Telegram Web Link
በመድረሳችን አዲስ የተጀመረ ደርስ -

منظومة البيقونية

ኢንሻአላህ በቅርቡ መልለቀቅ ይጀምራል ....
አሚና ከምትባል የጉራጌ ተወላጅ ጋር በዱባይ ለ 5 ወራት ያህል አንድ ስራ ላይ ቆይተን ነበር ። በጊዜው መጠኑ በዛ ያለ ገንዘብ አስቀምጪልኝ ብላ ሰጥታኝ ነበር ። ከዛ በኋላ በመጥፋቷ አዳራሻዋን ሳላገኝ
4 አመታት ተቆጠሩ ።
እህቴ አሚና :-
ይህን እያየሽ ከሆነ ሀቅሽን እንድትወስጂ እጠይቅሻለሁ

ዓኢሻ  ጂብሪል telegram 👇👇👇
@aishajibrl
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ብቻ አሏህን ፍራ!

ራስክን አትስቀለው ተራ ነኝ ብለህ በል
ለባልደረቦችህ ውዳሴ አትዘንበል
መንደር ስላጦዘህ ልብህ አይሸንገል

ስንት አለ ከኔ ጋር ብለህ ከቶ አታስላ
ተቅዋህ ያስጨንቅህ እሱ ነው ከለላ

ለራስ ስትሟገት ግዜህን አትግፋ
እኔ 'ኔ በማለት ጉንጭህን አታልፋ

ቢዘልፉህ አታስብ ወሰንን ቢያልፉብህ
ከራስ ስትመክት እለቱ አይምሸብህ
ከንቱ ነው እለፈው ያለቱን ቢሉብህ

ተቅዋህን ሰንቀው ፈጣሪህን ፍራ
የተግባር ሰዉ ሁነው ሳትደክም ስራ
ተውሒድ ተውሒድ እያልክ አጥብቀህ ተጣራ !
ሰውን ተወዉ ወዲያ ያወራውን ያውራ!

ብቻ አሏህን ፍራ!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ (عبد السلام عبد الله)
📻 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል - 32

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር

የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream
Forwarded from المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل
ያውልህ የ @Muhammedsirage M.Nur ግጥሞች! ግባና ጨምቀህ "ማር" አውጣ።


ግድ የለኝም ለዘር
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/200

ልቤ ሆድ አታስፋ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/160


ታላቁ ነብዪ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/211


ሞተናል
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/218


ማን ነው አሸባሪ?
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/383


ወንድሜ ወዳጄ!
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/420


መልካም ሆድ አይችልም
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/495

ታመናል በጠና
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/512

ዳቦ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/518

የታል ጌትነቱ?
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/526

ኢኽዋኒ ከምሆን
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/557

"ነብዩ" አደናግሬ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/575

ሞት
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/579

ያልበሰለ ደዕዋ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/795

ጴንጤና ኮረና
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/1244

.......
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/1270

"ሲነግሩት ካልሰማ!"
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/1314

ዘሬ አይደለም
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/1462

የት ደረሱ ከቶ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/1547

ተው ተመለስ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/1640

ሰንቅ ለነገው ቀን
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/1879

መውሊድ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage/1965
Audio
ያምናሉም.....
ያጋራሉም.....
ማለት ምን ማለት ነው ?

አጠር ያለ ማብራሪያ

በሙሐመድ ሲራጅ ሙ- ኑር

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
የመንሀጅ አስሳሊኪን ደርስ ከመጀመሪያው ጀምሮ

كتاب البيوع

ድረስ ተለቋል .... የሌሎቹ ባቦች ድምፆች ያልተለቀቁት ጥቂቶቹ ያልተቀዱ ሌሎቹ ተቀድተው የጠፉ ሆነውብን ነበር .... በቅርቡ ያልተለቀቁትን መልቀቅ እንጀምራለን - በአላህ ፈቃድ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
MuhammedSirage M.Noor
🎧 منهج السالكين የሚንሃጁ ሳሊኪን ደርስ ከ1᎗31
መንሀጅ አስሳሊኪን ደርስ

ከክፍል 1 -36
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፀበልና የቅጥፈት ነቢያት ቦታዎች - የፈውስ ወይስ የቀውስ ቦታዎች ?!

አላማጣ እና ቆቦ አካባቢ " ውሃ ወለድ " የሚባልለት የአተት ወረርሽኝ ገብቷል ..

መናሻው ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ?

- ከአላማጣ ወጣ ብላ በምትገኝ አንዲት ቦታ ላይ ( አጋምተ /አካ በኬ/ በምትባል መንደር ... )
" ታላቁ ሚካኤል ወረደ" ተባለ ። በአካባቢው የሚገኘውን ውሃም " የፈውስ ፀበል ነው " ብለዉ አወጁበት ... ሰውም ፈውስን ፍለጋ ወደ አካባቢው ይጎርፍ ጀመር ... ውጤቱ ግን በፈውስ ፈንታ በ"አተት ወረርሽኝ " መወረር ሆኗል ... ፀበሉ ለበሽታው መነሻ ሆነና ለፈውስ ታድመውና ፈውስን አልመው የተፀበሉት ታዳሚዎች ይህን የከበደ በሽታ ተሸክመው ተመለሱ ... በነገራችን ላይ ፈውስን ፍለጋ በተለያየ ግዜ የተሰበሰበው የፍጡር ብዛት አስደንጋጭ ነበር !

አሁን ላይ ወደ ቦታው መሄድ ተከልክሏል .... አላማጣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል :: ሆስፒታል ውስጥ በወረርሽኙ ለተጠቁ ሰዎች ድንኳኖች ተጥለዋል ... ባጠቃላይ ጉዳቱ ቀላል የሚባል አይደለም - ከባድ እንጂ !

ሰሚ ጆሮ ጠፍቶ እንጂ ቀድሞውኑ እኒህ እና እኒህን የመሰሉት የቅጥፈት ነቢያት ስፍራዎች የፈውስ ሳይሆኑ የቀውስ ቦታዎች መሆናቸውን ሰንሰብክ ኖረናል - አንድ አምላክን በብቸኝነት የምናመልከው እኛ ሙስሊሞች !

ቪድዮውን ለማያያዝ ስል የመጀመሪያውን ፅሁፍ አጥፍቼ በድጋሚ ለጥፊያለሁ ...


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ወንድሞችና እህቶች :-

የቢድዓ ሰዎችን በቸልታ መመልከት ፣ እነሱን ማወደስና ማጦዝ እየበረከተ ነው ።

የጥፋት ሰዎችን አንዳንድ መልካም ነገሮች በማየት አደጋቸውን መጥጠንቀቅ እጅጉን እየደከመ መጥቷል ...

ለነፍሳችን ሥንል መካከለኛን አቋም ተግባራዊ ለማድረግ የቻልንውን እናድርግ !
የቢድዓ ሰዎች የሚግገባቸውን ሊያገኙ ይገባል !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ዝናን መከጀል የኢኽላስ ባላንጣ ነውና የአማኝ ልብ ወደሱ ሊያማትር አይገባም ነበር ። ግን ምን ይደረጋል ?! ተውሒድን ተገንዝቧል ከሚባለው እንኳን በርካታ ሰው ገብቶበታል - ይሄን ጀርባ ሰባሪ በሽታ !
በመልካም ስራዎቻችን ዝናን ማሳደድ ሺርክ መሆኑን ዘነጋን ?!! እውነትም የወረደ ትውልድ ነው የኛ ትውልድ !!!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
የሚያሳዝነው ተጨማሪ ነገር :-

ዝናን የሚያሳድደው ብቻ ሳይሆን ዝነኛን የሚያሳድደውም እጅጉን ብዙ ነው !! ተሳዳጁ ዝነኛ የወረደ የፊስቅ ሰው ቢሆንም ዝናውን በማሰብ ብቻ የሚክበው ፣ የሚከብበውና የሚያጦዘው እጅጉን ብዙ ነው !!

እውነትም የወረድን ነን’ኮ !!!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from Abdusomed M/Nur - Text (Abdusomed MNur Al-Jeberty)
የአርበዒን_አን_ነወውያህ_ሓዲሶች_ከነማሟያቸው.pdf
803.4 KB
📕📗📘📙

የአርበዒን አን-ነወውያህ ሓዲሶች ከነማሟያቸው ትርጉም እና
ከሓዲሶቹ የምንወስዳቸው ትምህርቶች

ዝግጅት ፦

በ ዓብዱሶመድ መሓመድ ኑር

📕📗📘📙
Audio
كتاب التوحيد ١

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 1

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٢

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 2

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٣

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 3

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
2025/07/07 07:46:19
Back to Top
HTML Embed Code: