ዱዓእ እና ኢስቲቓሳን በተመለከተ ከጥንት ጀምሮ የጥፋት ሰዎች የሚያቀርቧቸውን ማደናገሪያዎች ከበቂ መልሶች ጋር ማወቅ ለምትፈልጉና የዓረብኛ ኪታቦችን የምታነቡ ወገኖች እነዚህን ኪታቦች በማንበብ ብቻ ሳይሆን በማጥናትም አደራ፦
الإستغاثة / الرد على البكري - الإمام ابن تيمية
الصارم المنكي في الرد على السبكي - الحافظ ابن عبدالهادي
صيانة الإنسان عن وسوسة الشيخ دحلان - السهسواني
هذه مفاهيمنا - الشيخ صالح آل الشيخ
የሺርክ ሰዎች ማደናገሪያዎች በነዚህ አስደናቂ ኪታቦች አፈር በልተዋል
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage

Audio
كتاب التوحيد ٦
ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 6
በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 6
በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 123

كتاب التوحيد ٧
ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 7
በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር
25 ደቂቃ

Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ስጦታ - ሙስሊሞችን አላኖር ላሉ ፅንፈኛ ጴንጤዎች \ ሉተራዉያን \
ከንቱ ፍቅር
በልቦናህ ያልሰፈረን ሰላም ፍቅር ስትደሰኩር
በሞኝ ስልትህ ተቆራምደህ የሞኝ ጆሮ ስትኮረኩር
‘ ይወድሃል ይወደኛል ‘ ‘ ሰላም ምቾት ‘ ስትል ከርመን
ያገሩ አየር የሞቀህ ቀን ሰው ስትበላ ቆመን አየን !!
መንደር ቀየው ለኛው እንጂ አይመጥንም ለሙስሊሙ
አይኔም አይይ ከቶ እነሱን አይጠራ ባገር ስሙ
ትል ጀመረ “ የፍቅሩ ሰው “
ከፊል ቀየን ስትወርሰው !
እንዳንተማ አላየሁም - ልቡ ጭራቅ ፊቱ እንደ ሰው !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ከንቱ ፍቅር
በልቦናህ ያልሰፈረን ሰላም ፍቅር ስትደሰኩር
በሞኝ ስልትህ ተቆራምደህ የሞኝ ጆሮ ስትኮረኩር
‘ ይወድሃል ይወደኛል ‘ ‘ ሰላም ምቾት ‘ ስትል ከርመን
ያገሩ አየር የሞቀህ ቀን ሰው ስትበላ ቆመን አየን !!
መንደር ቀየው ለኛው እንጂ አይመጥንም ለሙስሊሙ
አይኔም አይይ ከቶ እነሱን አይጠራ ባገር ስሙ
ትል ጀመረ “ የፍቅሩ ሰው “
ከፊል ቀየን ስትወርሰው !
እንዳንተማ አላየሁም - ልቡ ጭራቅ ፊቱ እንደ ሰው !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -13
አሕባሽ እና አሻዒራ የአሏህ ባህሪዎች እና መገለጫዎች ላይ :-
አሏህ በአሕባሽ አሻዒራ እይታ " አዛኝ ነው " አይባልም
" መልካም ሰዎችን ይወዳል " አይባልም ... መመሪያቸው ቁርአን እና ሱና ሳይሆን አቅል ነው !

አሕባሽ
አሕባሽ ከእምነት መሠረቱ ጀምሮ ነገሩ ሁሉ የሚገርም የጉድ አንጃ ነው !
1 - አዛኙን አሏህ በመለመን ፈንታ የሙታን መንፈስ ከለላ ይሆነኛል ብሎ በማመን ሙታንን የሚማፀን ጀዝባ ነው !
2 - አሏህ
الرحمن على العرش استوى
በማለት ከዓርሹ በላይ መሆኑን አሏህ ሲገልፅ ሸሪዓን መፃረር የዘወትር መንገዱ የሆነው አሕባሽ በድፍረት
الله موجود بلا مكان
አሏህ ያለ ቦታ ነው ያለው
ይላል
3 - ለአንድ ሓዲስ ሰሒሕነት (ትክክለኝነት ) ሊሟሉ የሚግገባቸውን መስፈርቶች ያሟላ ሀዲስ በጫት ከተበረዘ ዓቅሉ ጋር ካልገጠመለት የተደናበረ ዓቅሉን በማስቀደም የነቢዩን ሐዲስ ውድቅ እንደሚያደርግ በድፍረት ይናገራል !
4 ሰዎች ከክርስትና ወደ ኢስላም ሲመጡ እንደ ሙስሊሞች በመደሰት ፈንታ ከፅንፈኛ የኢስላም ጠላቶች ጋር ሙሾ ያወርዳል . ወገንተኝነቱ ዘወትር ከኢስላም ፅንፈኛ ጠላቶች ጋር ነው !
5 ... አሕባሽ " ካፊር ነው '' ብሎ የፈረጀውን በርካታ ሙስሊም " ካልመራሁህ " ብሎ ጦር የሚሰብቅ ዟሊም የጠላት ቅጥረኛ ነው ...
6 _. አሏህን በትንሹ እንኳን አይፈራምና በተፃረረው ሁሉ የኩፍርን ብይን ለማስፈር " ካፊር ናቸው " ለማለት አይኑን አያሽም ... ደፋር ፋሲቅ ነው! የአሽዓሪያን እምነት ፣ የሱፊያን መንገድ የያዙ የኔ የሚላቸው መሻይኾች ሳይቀሩ ያወደሷቸውን ኢብኑ ተይሚያ እና ሌሎች ዑለማእን የሚያከፍር ባለጌ ደፋር ነው!
እነዚህ ለናሙና ያህል የቀረቡ ጥመቶቹ ናቸው .. አለያ የአሕባሽን ጥመት ቆጥሮ መዝለቅ እንደማይቻል የታወቀ ነው!

ወንድሞች ባልጠበቅኩት ፍጥነት የምፈልገውን በበቂ ሁኔታ ልከውልኛል - አሏህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው !
Forwarded from قناة الشيخ محمد بن عبدالله المعيوف
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
03 الصدق الصدق أيها المسلم - من فوائد الدرس التاسع والثلاثون من التوحيد