Telegram Web Link
አሁንም እየተለቀቀ ነው ማስታወቂያው ... አሁንም ለኔ አይታይም !

እንደውም ... ድርጅቱ የጥሩ ሰዎች እንዳልሆነም ነው ወንድሞች ያሳወቁኝ
የአንዋር መስጂዱ " የነባሩ እስልምና ተከታይ "

" ወሃቢዮችን ደብድቡ አስደብድቡ " እያለ አሏህን መፍራት በማያውቀው አንደበቱ እንዳሻው የሚናገረው " የነባሩ እስልምና ተከታይ " መሆኑ ነው ... እንዲህ ነበር የነቢዩ ሱና ?!
አሕባሾች እየጀበኑ ፣ እንዲህ እየሆኑ እና እንዲህ እየኖሩ ነው " ከኛ ወዲያ ነቢዩን ወዳጅ የለም" የሚሉት ... ካልመራናችሁም ይሉናል !

ሊመሩን ሲፈልጉ ያሰልሙናል እንጂ አክፍረው ጨርሰውናልኮ ጎበዝ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የሐጅ ወጎች" | በኡሥታዝ አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር እና በኡሥታዝ አቡል ዓባስ | የዙል ሒጃ አሥርት ቀናት ትሩፋት|

Part | ❶

ሙሉ ትምህርቱ ክፍል #አንድ YouTube ላይ ተጭኗል። ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ :- https://youtu.be/aX8faEOW05s?si=34EvcIHWnNtYzN3U

ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-

➤ ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/@daio_YT07
➤ ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/daioFB07
➤ ቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@daio07
➤ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/daio_in07
➤ ቴሌግራም :- https://www.tg-me.com/daio_TG07

ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- [email protected]

#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
የትም ብትሆን አሏህን ፍራ !

ማንም በሌለበት ክፍል ውስጥ ልትሆን ትችላለህ... ነገርህ ከፍጡር ሁሉ የተሰወረ ሆኖ ወደ ፈለግከው መመልከት የምትችልበት ሁኔታ ላይ ልትሆን ትችላለህ ! ... ያሻህን ባሻህ መንገድ ብታይ የሰዎችን እይታ የማትፈራበት ጨለማ ውስጥ አድፍጠህ ይሆናል ! ....
ግን ... የትም ብትሆን አላህ ባንተ ላይ ተቆጣጣሪ ነውና ከሱ ልታመልጥ አትችልም ! አሏህን ፍራ !
اتق الله حيثما كنت
የድብቅ ወንጀሎች ቀልብን ገዳዮች ናቸውና ተጠንቀቅ !
አይኖችህ በተገለልክና ብቻህን በሆንክ ግዜ ከዳተኛ እና ሌቦች እንዳይሆኑብህ ተጠንቀቅ !

يَعْلَمُ خَائِنَةَ الْأَعْيُنِ وَمَا تُخْفِي الصُّدُورُ

(አላህ) የዓይኖችን ክዳት ልቦችም የሚደብቁትን ሁሉ ያውቃል፡፡

አይኖችን ከክልክል ነገሮች መጠበቅ ልብን ያፀዳል ። ክብርን ያጎናፅፋል ... አሏህ ዘንድ ትልቅ ምንዳን ያስገኛል ...
የትም ብትሆን አሏህን ፍራ !!!!!
ቀደም ሲል ቴሌግራም ላይ ተለጥፎ የነበረ ...
www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◕ الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
🍂
ዱዓእ እና ኢስቲቓሳን በተመለከተ ከጥንት ጀምሮ የጥፋት ሰዎች የሚያቀርቧቸውን ማደናገሪያዎች ከበቂ መልሶች ጋር ማወቅ ለምትፈልጉና የዓረብኛ ኪታቦችን የምታነቡ ወገኖች እነዚህን ኪታቦች በማንበብ ብቻ ሳይሆን በማጥናትም አደራ፦
الإستغاثة / الرد على البكري - الإمام ابن تيمية

الصارم المنكي في الرد على السبكي - الحافظ ابن عبدالهادي

صيانة الإنسان عن وسوسة الشيخ دحلان - السهسواني

هذه مفاهيمنا - الشيخ صالح آل الشيخ

የሺርክ ሰዎች ማደናገሪያዎች በነዚህ አስደናቂ ኪታቦች አፈር በልተዋል


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 7

አሕባሾች እና ቁርአን


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -8
ነባሩ ኢስላም የትኛው ነው ?
ነባሩ ሙስሊም ማን ነው ?

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٦

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 6

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 123


በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٧

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 7

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

25 ደቂቃ

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አኺራን እናስታውስ !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -9

አሕባሽ እና ቀብር ላይ መንከባለል

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 11

ባእድ አምልኮ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ስጦታ - ሙስሊሞችን አላኖር ላሉ ፅንፈኛ ጴንጤዎች \ ሉተራዉያን \



ከንቱ ፍቅር

በልቦናህ ያልሰፈረን ሰላም ፍቅር ስትደሰኩር

በሞኝ ስልትህ ተቆራምደህ የሞኝ ጆሮ ስትኮረኩር

‘ ይወድሃል ይወደኛል ‘ ‘ ሰላም ምቾት ‘ ስትል ከርመን

ያገሩ አየር የሞቀህ ቀን ሰው ስትበላ ቆመን አየን !!

መንደር ቀየው ለኛው እንጂ አይመጥንም ለሙስሊሙ
አይኔም አይይ ከቶ እነሱን አይጠራ ባገር ስሙ

ትል ጀመረ “ የፍቅሩ ሰው “

ከፊል ቀየን ስትወርሰው !

እንዳንተማ አላየሁም - ልቡ ጭራቅ ፊቱ እንደ ሰው !



https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -12

የአሕባሽ መሪዎች እና ሓጅ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -13
አሕባሽ እና አሻዒራ የአሏህ ባህሪዎች እና መገለጫዎች ላይ :-
አሏህ በአሕባሽ አሻዒራ እይታ " አዛኝ ነው " አይባልም
" መልካም ሰዎችን ይወዳል " አይባልም ... መመሪያቸው ቁርአን እና ሱና ሳይሆን አቅል ነው !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
2025/07/09 01:46:13
Back to Top
HTML Embed Code: