Forwarded from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ
📻 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል - 19
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር
የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream
📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል - 19
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር
የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream
Ayah የተባለው የቁርአን መተግበሪያ - Application - የሱና መሻይኾችን ተፍሲሮች በቅርቡ አስወጥቶ የነበረ ቢሆንም ዛሬ መልሼ በመጫን ስሞክረው ወጥተው የነበሩ ተፍሲሮች ተመልሰዋል ። ሞክሩት
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] (Fuad)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from أبُـــو هِـــبَــةُالــلَّــهْ الْأَثَـــرِيِ
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የዳዕዋ እና የቁርዓት ማዕከል
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወሎ መናገሻ ደሴ ከተማ
በደሴ ከተማ እና በዙሪያዋ ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ነገ ቅዳሜ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ ታላቅ ፕሮግራም ፒያሳ ሸህ አላሙድን ህንፃ በሩቅያ አዳራሽ ስላተዘጋጀ ጥሪ ተደርጎላችኋል አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ።
ተጋባዣ እንግዶች
1⃣ ሸይኽ ሀሰን አሊ ቃዲ
2⃣ሸይኽ መሀመድ መኪን
3⃣ሸይኽ መሀመድ አሚን
4⃣ ሸይኽ አወል አህመድ አል ኸሚሴ
5⃣ ኡስታዝ ኸዲር አህመድ አል ኸሚሴ
6⃣ ሸይኽ ኑረዲን ቃሲም
7⃣ሸይኽ ኢስማዒል
8⃣ሸይኽ መሀመድ ሰኢድ
9⃣ሸይኽ አህመድ አወቀ
🔟ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ እና ሌሎችም ብርቅዬ የደሴና በደሴ ዙሪያ የሚገኙ መሻይኾችና ዱዓቶች ይገኙበታል
ሌሎችም ቆንጆና ያማሩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ
የዳዕዋው ርዕስ በሰዓቱ የሚታወቅ ይሆናል ።
ፕሮግራሙን በማስተባበር (በመምራት) ወንድም አንሷር (አቡ አመቲ –ረህማን) ና አበደላህ አብረው ይቆያሉ።
የቻናልና የግሩፕ ባልተቤቶች በሙሉ ሼር በማድረግ ተደራሽ አድርጉት
በአካል ተገኝታችሁ መሳተፍ ለማትችሉ በላይቭ የሚናስተላልፍ ይሆናል።
www.tg-me.com/Abu_hibetillah_Asselfiy
www.tg-me.com/Abu_hibetillah_Asselfiy
ይህን ታላቅ ሙሐደራ ያዘጋጁት የደሴ ሰለፊይ መሻይኾችና ወጣቶች ናቸው
أنشدوا :
فلو كانت الدنيا جزاء لمحسن
إذًا لم يكن فيها معاش لظالم
لقد جاع فيها الأنبياء كرامة
وقد شبعت فيها بطون البهائم
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
فلو كانت الدنيا جزاء لمحسن
إذًا لم يكن فيها معاش لظالم
لقد جاع فيها الأنبياء كرامة
وقد شبعت فيها بطون البهائم
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
تمتع من الأيام إن كنت حازما ... فإنك فيها بين ناه وآمر
إذا أبقت الدنيا على المرء دينه ... فما فاته منها فليس بضائر
فلا تزن الدنيا جناح بعوضة ... ولا وزن زف من جناح لطائر
فلم يرض بالدنيا ثوابا لمحسن ... ولا رضي الدنيا عقابا لكافر
أبو العتاهية
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
إذا أبقت الدنيا على المرء دينه ... فما فاته منها فليس بضائر
فلا تزن الدنيا جناح بعوضة ... ولا وزن زف من جناح لطائر
فلم يرض بالدنيا ثوابا لمحسن ... ولا رضي الدنيا عقابا لكافر
أبو العتاهية
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ (عبد السلام عبدالله)
📻 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል - 21
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር
የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream
📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል - 21
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር
የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream
Forwarded from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ (عبد السلام عبدالله)
ተጀመረ !!
መፅሀፍ ቅዱስን ከአስር እና አስራ አምስት አመታት በፊት በተወሰኑ መልኩ አነብ ነበር .... ከረጅም ግዜ በኋላ ትናንት እና ዛሬ ለጠቀስኩት መፅሀፍ የተዘጋጀ መተግበሪያ ( Application) ውስጥ በፊት አውቃቸው የነበሩ ጥቂት ነገሮችን ለማየት ሞከርኩ ያጋጠመኝ ነገር አስደንጋጭ ነበር - በፊት የማወቃቸው አንዳንድ ነገሮች መልዕክታቸው ተዛብቶ አገኘሁ !
በርግጥ ነገሩን አበጥረን ስናየው አያስደንቅም - መጽሐፉ ለክፍለ ዘመኖች ተመሣሣይ ሰዉ ሰራሽ ለውጦችን ሰላስተናገደ ነው የማይሽሩ ቁስሎች ገጥመት ማገገሙ አልሆን ያለዉ !
ኢስላምን እና ቁርአንን የለገሰን አላህ እጅጉን ሊመስገን ይገባል !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በርግጥ ነገሩን አበጥረን ስናየው አያስደንቅም - መጽሐፉ ለክፍለ ዘመኖች ተመሣሣይ ሰዉ ሰራሽ ለውጦችን ሰላስተናገደ ነው የማይሽሩ ቁስሎች ገጥመት ማገገሙ አልሆን ያለዉ !
ኢስላምን እና ቁርአንን የለገሰን አላህ እጅጉን ሊመስገን ይገባል !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ወንድሞች እና እህቶች
የማህፀን ካንሰር በሽታ ለደረሰባት ለአንዲት እህታችን ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ማሰባሰባችን ይታወሳል ...
ይህቺ እህታችን ህክምናውን ወስዳ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተሽሏታል ። ለረዳችኋት ሁሉ የአላህ እርዳታ አይለያችሁ እንላለን ።
ምስጋና ሁሉ ለታላቁ ጌታችን አላህ የተገባ ነው!
የማህፀን ካንሰር በሽታ ለደረሰባት ለአንዲት እህታችን ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ማሰባሰባችን ይታወሳል ...
ይህቺ እህታችን ህክምናውን ወስዳ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተሽሏታል ። ለረዳችኋት ሁሉ የአላህ እርዳታ አይለያችሁ እንላለን ።
ምስጋና ሁሉ ለታላቁ ጌታችን አላህ የተገባ ነው!
ስማችንን እናፅዳ !
ትልልቅ ወንጀሎችን መፈጸም ክፉ የሆነውን የአመፅ (የፊስቅ ) ክፉ ስም ያከናንባል ... ትንንሽ በሚባሉ ወንጀሎች ላይ መዘውትርም እንደዚሁ !
ባማረው የኢስላምና የኢማን ስም ላይ "ፋሲቅ" የሚለው ክፉ ስም እንዳይደረብብን አመፆችን እንራቅ ፣ ወደ አላህ እንመለስ
بِئْسَ الِاسْمُ الْفُسُوقُ بَعْدَ الْإِيمَانِ
ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ትልልቅ ወንጀሎችን መፈጸም ክፉ የሆነውን የአመፅ (የፊስቅ ) ክፉ ስም ያከናንባል ... ትንንሽ በሚባሉ ወንጀሎች ላይ መዘውትርም እንደዚሁ !
ባማረው የኢስላምና የኢማን ስም ላይ "ፋሲቅ" የሚለው ክፉ ስም እንዳይደረብብን አመፆችን እንራቅ ፣ ወደ አላህ እንመለስ
بِئْسَ الِاسْمُ الْفُسُوقُ بَعْدَ الْإِيمَانِ
ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !
ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።