Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 17

" መውሊድ ተጠርቶ ያልመጣ ይጠላኛል "

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አሕባሽን በተመለከተ አጫጭር መልእክቶችን ቲክቶት ላይም ስለጥፍ የነበረ ቢሆንም ... ዛሬ ግን ( ሪፖርት ስለተደረገ ) መሰለኝ ከመለጠፍ ተከልክያለሁ ... ያጠፉታል ... በምን በኩል ሊስተካከል እንደሚችል የምታውቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ
እንደተነገረኝ " ሪፖርት " ስላደረጉ ነው ይህ የተፈጠረው ... አላስተዋልኩም ነበር እንጂ ከዚህ በፊት የተለቀቁ አንዳንድ ቪዲዮዎች ላይ እገዳ ነበር - እንዳይሰራጩ ...

ይህን ያህል በመረጃ በቶሎ ይቆስላሉ ብየ አላሰብኩም ነበር .....

ሌላውም አይቀርም እንጂ የቀረው ቢቀር ቴሌግራም ላይ አለሁ ! ኢንሻአሏህ ---

https://www.tiktok.com/@muhammedsirage1940?_t=ZS-8x8iYfM1dys&_r=1


User name

muhammedsirage1940
ወሏሂ ነው የምላችሁ !

ቲክቶክ የሚባለውን መንደር የተቀላቀልኩትም ሆነ አሕባሽ ላይ የተሰሩ ተከታታይ አጫጭር ቪዲዮዎችን መልቀቅ የጀመርኩት በቅርቡ ቢሆንም ያየሁት ነገር ግን አስደንቆኛል ...
1 - ኮሜንቶቻቸው ላይ የምመለከተው ስድብና ማክፈር ብቻ ነው ... መረጃ የነሱ ጎረቤትም አይደለም ...
2 - በተገቢው መልኩ ስላልሠራን እንጂ ተከታታይ ስራዎችን ብንሠራ ኖሮ አመርቂ ውጤትን እናይ ነበር - በተለይ በመተባበር በመደጋገፍ ብንሠራ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ለግዜው ቲክቶክ ላይ እገዳው ተነስቷል

ለተባበራችሁኝ ሁሉ ጀዛኩሙሏህ እላለሁ
ሴቶች እህቶቻችን ሆይ ፡-
በየ ሶሻል ሚዲያው አግቡን አጋቡን በማለት ራሳችሁን አታርክሱ ! አሏህ ባዘዘው መንገድ ቀጥ በሉና በቀጥተኛ በር ለመግባት ሞክሩ ። አሁን ያለችሁበት መንገድ በሰዎች ላይ ፈተና ከመፍጠርና እናንተን ከማርክስ ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም ደሞም የ ዘራፊዎችና የ" ሞካሪዎች " ሲሳይ መሆናችሁን ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው ! የተቆርቋሪ ወንድም ምክር አድርጋችሁ ብታስቡት መልካም ነው !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 16- B

የነሱ (የአሕባሽ ) ወሊዮች " ሁሉም ነገር አላህ ነው " ይሉናል

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 124

ከሚለው ጀምሮ...

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 125

ከሚለው ጀምሮ...

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 126

ከሚለው ጀምሮ...

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٨

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 8

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٩

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 9

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ١٠

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 10

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ١١

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 11

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ 18

አሕባሽ መሸቢህ ነው !

( ፍጡራንን ከአሏህ ጋር ያመሳስላል )

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 19

የሐሰን ታጁ ተሕሪፍ - በነቢዩ ሐዲስ ላይ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ኢስቲቓሣ እና ዱዓእ
Muhammedsirage M.Nur
በእኛ እና በአሕባሾች መካከል ክፍል 3

ታላቅ ርእሰ !

"ኢስተቓሣ እና ዱዓእ"

የአህሉሱና አቋም ምን ይመስላል?

የአሕባሾችና የመሰሎቻቸውሥ?

በርእሱ ላይ የሚያቀርቧቸው ሹብሃዎች (ማደናገሪያዎች) ከበቂ መልሦቻቸው ጋር!!
www.tg-me.com/Muhammedsiragecom
አህባሽና ኢስቲዋእ
Abu Imran
MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage


"በእኛ እና በአሕባሾች መካከል"

ተከታታይ ትምህርት

ክፍል 1-

الرحمن على العرش استوى
ወይስ
الله موجود بلا مكان ؟!

43 ደቂቃ ያህል ነው

በድጋሚ የተለጠፈ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 20

ቁርአን የአሏህ ቃል ነው

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
2025/07/10 12:03:19
Back to Top
HTML Embed Code: