድ ዑስፉር የመድሕ ማእድ  ከዚህም የሰፋ አያሌ የጥበብ ውጤቶችን ማየት በቻለን ነበር።ሆኖም ቀደር ነውና በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር 1929 ተወልደው ጥቅምት ወር ላይ 1975 አለፉ!

ይሁን እንጂ"ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳን ብሞት" የሚለው የመሻይኾች አባባል ከአመታት በኋላ ሰይድ ዑስፉር ቤት የገባ ይመስላል።ሰይድ ዑስፉርን ቁርርጥ አያቱን የሚመስለው የልጅ ልጃቸው "ሐይደር የዱዲን" ከሰይድ ዑስፉር ሐሪማ ፈቃድ ተሰጥቶት እነሆ የኣያቱን የመድሕ ኪታብ ከተኖረበት በክብር አንስቶ እሱም በተራው ረሱላችንን ማወደሱን ጀምሯል።"ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳ ብሞት ....!"
መመረጥ ነውኮ!

በዒናያ ሪከርድስ ያገኙታል!
https://youtu.be/OvgA189xdqU
https://youtu.be/OvgA189xdqU
ሙዓዝ ሀቢብ አዲስ ስራ ለቀቀ
Shukren
ፋቲህ ሪከርድ ሁለተኛው የሙዓዝ ሀቢብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅርብ ስራ እንጀምራለን
https://youtube.com/watch?v=CfvzD3_vHvo&si=R9-3rnap6_tx39N2
2024/05/16 00:06:48
Back to Top
HTML Embed Code: