فلا تغرنك الدنيا وزينتها..... وانظر إلى فعلها في الأهل والوطن
وانظر إلى من حوى الدنيا بأجمعها.... هل راح منها بغير الحنط والكفن
خذ القناعة من دنياك وارضَ بها.... لو لم يكن لك إلا راحة البدن
يا نفس كفي عن العصيان... واكتسبي فعلا جميلا لعل الله يرحمني
يانفسُ ويحكِ توبي واعملي حسنا... عسى تُجازين بعد الموت بالحسنِ
من : قصيدة " ليس الغريب .. "
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage

ወሏሂ ! ስልኮቻችን ልቦቻችንን እየገደሉ ነው! ኢንተርኔትን አለ አግባብ መጠቀም ይብቃ እና ለዚክር በቂ ግዜ ይኑረን !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
والله
ከስልክ ፣ ከኢንተርኔት እና ከአይን ጥበቃ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ሳናስተካክል የልብ ድርቀት ይወገዳል ማለት የሚታሰብ አይደለም !
የስልክ አጠቃቀማችንን እናስተካክል ! አላህን ለማውሳት በቂ ግዜ ይኑረን !
የታመመውን ልብ ከመሞቱ በፊት በግዜ እንድረስለት ! አላህን እንፍራ !

Forwarded from አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
♦️♦️♦️መርከዝ አቢ አዩብ አል አንሷሪ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪአ ዱሩሶች ማዕከል
ወንድም እና እህቶች መርከዝ አቡ አዩብ የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል በ ONLINE ተማሪወችን በተለያዩ የትምህርት አይነቶች ተቀብሎ ማስተማር ከጀመረ አመታቶች ተቆጥረዋል
ከዚህም በተጨማሪ በአካል መማር ለሚፈልጉ
⇨በአዳሪ መርሃ ግብር ለወንዶች
⇨ በተመላላሽ መርሃ ግብር ለወንዶች (ለአዋቂ ና ለህፃናቶች)
⇨በተመላላሽ መርሃ ግብር ለሴቶች (ለአዋቂ ና ለህፃናቶች)
🌐አድራሻ: ወሎ ኮንቦልቻ በርበሬ ወንዝ ዶናት 50 ሜትር ገባ ብሎ
⏺ይህ ማዕከል ትኩረት የሚሰጥባቸው ትምህርቶች
♦️ከቃኢደቱ አን ኑራኒያ ⇝ቁርአን ሂፍዝ ድረስ
♦️የአቂዳህ, የሀዲስ, የፊቅህ እና የተጅዊድ ትምህርቶችን በደረጃ
♦️የ አረበኛ ቋንቋ
በአካልም ይሁን በONLINE ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ
♦️@Attewhid25
♦️@Abu_Meymuna_Al_Asseriy
♦️@Aselafiya
በስልክ
📲 +251925887118
📲 +251935564734
📲 +251912899894
ማሳሰቢያ:
ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ቦታ ሞላ እያልን የመለስናችሁ በቂ ቦታ እንዳዘጋጀን ልናበስራችሁ እንወዳለን
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ይወፍቀን
አሚን ‼
ወደጉሩባችን ለመቀላቀል
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://www.tg-me.com/Merkez_Abi_Ayub
https://www.tg-me.com/Merkez_Abi_Ayub
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል
https://www.tg-me.com/abutoiba

“የትምህርት አሰጣጣችንን እና ጥራት በተመለከተ ተማሪዎቻችን ምስክር ናቸው”

Audio
ከባንኮች ስራዎች ውስጥ አንዱ .....
ከባንክ አንዳንድ ነገሮችን መግዛት ...
ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ከደርስ የተቆረጠ መልክት ....
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ከባንክ አንዳንድ ነገሮችን መግዛት ...
ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ከደርስ የተቆረጠ መልክት ....
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
አጭር መልእክት በመታለልም ሆነ ባለማወቅ አሕባሾችን ለተቀላቀሉ ወንድሞችና እህቶች !
- (1)
MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
- (1)
MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
Audio
የሽርክ ሰዎች እና ዱዓ ..
ሙታንን መማፀን …
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
ሙታንን መማፀን …
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
Forwarded from المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل
YouTube
ኢስቲዋዕ በአጭሩ
Forwarded from ABU MUSLIM A-DUROOS
📢 بشرى سارة
📢 አስደሳች ዜና
📌 إن شاء الله اليوم نبدأ كتابا جديدا
📌 በአላህ ፍቃድ ዛሬ አዲስ ኪታብ (ትምህርት) እንጀምራለን
📚 #تفسير_سورة_الفاتحة
✍ للإمام الحافظ أبي الفرج عبدالرحمن بن أحمد بن رجب البغدادي الدمشقي (٧٩٥هـ)
📚 #የፋቲሐ_ምዕራፍ_ማብራሪያ
✍ በኢብኑ ረጀብ: ዐብዱ ረሕማን ኢብኑ አሕመድ አልሐንበሊይ (ረሒመሁላህ)
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 ማክሰኞ ጁማደል-አኽር 16/1446 ሂጅሪ, (ታህሳስ 08,2017)
⏰ ሰዓት: 12:30 (ከመግሪብ እስከ ኢሻ) (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
🕌 ቦታ: አዳማ ከተማ፣ ቦሌ (ኸዲጃ) መስጂድ።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://www.tg-me.com/AbumuslimAlarsi

Telegram
ABU MUSLIM A-DUROOS
هذه قناة أبي مسلم العروسي ، ينشر فيها دروس العقيدة والفقه والحديث وغيرهم باللغة الأمهارية وأفان أرومو
Audio
ጤናማ አይደለም .....
ሴቶችን ቤተሰቦቻቸው በጋብቻ ሊያስገድዳቸው አይገባም ...
ያለበቂ ምክንያት ፍቺ መጠየቅ :
ከደርስ የተቆረጠ መልእክት
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ሴቶችን ቤተሰቦቻቸው በጋብቻ ሊያስገድዳቸው አይገባም ...
ያለበቂ ምክንያት ፍቺ መጠየቅ :
ከደርስ የተቆረጠ መልእክት
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በሰፊው ሙስሊም ወገን ላይ ማጣበብ አያስፈልም !
በተፈቀዱ ነገሮች ላይ ወገኖቻችንን " ለምን ገዛህ ? ለምን ፈፀምክ ? " እያሉ መውቀስ ፣ ማነወር ወዳጆችን ፣ ወንድሞችን የሚያስበረግግ ከመሆኑ ጋር በመካከላችን ሊኖር የሚግገባን ጤናማ ግንኙነት ያሻክራል !
ወገኖቻችን ሐራምን እስካልተዳፈሩ ድረስ " አሳምረው
ቢገነቡ ፣ ያማራቸውን ቢነዱ ...." ሌላንም ሐላል ቢፈጽሙ ልናነውራቸው አይገባም !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በተፈቀዱ ነገሮች ላይ ወገኖቻችንን " ለምን ገዛህ ? ለምን ፈፀምክ ? " እያሉ መውቀስ ፣ ማነወር ወዳጆችን ፣ ወንድሞችን የሚያስበረግግ ከመሆኑ ጋር በመካከላችን ሊኖር የሚግገባን ጤናማ ግንኙነት ያሻክራል !
ወገኖቻችን ሐራምን እስካልተዳፈሩ ድረስ " አሳምረው
ቢገነቡ ፣ ያማራቸውን ቢነዱ ...." ሌላንም ሐላል ቢፈጽሙ ልናነውራቸው አይገባም !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
097 -فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
እነኛን ብርቅየ ኡለሞች ማን ይተካቸዋል ⁉️