Telegram Web Link
MuhammedSirage M.Noor
9b24ee25ecea743d541b30fafaacd5dd.mp4
በነገራችን ላይ - ከርከሪ የተባለውን ሰዉ የሳውዲ ሸይኽ ነው ብለው የሚሉት ውሸታቸውን ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ ይህንን ባእድ አካሄድ ነው ነው በሙስሊሞች መካከል ሊያሰራጨው የሚፈልገው ! ሙስሊሙን ጀዝባ ሊያደርግ ቆርጦ ተነስቷል አሕባሽ !


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ናቸው እንዲህ " 'የወሃቢያ' መንገድ አዲስ መንገድ ነው " በማለት ያለ ሀፍረት ደጋግመው የሚዋሹት !

እንዲህ ነበር እንዴ የነቢዩ እና የባልደረቦቸው ዒባዳ ?! እንዲህ ነበር የነሱ አካሄድ ?!
በፍፁም አልነበረም !

መጤው መንገድ የሱፊዎች መንገድ ነው!
ለኢስላም ባእድ የሆነው አካሄድ የአሕባሽ አካሄድ ነው !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ከአሕባሽ ልዩ ምልክቶች ውስጥ

ፖለቲከኞች ለምርጫ በሚወዳደሩ ግዜ ፓርቲዎቻቸው የሚለዩባቸው " ልዩ ምልክቶች" አሏቸው ..

እንደሚታወቀው በቅርቡ የመጀሊስ ምርጫ ይካሄዳል ..." ካፊሮች ናችሁና እንደ አዲስ ስለሙ " የሚለን ቀብር አምላኪው አሕባሽም
" እኔው ነኝ ልመራችሁ የሚገባኝ " በማለት
" ምረጡኝ " ሊል ተነስቷል ...

ታዲያ ... እዚህ ምርጫ ላይ ልዩ ምልክት ቢያስፈልግ ለአሕባሽ ሁነኛው ምልክት ምን ይሆን ?! ብየ አሰብ አደረግኩ ... ብዙ ማስተንተን ሳያስፈልገኝ አንዳንድ ምልክቶች መጡልኝ ...

1 " ልዩ ምልክቴ ቀብር ነው " ቢል ትክክለኛ መግገለጫው ይሆናል ... ብየ አሰብኩ ::
ለምን ... ?
ፍጡራንን በማይችሉት ነገር መለመን ሙታንን መማፀን በኢስላም የተወገዘ ምግባር ፣ ሺርክ ሆኖ እያለ ሰዎቹ የእምነታቸው መሰረት አድርገው ይዘውታል ...
وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلَا تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَدًا
" እነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው፡፡
(በውስጣቸው) ከአላህ ጋር አንድንም አትጣሩ"

ይህንን መፈጸም ኩፍር እንደሆነ ሲገልፅልን አሏህ እንዲህ ብሏል

وَمَن يَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ لَا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِندَ رَبِّهِ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ
ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ ለእርሱ በእርሱ ማስረጃ የሌለውን የሚማፀን (የሚገዛ) ሰው ምርመራው እጌታው ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እነሆ ከሓዲዎች አይድኑም፡፡
ነቢዩ እንዲህ ብለዋል

من مات وهو يدعوا من دون الله ندا دخل النار
"ከአሏህ ዉጭ ብጤ ተደርገው የተያዙ (ፍጡራንን ) እየለመነ የሞተ ሠው በርግጥም እሳትገባ "

ከዚህም ጋር አሕባሾች ዘንድ መታንን መማፀን
الترياق المجرب
የተሞከረ ፈውስ ነው !
እውታው ግን የተሞከረ ፈውስ መሆኑ ሣይሆን የታወቀ ቀውስ መሆኑ ነው !

ሐቁ ሺርክ መሆኑና ፍጡራንን ከአሏህ ጋር ማመሳሰል መሆኑ ነው !

2 ). ልዩ ምልክታችን ጫት ነው ቢሉ

የአሏህን ቤቶች ሳይቀር በዚህ ቅጠል ያረክሣሉና ... !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الإيمان بالقدر ..

وأن ما أصاب الإنسان لم يكن ليخطئه ...

الشيخ سليمان الرحيلي

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አሕባሽ - የነ ማህበረ " ቅዱሳን" ወዳጅ !

አሕባሽ ፅንፈኛ የኢስላምና የሙስሊም ጠላቶች አጥብቀው የሚደግፉት አፍራሽ ቡድን ነው !
እና ማህበረ ቅዱሳን ጧት ማታ ይሰብኩለታል ።
ለምን?
አሕባሽ የቀብር አምልኮን ፣ የተለያዩ ባዕድ አካሄዶችን እና ጫትን በሙስሊሞች መካከል በመበተን የአማኞችን ጥንካሬ ከውስጥ ይሸረሽርላቸዋል : ያደክምላቸዋል !

ወጣቱ በጫት ደንዝዞ መብቱን የማያውቅና የማይጠይቅ ጀዝባ ያደርግላቸዋል !

ሙስሊሙን እንደ " ወሃቢዮች " አንድ አምላክን ሳይሆን እንደነሱ አማልክቶችን የሚያመልክ አጋሪ ያደርጉለታል !

አሕባሽ - እውነትም የኢስላም ጠላቶች ስሪት

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ሰዎች ከአሏህ በተሰጣቸው ነገር ላይ
" ሐሰድ " ምቀኝነት ውስጥ አለመግባት የልብን ሠላም ከሚሰጡ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው ።

በመሠረቱ :- የኛ ሐሰድ ( ምቀኝነት) ምኞታችንን አይሞላም :: ከተመቃኘናቸው ሰዎች ላይ ፀጋን አያነሳም ።

ሠዎች ያገኙት ፣ የገነቡት ፣ ያወቁት ፣ የፈለጉትን ያገቡት ፣ በአሏህ ውሳኔ ነው ። ያጣንውን ያጣንው በአምላካችን ፍርድ ነው ። የአሏህን ፍርድና ውሣኔ በሰላም መቀበል እረፍትን ያጎናፅፋል :: በአሏህ ውሣኔ የተሰጡ ሰዎችን እያዩ መቆዘም የውስጥን እረፍት ከማደፍረሡ ጋር የአሏህን ውሣኔ ከልብ አለመቀበልን ያሳያል ። ከሐሰድ ከምቀኝነት እንውጣ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ብዙ ሠው ...
ሥታቀርበው ፣ በሰላምታ ስትጀምረው ፣ ሰላምታውንና ጥያቄውን በወቅቱና በውሉ ስትመልስለት ከደረጃህ ዝቅ አድርጎ የመመልከት አባዜ አለበት ።

ስትርቀው ለንግግሩ መልስን ስትነፍገው ፣ እያየህ በዝምታ ስታልፈው ፣ ለሱ ቁብ እንደሌለህ ስታሳየው ከልክህ በላይ ያሰበሃል ፣ ሊገናኝህ ይቋምጣል ...

ሠው በፈለገው ፣ እንደፈለገው ይገምትህ ! ሱናዉን ለተመግበር መትጋት ደግ ነው ።

ግን ... ክብርን መጠበቅም ተገቢ ነውና ማቅረብህ ፣ ሲፈልጉህ መግገኘትህና በቅርበት መንነጋገርህ ክብርህን ከሸራረፈ እኒህን ደግነቶች ለክብርህ ሸራራፊዎች መንፈግህ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል !

የሆነ ሆኖ :- ሠዎች በጡዘታቸው ሊስቅሉን በንቀታቸው ሊያወርዱን አይችሉም ። ነገሩ ሁሉ በአሏህ እጅ ነውና እሱን በመፍራት ከፍ ለማለት እንጣር !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አይነ ስውሩና እኛ

" አይነ ስውር አይኑ ማየት የጀመረ 'ለት የመጀመሪያ ስራው ዱላውን መወርወር ነው "

ከመሻይኾቻችን አንዱ የከፊል ሰዎችን አንዳንድ አስከፊ ባህሪ ሲጠቃቀሱ ይህንን ሲያወሱ ሰማሁ ...

አዎ ! አይነ ሰውሩ አይኑ የበራ 'ለት ለዘመናት ሲረዳው የነበረውን ዱላ አሽቀንጥሮ ይጥላል ...

ብዙዎቻችን ይህንን አይነስውር መስለናል ።

ልዩነቱ ያይነሰውሩ ስራ ነውር አለመሆኑ የኛ ምግባር ግን አስቀያሚ መሆኑ ነው !

አዎ ጡት ነካሾች በዝተናል ... የወዳጆች የዱንያ ሆነ የዲን ውለታ አይታየንም ... በቂ ምክንያት ሳይኖረን ለኑሮና ለብርሃን ምክንያት የሆኑ ደጋጎቻችንን ክፋት እናጎርሳቸዋለን ...

ታላላቆች እኛ ዘንድ ታላላቆች አልሆኑም ... ልቦቻችን ክው አሉና ሊክከበር የሚገባውን አላከበርንም ለሚታዘነው አላዝዘንንም !

የሚያሳዝነው ... ይህንን በሽታ እንደ ጤና ማየታችን !
በርግጥ ነው -- በቂ የሆነ ሸሪዓዊ ምክንያት ባለ ግዜ በአስተማሪህ በታላቅህ ላይ
ሊውወሰድ የሚግገባው እርምጃ ይወስሰዳል ...

አሏህ ይመልሰን !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Ms MN)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ محمد المعيوف
Audio
አሏህ ከዓርሹ በላይ ነው ... የዛሬ 2 ዓመት አካባቢ የተላለፈ አጠር ያለ ትምህርት

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
MuhammedSirage M.Noor pinned «አይነ ስውሩና እኛ " አይነ ስውር አይኑ ማየት የጀመረ 'ለት የመጀመሪያ ስራው ዱላውን መወርወር ነው " ከመሻይኾቻችን አንዱ የከፊል ሰዎችን አንዳንድ አስከፊ ባህሪ ሲጠቃቀሱ ይህንን ሲያወሱ ሰማሁ ... አዎ ! አይነ ሰውሩ አይኑ የበራ 'ለት ለዘመናት ሲረዳው የነበረውን ዱላ አሽቀንጥሮ ይጥላል ... ብዙዎቻችን ይህንን አይነስውር መስለናል ። ልዩነቱ ያይነሰውሩ ስራ ነውር አለመሆኑ የኛ ምግባር…»
ራስን ከብዙዎች የከፋ አድርጎ ማሰብ ወደ ተሻለ አቋም ለመሻገር ይጠቅማል ።

በርካታ አማኞች በተቅዋና በመልካም ስራዎች ቀድመውናል እያሉ ማሠብ ለቀልብ ተሃድሶ ያግዛል ። ወደ መልካም ስራዎች ለመነሳት ይረዳል ።

ራስን ከብዙዎች የተሻለ አድርጎ ማሰብ የተከለከለ ነገር ከመሆኑ ጋር ጎታች እና ጎጂ ሃሣብ ነው ።
የተሻለውን አዋቂው አላህ ነው ::

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
MuhammedSirage M.Noor pinned «አይነ ስውሩና እኛ " አይነ ስውር አይኑ ማየት የጀመረ 'ለት የመጀመሪያ ስራው ዱላውን መወርወር ነው " ከመሻይኾቻችን አንዱ የከፊል ሰዎችን አንዳንድ አስከፊ ባህሪ ሲጠቃቀሱ ይህንን ሲያወሱ ሰማሁ ... አዎ ! አይነ ሰውሩ አይኑ የበራ 'ለት ለዘመናት ሲረዳው የነበረውን ዱላ አሽቀንጥሮ ይጥላል ... ብዙዎቻችን ይህንን አይነስውር መስለናል ። ልዩነቱ ያይነሰውሩ ስራ ነውር አለመሆኑ የኛ ምግባር…»
" Smart " ስልኮችን ልጆች ሊደርሱባቸው አይገባም ...

በርካታ ወላጆች ልጆቻቸውን ከስልክ ጋር አለማምደዋል .. አቆራኝተዋል ... አንዳንዱ ወላጅማ የልጆቹን
" ስልክን በፍጥነት መጥጠቀም መቻል" እንደ ደህና ነገር ሲያየው እየተመለከትን ነው ...

ይሄ ከባድ አደጋን የሚያስከትል ከባድ ጥፋት ነው ... ልጆች ከስልክ ጋር በተቆራኙ ቁጥር ኩፍርና ኢልሓድን ጨምሮ መጥፎ ነገርን የመስማትና የማየት እድላቸው የሰፋ ይሆናል ... ስልክ የማንበብ ልምድ እንዳይኖራቸው እንቅፋትም ይሆናል ...

ልጆች እንዲበሉልን ፣ ለቅሷቸውን እንዲያቆሙልን በማለት ስልክ እየሰጠን ወደ ከፋ ነገር ነገር እንዲገቡ ፣ ጎጂ ነገሮችን እንዲለምዱ አናድርግ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
إنا لله وإنا إليه راجعون
إنا لله وإنا إليه راجعون.
توفي قبل قليل فضيلة الشيخ ربيع بن هادي المدخلي
رحمه الله وغفر الله له وأسكنه الفردوس الأعلى من الجنة
والصلاة على فضيلة الشيخ ربيع فجر الخميس بالمسجد النبوي.
دعواتكم له بالرحمة والمغفرة
አሕባሽን ለመዋጋት ከኢኽዋን ጋር መጎራበት መስፈርት አይደለም - አያስፈልግምም !

በመጀመሪያ ደረጃ - የትግላችን እና የትግላቸው መነሻ ፍፁም የተለያየ ነው ። ኢኽዋኖች አሕባሽን ለዓቂዳው አይደለም የሚታገሉት ... የሱና ሰዎች አሕባሽን የሚወጉት ለሺርኩ እና ለብልሹ ዓቂዳው ነው

2 ኛ - አኽዋኖች " አሕባሽ አሕባሽ .. " ቢሉም በአሕባሾች እምነት እና ዒባዳ ላይ የሚራመዱ ሱፊዮችን እና አሽዓሪዮችን ሊነኩ አይፈልጉም - እንዲነክኩባቸውም አይፈልጉም ...

3 ኛ . ኢኽዋን ራሱ ሸሪዓዊ መልስ እና ቅጣት የሚያስፈልገው የቢድዓ ቡድን ነው !

4ኛ ከነሱ ጋር ጋር ሳንደባለቅ ራሳችንን ችለን ስራውን ልንሰራ የምንችልበት ሁኔታ ላይ ነን

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
2025/07/12 00:58:34
Back to Top
HTML Embed Code: