وقال أيضا
إذا كان العبد فى الصلاة ليس له من صلاته إلا ما عقل منها، فليس له من عمره إلا ما كان فيه بالله وله
الداء والدواء
إذا كان العبد فى الصلاة ليس له من صلاته إلا ما عقل منها، فليس له من عمره إلا ما كان فيه بالله وله
الداء والدواء
ومن العجب أن الإنسان يهون عليه التحفظ والاحتراز من أكل الحرام والظلم والزنا والسرقة وشرب الخمر ومن النظر المحرم وغير ذلك، ويصعب عليه التحفظ من حركة لسانه، حتى ترى الرجل يشار إليه بالدين والزهد والعبادة، وهو يتكلم بالكلمات من سخط الله، لا يُلقي لها بالًا، يزل بالكلمة الواحدة منها أبعد ما بين المشرق والمغرب، وكم ترى من رجل مُتورِّع عن الفواحش والظلم، ولسانه يفري في أعراض الأحياء والأموات، ولا يُبالي بما يقول
الداء والدواء
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
الداء والدواء
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
አምላካችን አላህ ሆይ ! አመፅና መዝረክረክ የተንሰራፋበት ፣ መታወቅና ዝናን በማነፍነፍ ወደከረፋው ነገር ሁሉ መግባት የበዛበት ዘመን ላይ ነን !
እዘንልን ፣ ወደ ፀዳው መንገድህም መልሰን !! መጨረሻችንን አሳምርልን !
اللهم سلم الله سلم يا رب العالمين
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
እዘንልን ፣ ወደ ፀዳው መንገድህም መልሰን !! መጨረሻችንን አሳምርልን !
اللهم سلم الله سلم يا رب العالمين
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
አምላካችን አላህ ሆይ የነፍሶቻችንን ጥፋት በማየት ላይ የበረታን ልቦና ስጠን !!
MuhammedSirage M.Noor pinned «አምላካችን አላህ ሆይ ! አመፅና መዝረክረክ የተንሰራፋበት ፣ መታወቅና ዝናን በማነፍነፍ ወደከረፋው ነገር ሁሉ መግባት የበዛበት ዘመን ላይ ነን ! እዘንልን ፣ ወደ ፀዳው መንገድህም መልሰን !! መጨረሻችንን አሳምርልን ! اللهم سلم الله سلم يا رب العالمين https://www.tg-me.com/Muhammedsirage»
ረመዷን
NABAWI TUBE
ሙሐመድሲራጅ ሙ . ኑር
ረመዷንን በተቅዋ መፆም
የቴሌ ግራም ቻናል 👇
www.tg-me.com/Muhammedsirage
www.tg-me.com/Muhammedsiragecom
ረመዷንን በተቅዋ መፆም
የቴሌ ግራም ቻናል 👇
www.tg-me.com/Muhammedsirage
www.tg-me.com/Muhammedsiragecom
መይሙን ቢን ሚህራን እንዲህ ይላሉ
إن أهون الصوم ترك الطعام والشراب
“ ቀላሉ ፆም ምግብና መጠጥን መተው ነው “
ቀደምት ምሳሌዎቻችን ፆማቸውን ይሳሱለት ነበር ። ከሀሜት ፣ ከውሸት እና ከሌሎችም ወንጀሎች አጥብቀው ይፆሙ ነበር ።
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
إن أهون الصوم ترك الطعام والشراب
“ ቀላሉ ፆም ምግብና መጠጥን መተው ነው “
ቀደምት ምሳሌዎቻችን ፆማቸውን ይሳሱለት ነበር ። ከሀሜት ፣ ከውሸት እና ከሌሎችም ወንጀሎች አጥብቀው ይፆሙ ነበር ።
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
በአላህ ፍቃድ በሌላ ላይቨ እንገናኝ፡፡ ለረመዳን በአላህ ፍቃድ ከቁርኣን ጋር የተገናኙ ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖራሉ፡፡
Audio
ጤናማ አይደለም .....
ሴቶችን ቤተሰቦቻቸው በጋብቻ ሊያስገድዳቸው አይገባም ...
ያለበቂ ምክንያት ፍቺ መጠየቅ :
ከደርስ የተቆረጠ መልእክት
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ሴቶችን ቤተሰቦቻቸው በጋብቻ ሊያስገድዳቸው አይገባም ...
ያለበቂ ምክንያት ፍቺ መጠየቅ :
ከደርስ የተቆረጠ መልእክት
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
ከባንኮች ስራዎች ውስጥ አንዱ .....
ከባንክ አንዳንድ ነገሮችን መግዛት ...
ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ከደርስ የተቆረጠ መልክት ....
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ከባንክ አንዳንድ ነገሮችን መግዛት ...
ጥንቃቄ ያስፈልጋል
ከደርስ የተቆረጠ መልክት ....
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كيف نستقبل رمضان
ረመዳንን እንዴት እንቀበል ?
ዛሬ በመርከዝ አልኢማም አሕመድ ለተማሪዎች የተሰጠ ምክር
ሙሐመድሲራጅ ሙ-ኑር
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ረመዳንን እንዴት እንቀበል ?
ዛሬ በመርከዝ አልኢማም አሕመድ ለተማሪዎች የተሰጠ ምክር
ሙሐመድሲራጅ ሙ-ኑር
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በቅርቡ ህፃን መሐመድ ሑሴን ለገጠመው የልብ ህመም ለህክምና ቤተሰብ 825,000 ብር እንደተጠየቁና የምትችሉ ብታግዟቸው የሚል ለጥፌ ነበር። እስካሁን ባለው ጥሩ እንደሄደና የሆነ ያክል እንደቀራቸው፣ እንዲሁም ህክምናው ባስቸኳይ መሰራት እንዳለበት ስለነገሩኝ የምትችሉ ብታግዟቸው ባረከላሁ ፊኩም።
አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
Forwarded from مكتبة السنة - መክተበቱ ሱንና
بسم الله الرحمن الرحيم
መክተበቱ ሱንና - مكتبة السنة
የተለያዩ የሳውዲ፣ በይሩት፣ ኩዌት፣ ግብፅ.. ጠብዐ ኪታቦችን እኛ ጋር ያገኛሉ።
የቴሌግራም ቻነል:- www.tg-me.com/Mektebetu_Sunnah
ለማዘዝ
🌐 - www.tg-me.com/K_first_tewhid
☎️ - 0948927108
መክተበቱ ሱንና - مكتبة السنة
የተለያዩ የሳውዲ፣ በይሩት፣ ኩዌት፣ ግብፅ.. ጠብዐ ኪታቦችን እኛ ጋር ያገኛሉ።
የቴሌግራም ቻነል:- www.tg-me.com/Mektebetu_Sunnah
ለማዘዝ
🌐 - www.tg-me.com/K_first_tewhid
☎️ - 0948927108
Forwarded from Awol Seid
ከኮሪያ ጨርቅ በተጨማሪ
የተለያዩ አድስ እስቶክ ጨርቅ አስገብተናል።
እንዲሁም ጥራት ያላቸው እና እስከ አንድ ሜትር ከ50 ሴንቲም ድረስ ቁመት ያላቸውን ኒቃቦች ያገኛሉ።
ሲሆን ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩን።
0913511818
0930611919
የቴሌግራም ግሩፓችን
https://www.tg-me.com/OkazHijab
የተለያዩ አድስ እስቶክ ጨርቅ አስገብተናል።
እንዲሁም ጥራት ያላቸው እና እስከ አንድ ሜትር ከ50 ሴንቲም ድረስ ቁመት ያላቸውን ኒቃቦች ያገኛሉ።
ሲሆን ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩን።
0913511818
0930611919
የቴሌግራም ግሩፓችን
https://www.tg-me.com/OkazHijab