Telegram Web Link
አሰላሙ ዐለይኩም ወንድም እህቶች!
~
የዚህን ህፃን ጉዳይ ሶስተኛ እየለጠፍኩ ነው። መሐመድ ሑሴን ይባላል። ከባድ የልብ ህመም ላይ ነው። ለህክምና 825,000 ብር የተጠየቀ ሲሆን እስካሁን የሚፈለገው መጠን አልሞላም። ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ናቸው። ህመሙ እየባሰበት ነው። የምንችለውን ብንረባረብ በአላህ ፈቃድ ጭንቀታቸውን ለማስወገድ ሰበብ እንሆናለን። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም፣ ለሃምሳ ሰው ጌጥ ነው። ኣዎ የኣኺራ ስንቅ ነው። ሊላህ ብለን ከጎናቸው እንቁም። አላህ ከኣኺራ ጭንቅ ይገላግላችሁ።

አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157
ዘምዘም ሙሐመድ አወል
ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880
Forwarded from Fuad Mohammed (فؤاد محمد)
جزى الله آل سعود عن الإسلام والمسلمين خيرا
የፍየል ፣ የበሬ .... የ... ስጋ ብቻ ሳይሆን የ'ሰዉ ስጋ'ም ፆምን ያበላሻል ያሉ ዑለማእ አልሉና ምላስን ከሐሜት እንጠብቅ !

በሀሜት " ቢያንስ " የፆማችን አጅር እንዳይቀንስ እንጠንቀቅ ለማለት ነው . ...

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
قال ابن القيم رحمه الله : "لو كانت ليلة القدر بالسنة ليلة واحدة لقمت السنة حتى أدركها .. فما بالك بعشر ليال ..


ኢብኑል ቀይም : ለይለተል ቀድር (የምትገኘው ) በአመት አንዲት ሌሊት ውስጥ ቢሆን እሷን ለማግኘት አመቱን በሙሉ በቆምኩ (ሌሊት በሰገድኩ .. አላህን በለመንኩ ) ነበር ... በአስር ሌሊቶች ውስጥ ሆናማ ነገርህ እንዴት ይሆናል ?!
ይላሉ

* የተቀሩትን ሌሊቶች አላህን በመፍራት የቻልነውን ሁሉ እናደርግ

አላህ ይምራን

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Muhammed M)
ነብዩ - የረመዷንን የመጨረሻ አስር ሌሊቶች በዒባዳ ህያው ያደርጉ ነበር :: ቤተሰብን (ሚስትን ) ለዒባዳ ይቀስቅሱ ነበር ( በዒባዳ ላይ ) ይጠነክሩና ሽርጣቸውን ያጠብቁ ነበር (ከሚስቶቻቸው ይርቁ ፣ ፈጣሪያቸውን ለማምለክ ጠንክረው ይነሱ ነበር --

እነዚህ ሌሊቶች በከንቱ አልፈው ከመፀፀታችን በፊት እንጠክር ..
ከዓመታት በፊት የማውቀው ይህንን ነበር ... የኢየሱስ ንግግር መሆኑ ነው ...

" በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም"

ዛሬ የቀድሞ መልእክቱ እጅጉን ተቀይሮ በዚህ መልኩ አገኘሁት .... 

ማቴዎስ 7:21
“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም።

ልዩነቱን ልብ በሉልኝ እንግዲህ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ምንም እንኳን ቲክቶክ ለሚባለው መተግበሪያ ያለን እይታ የጠቆረ ቢሆንም ሁኔታዎች እሱን በጥንቃቄም ቢሆን ወደ መጠቀም እየገፉን ነው...

አሏህ ከሸሩ ይጠብቀን ይጠበቃችሁ ....

የመሐመድሲራጅ አካውንት : -


https://www.tiktok.com/@muhammedsirage40
ጥያቄና መልስ 0001[@Sunnah_Media]
ሙሐመድሲራጅ ሙሐመድኑር
ጥያቄ

1)የአህባሽ አመለካከት ያለበት የስራ ባልደረባ አለኝ እና ሁሌ እንወያይ ይለኛል ዒልም በደንብ ስለሌለኝ ምን ማድረግ አለብኝ?


🗓በአዲስ አበባ,አንፉ መስጂድ, ጁማደሳኒ 3/1442 ሂጅሪ, ከሚሰጠው ትምህርት መሃል አንድ ወንድም ጠይቆ የተሰጠ ማብራርያ ነው!!


🎙 ሙሐመድሲራጅ ሙሐመድኑር
www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (كوني زوجة صالحة تقية)
ረመዷን የመጨረሻው ውስን ቀናቶች ውስጥ ነን ይህን ዱዓ እናብዛ

" اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني "
" አሏሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል አል ዓፍወ ፈዕፉ ዐኒ "
አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ይቅር በለኝ!
www.tg-me.com/Kunizewjeten2
📢 አስደሳች ዜና !

📖 ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

📚 በኮርሱ የሚቀራው ኪታብ :- ضلال جماعة الأحباش

የኪታቡ አዘጋጅ :- اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕖 የትምህርቱ ቀንና ሰዐት :- ዐሽረል አዋኺር ከዙህር ሰላት በኃላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ረመዳን 22-1446 ሂጅሪየን

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/SheikhMuhammedZainAdam
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የዒሳ የመጀመሪያው ተአምር፦

ክርስቲያኖች ዘንድ የዒሳ ( የኢየሱስ ) የመጀመሪያው ተአምር አንድ ሰርግ ላይ ውሃን ወደ " አስካሪ" የወይን ጠጅ መቀየሩ ሲሆን ፣
ኢስላም ውስጥ የምናገኘው የመጀመሪያ የዚህ ታላቅ ነቢይ ተአምር ግን ልጅ ሆኖ የሚከተለውን ታላቅ ንግግር መናገሩ ነበር


إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا.....

«እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል ....."

የአላህ ባሮች ሆይ፦

በሁለቱ " ተአምሮች " መካከል ያለውን የሰፋ ልዩነት ልብ በሉና ዒሳ የነበረበትን እምነት የለገሳችሁን አላህ አብዝታቸሁ አመሰግኑ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
⚬ታጥቦ ጭቃ

በመርከዝ ኢማሙ አህመድ ከተሰጠ ሙሓደራ ላይ የተወሰደ


አይኖቻችንን እንጠብቅ ... አይን የለመደውን ነገር ልብ ይለምዳል ...

የአይን ነገር ከባድ ነው !


በ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር

ቀደም ሲል ተለጥፎ የነበረ

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ወንድማችን ኢብራሒም ጠንካራ የሱና ወጣት ነው ... የአላማጣ እና የቆቦ የሱና እንቅስቃሴዎች ላይ የቻለውን በማድረግ ላይ የሚገኝ መልካም ወንድማችን ነው። ..... ያጋጠሙትን የዱንያ ችግሮች ዋጥ አድርጎ ረዘም ያለ ጊዜ እያሳለፈ ቢሆንም ገና በወጣትነቱ የስኳር ህመምተኛ በመሆኑ ነገሮች ከብደውታል። ... የሞያ ትምህርት ተምሮ የነበረ ቢሆንም ወደ ስራ ለመግባት ግን የተወሰነም ቢሆን ገንዘብ የሚያስፈልግ በመሆኑ ስራ ሊጀምር አልቻለም። እና እሱ ሳያውቅ እና ሳይጠይቅ እሱን ለመርዳት ከአንዳንድ ወንድሞች ጋር በመመካከር ተነስተናልና የምትችሉ ከጎናችን ብትቆሙ ባረከላሁ ፊኩም።

የአላህን ምንዳ ፈልገን የተወሰነ ገንዘብ ሰብስበን ሃሳቡን በመቀነስ ላይ ሰበብ እንሁነው እንላለን።

አካውንት ቁጥሩ:-

1000593765238 Ebrahm argane
Forwarded from Abdusomed MuhammedNur (Abdusomed MNur Al-Jeberty)
عاجل:

رؤية هلال شوال في تمير..
وغداً الأحد أول أيام عيد الفطر بالسعودية .
ነገ ዒድ ነው

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
MuhammedSirage M.Noor pinned «ወንድማችን ኢብራሒም ጠንካራ የሱና ወጣት ነው ... የአላማጣ እና የቆቦ የሱና እንቅስቃሴዎች ላይ የቻለውን በማድረግ ላይ የሚገኝ መልካም ወንድማችን ነው። ..... ያጋጠሙትን የዱንያ ችግሮች ዋጥ አድርጎ ረዘም ያለ ጊዜ እያሳለፈ ቢሆንም ገና በወጣትነቱ የስኳር ህመምተኛ በመሆኑ ነገሮች ከብደውታል። ... የሞያ ትምህርት ተምሮ የነበረ ቢሆንም ወደ ስራ ለመግባት ግን የተወሰነም ቢሆን ገንዘብ የሚያስፈልግ…»
2025/07/05 05:43:06
Back to Top
HTML Embed Code: