Telegram Web Link
ወንድሞችና እህቶች :-

የቢድዓ ሰዎችን በቸልታ መመልከት ፣ እነሱን ማወደስና ማጦዝ እየበረከተ ነው ።

የጥፋት ሰዎችን አንዳንድ መልካም ነገሮች በማየት አደጋቸውን መጥጠንቀቅ እጅጉን እየደከመ መጥቷል ...

ለነፍሳችን ሥንል መካከለኛን አቋም ተግባራዊ ለማድረግ የቻልንውን እናድርግ !
የቢድዓ ሰዎች የሚግገባቸውን ሊያገኙ ይገባል !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ዝናን መከጀል የኢኽላስ ባላንጣ ነውና የአማኝ ልብ ወደሱ ሊያማትር አይገባም ነበር ። ግን ምን ይደረጋል ?! ተውሒድን ተገንዝቧል ከሚባለው እንኳን በርካታ ሰው ገብቶበታል - ይሄን ጀርባ ሰባሪ በሽታ !
በመልካም ስራዎቻችን ዝናን ማሳደድ ሺርክ መሆኑን ዘነጋን ?!! እውነትም የወረደ ትውልድ ነው የኛ ትውልድ !!!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
የሚያሳዝነው ተጨማሪ ነገር :-

ዝናን የሚያሳድደው ብቻ ሳይሆን ዝነኛን የሚያሳድደውም እጅጉን ብዙ ነው !! ተሳዳጁ ዝነኛ የወረደ የፊስቅ ሰው ቢሆንም ዝናውን በማሰብ ብቻ የሚክበው ፣ የሚከብበውና የሚያጦዘው እጅጉን ብዙ ነው !!

እውነትም የወረድን ነን’ኮ !!!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from Abdusomed M/Nur - Text (Abdusomed MNur Al-Jeberty)
የአርበዒን_አን_ነወውያህ_ሓዲሶች_ከነማሟያቸው.pdf
803.4 KB
📕📗📘📙

የአርበዒን አን-ነወውያህ ሓዲሶች ከነማሟያቸው ትርጉም እና
ከሓዲሶቹ የምንወስዳቸው ትምህርቶች

ዝግጅት ፦

በ ዓብዱሶመድ መሓመድ ኑር

📕📗📘📙
Audio
كتاب التوحيد ١

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 1

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٢

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 2

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٣

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 3

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 120

ከሚለው ጀምሮ...

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 121

ከሚለው ጀምሮ...

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ሙስሊሞች አንድ አምላክን ብቻ እናመልካለን !

አምላክ አይወልድም አይወለድም !

ከደርስ የተቆረጠ መልዕክት


https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በተጨማሪ የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ አብዲልወሃብ

كتاب التوحيد

ተጀምሯል ..
Forwarded from مركز الإمام أحمد الإسلامي (نصرالدين أدم)
السلام عليكم

በኢማሙ አሕመድ መርከዝ አዲስ ደርስ ተጀምሯል

انتبه أنت مراقب

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »


للشيخ أنيس  بن صالح اليافعي حفظه الله

ደርሱ እየተቀዳ የሚለቀቅ ይሆናል - በአላህ ፈቃድ

https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٤

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 4

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
كتاب التوحيد ٥

ኪታቡ አት ተውሒድ ክፍል 5

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
رياض الصالحين
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 122


በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር


የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አላህ ወፍቆን ያምና ጥፋቶችን ዘንድሮ ርቀን ይሆናል ። የትናንትን ድፍረቶች አርግበን ይሆናል ።
ነገር ግን :- የአላህ ሐቅን ከመጠበቅ አንጻር ዘንድሮም ብዙ ይቀራልና ዛሬን ከትናንቱ በብዙ የተሻለ አድርገን አናስብ :: ይቀረናል ብለን ጭማሪን ከአላህ እንለምን ! አጉድለናል ብለን ነፍሣችንን እንውቀስ !
የዛሬ ፀጋ ከአላህ የመጣ ታላቅ ችሮታ ከመሆኑ አንጻር ደግሞ " ዘንድሮማ ደግና የተሻለ ነው " ብለን አላህን አብዝተን እናመስግን!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 1
تدمن" تعريف المراقبة إلى" أعلى مقامات المراقبة"

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Audio
انتبه أنت مراقب 

«ንቃ አንተ ተጠባባቂ አለብህ »
ክፍል 2

" من تعبد لله بخمسة من أسمائه حقق المراقبة
"

በሙሐመድሲራጅ ሙ.ኑር

የቴሌግራም ቻናል:
 https://www.tg-me.com/MedrestuImamuAhmed
የቴሌግራም ቻናል:
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
2025/07/04 15:21:39
Back to Top
HTML Embed Code: