Telegram Web Link
Forwarded from المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل
ለነፍሴ … ለወገኖቼ …

ሲያሻህ አስረዝመው አጠንክረህ ገንባ
ያማረህን ሰብስብ ማጀትህ አስገባ

ያንተም ስጋ ያው ነው - ነግ ይፈራርሳል
ዱንያን በማሯሯጥ ቀብር እንዴት ይረሳል?!

አትብላ አልተባለም - ሰብስብ መሰብሰቡን
መስራትም ደግ ነው አጠንክረው ግንቡን
ግን እንዴት ዘነጋህ ቀብርና ሒሳቡን ?!!

~www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የነገው ቀጠሮ

በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት
ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት

ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ
አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ

ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ
አፈር ልብስህ ሊሆን ሱፍህን ቀይሮ

ታገል ወንድሜ ሆይ ሰንቅ ለአኺራ
ፀፀት ያኔ አይጠቅምም ዛሬ ካልተሰራ



https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from ABU MUSLIM A-DUROOS
Forwarded from ABU MUSLIM A-DUROOS
📢 አስደሳች ዜና
📢 بشرى سارة

🔶 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
🔶 ነገ እሁድ ማታ ከመግሪብ ሰላት በኃላ  በአላህ ፈቃድ በአዳማ ከተማ ፣ በአኢሻ መስጂድ እና
በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ሙሀደራ ይኖረናል።

🔹  محاضرة بعنوان - "
#شهر_شعبان_فضائله_وأحكامه

🔹  የሙሀደራው ርእሰ
#የሸዕባን_ወር_ልቅናው_እና_ህግጋቶቹ
          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓  እሁድ ሸዕባን 03/1446 ሂጅሪ, (ጥር 25,2017)

ሰዐት: ከመግሪብ እስከ ኢሻ 12፡30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇

🌐
https://www.tg-me.com/AbumuslimAlarsi
Forwarded from 👌የጊምባ አህሉ ሱና ሰለፍዮች ቻናል... (التوحيد حق الله على العباد)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸኳይ የትብብርጥሪ።

በቀን 24/5/2017

ከጧቱ4ሰአት አካባቢ ህፃን ሙዘኪር አሚር እዲሜው 4ትአመቱሲሆን፣


ወላጆቹ ከሚሰሩበት ጊምባ ከተማ አስተዳደር ቱሉአውሊያ ከተማ ሻይቤት፣

ወዴጭሮ እሚዎስዴው ባጃጂ ተራነው ህፃን ሙዘኪር የጠፋብን።


ህፃን ሙዘኪር አሚርን ያያቹሁ የሰማችሁ ተባበሩን እያሉ በአላህስም ይማፀኗችሗል ወላጆቹ።


👉ስልክ ቁጥር
0914451353
ወይም
0914357700
Forwarded from Fuad Mohammed (فؤاد محمد)
«وفي الحديث. {من أحب لله وأبغض لله وأعطى لله ومنع لله فقد استكمل الإيمان} . وكثير ممن يدعي المحبة ‌هو ‌أبعد ‌من ‌غيره ‌عن ‌اتباع السنة وعن الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر والجهاد في سبيل الله ويدعي مع هذا أن ذلك أكمل لطريق المحبة من غيره لزعمه أن طريق المحبة لله ليس فيه غيرة ولا غضب لله وهذا خلاف ما دل عليه الكتاب والسنة»
«مجموع الفتاوى» (10/ 83)
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 118



በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 119



በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from Fuad Mohammed (فؤاد محمد)
هل يلزم التضلع في علوم اللغة لفهم الكتاب والسنة؟

قال ابن تيمية:
« أن أهل العلم بالكتاب والحديث قد نقلوا لغة الرسول صلى الله عليه وسلم التي خاطبنا بها ولم يحتج مع ذلك إلى نقل لغة أحد غير الرسول صلى الله عليه وسلم ولهذا لا يحتاج علماء الدين إلى أهل اللغة في فهم القرآن والحديث إلا في مواضع يسيرة يحتاج بعضهم إليها كألفاظ غريب القرآن والحديث والفقه ومعانيها فلا يحتاجون في ذلك إلى نقل أهل اللغة وإن احتاج إلى ذلك بعضهم أو ذكر ذلك على سبيل الاستشهاد والاعتبار ‌كما ‌يقوى ‌الدليل ‌بالدليل»

«بيان تلبيس الجهمية في تأسيس بدعهم الكلامية» (8/ 476):
Forwarded from ABUMUSLIM AFAAN OROMO
Audio
حب الرئاسة والظهور ٣

ሁቡ አሪኣሰቲ ወዙሑሪ

ክፍል 3

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
حب الرئاسة والظهور ٤

ሁቡ አሪኣሰቲ ወዙሑሪ

ክፍል 4

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
حب الرئاسة والظهور ٥

ሁቡ አሪኣሰቲ ወዙሑሪ

ክፍል 5

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
የአሏህ ባሮች ሆይ !

የሰይጣንን ወደ ቀልብ መግባት የሚያመቻቹ ወይም የሚያጣድፉ ነገሮች እንዳሉ ዑለማእ ያወሳሉ ። ጥቂቶቹን በጥቂቱ ስንመለከት

1/ ኢኽላስን ማጣት ፣
የአላህን የላቀ ምንዳ ብቻ ልንፈልግባቸው በሚገባ መልካም ስራዎች የሰዎችን ውዳሴ ፣ ዝና እና የመሳሰሉ ርካሽ ነገሮችን በፈለግን ግዜ ሰይጣን የተመቻቸን ነገር ያገኛል - በልብ ውስጥ

2/ ወደ ሀራም ነገር መመልከት ፣ አይኖች ወደተከለከሉ ነገሮች መመልከትን በለመዱ ግዜ ልብ አይኖችን ተከትሎ የተከከሉትን ነገሮችን ይለምዳል ፣ ልብ አይኖችን ተከትሎ ይበላሻል ፣ ይላሻል ፣ ይበሰብሳል ። በዚህ ግዜ ሸይጧን በልብ ውስጥ ምቹ የሆነን መቀመጫ የሚያገኝ ይሆናል …….

3 ) ምላስን መልቀቅ

ሰለፎቻችን እንደሚሉት “ ምላሱን ያልጠበቀ ሰው እምነቱን አልተገነዘበም ! " ምላሱን በሀሜቱ ፣ በዘለፋው ሁሉ የሚዘረጋ ሰው በርግጥም ቀልቡን ለሸይጧን በርግዶ ከፍቷል !!!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
حب الرئاسة والظهور ٦

ሁቡ አሪኣሰቲ ወዙሑሪ

ክፍል 6

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
እኛ መለኪያ አይደለንም !

ሰዎችን ስለነካኩን ፣ ከሱና ስላስወጡን ከሱና ልናስወጣቸው አይገባም !

ከደርስ የተቆረጠ መልእክት


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
Audio Editor
እውነተኛ እንሁን !

ከደርስ የተቆረጠ መልእክት

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل
Audio
حب الرئاسة والظهور ٧

ሁቡ አሪኣሰቲ ወዙሑሪ

ክፍል 7

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
2025/07/07 19:36:40
Back to Top
HTML Embed Code: