Telegram Web Link
በጋዛ ወንድሞች እና እህቶቻችን መንገላታትና በቤቶቻቸው መቃጠል ሲሳለቁ የነበሩ የሆሊውድ ዱርየዎች የዘነጡ ቤቶቻቸው ሲነድዱ እና እነሱም ሲነፋረቁ ማየት ምንኛ ያስደስታል ?!!

አልሐምዱሊላህ !!

አላሁ አክበር !!

ገና አላህ ብዙ ያሳየናል - አንጠራጠርም !

አሜሪካን ያሉ ወንድሞች እና እህቶችን አላህ ይጠብቃቸው

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ሞት
ከቀሲደቱ ታኢያ ግጥም ላይ የተቀነጨበ

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
فلا تغرنك الدنيا وزينتها وانظر إلى فعلها في الأهل والوطن
وانظر إلى من حوى الدنيا بأجمعها هل راح منها بغير الزاد والكفن
خذ القناعة من دنياك وارض بها لو لم يكن لك إلا راحة البدن
يا نفس كفي عن العصيان واكتسبي فعلا جميلا لعل الله يرحمكي


ليس الغريب


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 117



በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዱንያ ፍቅር ሲበዛ


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አምስቱ የወንጀል ሂደቶች


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አምስቱ የወንጀል ሂደቶች

አነስ ባለ ሳይዝ


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ዚክር የሻከሩና የሸፈቱ ልቦችን በመመለስ ላይ ታላቅ ስራን ይሰራል ። በየእለቱ የሚፈፀም የማይታለፍ የዚክር ልምድ ይኑረን ።

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
https://youtube.com/shorts/E5RBLdmR3lM?si=MVNxzrxsEQjr_YYB


ሸይኽ ዓሊ ሑዘይፊ

ዑምራቸውን በቁርአን እና በዒልም ያሳለፉ ታላቅ ሰው !

ቁርአንን በዘፈን ቅላፂ የሚቀሩትን ምናምንቴዎች ከምንሰማ እንዲህ አይነቱን የእውቀት እና የስርአት ሰው ብንሰማ ብዙ እንጠቀም ነበር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage



ሙስሊሙ ሆይ ! ተው አላህን ፍራ !!!

ከነዚህ መሻይኾችና ንፁሀን አባቶች ይልቅ አዝማሪዎች ፣ የውሸት ቋት የሆኑት ጋዜጠኞች ፣ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፣ በዘር የሚያባሉህ ፖለቲከኞች ሌሎችም ርካሾች ተሽለውህ ነው እነሱን የምትከታተለውና የምታደንቀው ?!

ተው አላህን ፍራ !! ነገ ሞት አለብህ !
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለአሏህ ሸሪዓ እጅ መስጠት

አሏህ በህግጋቶች ባሮቹን ይፈትናል - ከኛ የሚጠበቀው እጅ መስጠት ነው ፣ ታዛዥነት ነው !


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
014 Ibrahim إبراهيم
Abdullah Albuajan عبدالله البعيجان
አብዱላህ አልቢዐይጃን ይባላል ቃሪኡ

እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ መዲና ሐረም ውስጥ ያሰግድ ነበር

ሰራ :- ኢብራሂም


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
السلام عليكم

ነገ በኢማሙ አሕመድ መርከዝ አዲስ ደርስ እንጀምራለን

حب الرئاسة والظهور
يورث الشقاق والشرور

መሪነትን እና መታወቅን መፈለግ ጭቅጭቅን እና ሸሮችን ያወርሳል


للشيخ أنيس بن صالح اليافعي حفظه الله

ደርሱ እየተቀዳ የሚለቀቅ ይሆናል - በአላህ ፈቃድ


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
حب الرئاسة والظهور…. 1

መሪነትን እና መታወቅን መፈለግ ….
ክፍል 1

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
Audio
ቀልቦቻችን ተቀይረዋል !


ተቅዋ የጠፋ ነገር ሆኗል !
ከደርስ የረቆረጠ አጭር መልእክት

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
❝ናይ ዳዕዋ ፕሮግራም ብትግርኛ❞

1⃣
ርእሲ:- منهاج الفرقة الناجية

🎙ብኣቡ ዚክራ ረሺድ

2⃣
ርእሲ:- غربة المٶمنین في آخر الزمان

🎙ኣቡ ዑሰይሚን ዓብዱረሕማን

ጅምዓ ምሸት ሰዓት 3:00

ላይቭ ንምክትታል
http://www.tg-me.com/abuUseyminTigrgna
2025/07/07 14:25:10
Back to Top
HTML Embed Code: