Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በውስጥ አካውንት ለምትጠይቁ⤵️⤵️
አካዎንት ቁጥር፦
1000660126752
ስም ፦Ahmed mengesh,Nebil seaje and seid jemal/አህመድ መንገሽ,ነቢል ሰአጅ እና ሠይድ ጀማል ነው
አካዎንት ቁጥር፦
1000660126752
ስም ፦Ahmed mengesh,Nebil seaje and seid jemal/አህመድ መንገሽ,ነቢል ሰአጅ እና ሠይድ ጀማል ነው
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ከላይ ያለው የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን የቤት ጉዳይ ማስፈፀሚያ የድጋፍ ማስተባበሪያ ነው። የምትችሉና ኒያው ያላችሁ በተጠቀሰው አካውንት ማገዝ ትችላላችሁ።
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የነገው ቀጠሮ
በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት
ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት
ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ
አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ
ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ
አፈር ልብስህ ሊሆን ሱፍህን ቀይሮ
ታገል ወንድሜ ሆይ ሰንቅ ለአኺራ
ፀፀት ያኔ አይጠቅምም ዛሬ ካልተሰራ
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage

ከውሸት እየከለከሉ መዋሸት ፣ ማጭበርበርን እያወገዙ መንደርን በውንብድና ማወክ ፣ መልካም ስነ ምግባርን እየሰበኩ የራቀ የቀረበውን በምላስ አዛ ማድረግ ፣ ባጠቃላይ ደዕዋ እና ተግባር ሲፋለስና ሲቃረን አሳፋሪ ነው !
ምግባር ከምላስ ከተጣረሰ
ለሰው ውርደት ነው ደዕዋም ፈረሰ
ግን …
ደዕዋና ምግባር የገጠመ ለት
በ’ርግጥ ተጣለ ትልቅ መሰረት !
አሏህ ይመልሰን !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ምግባር ከምላስ ከተጣረሰ
ለሰው ውርደት ነው ደዕዋም ፈረሰ
ግን …
ደዕዋና ምግባር የገጠመ ለት
በ’ርግጥ ተጣለ ትልቅ መሰረት !
አሏህ ይመልሰን !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ለነፍሴ … ለወገኖቼ …
ሲያሻህ አስረዝመው አጠንክረህ ገንባ
ያማረህን ሰብስብ ማጀትህ አስገባ
ያንተም ስጋ ያው ነው - ነግ ይፈራርሳል
ዱንያን በማሯሯጥ ቀብር እንዴት ይረሳል?!
አትብላ አልተባለም - ሰብስብ መሰብሰቡን
መስራትም ደግ ነው አጠንክረው ግንቡን
ግን እንዴት ዘነጋህ ቀብርና ሒሳቡን ?!!
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
ሲያሻህ አስረዝመው አጠንክረህ ገንባ
ያማረህን ሰብስብ ማጀትህ አስገባ
ያንተም ስጋ ያው ነው - ነግ ይፈራርሳል
ዱንያን በማሯሯጥ ቀብር እንዴት ይረሳል?!
አትብላ አልተባለም - ሰብስብ መሰብሰቡን
መስራትም ደግ ነው አጠንክረው ግንቡን
ግን እንዴት ዘነጋህ ቀብርና ሒሳቡን ?!!
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Telegram
MuhammedSirage M.Noor
اتق الله حيثما كنت
Forwarded from المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ
የኔ ጥያቄ/ ኩፋሮች ቤተ-ክርስቲያን ሰርተው ለምርቃን መሄድ እንዴት ይታያል? - ካልሄድን ገና በስጋት የሆነ ነገር ያስባሉ ብሎ መሄድ፣
ከነሱ ጋር ያለን ማሀበራዊ ግንኙነት ይሻክራል ተብሎ መሄድ እንዴት ይታያል?
አንዳንዶች ይቻላል ብለው አንዳንድ ማደናገሪያዎችን አምጥተው ህዝበ ሙስሊሙን እያደናገሩ ስለሆነ፣
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር

السلام عليكم
ከዚህ በፊት አንዳንድ ሰዎች " ሪፖርት " በማድረጋቸው ምክንያት መሠለኝ አሁንም ቢሆን ቲክቶክ አንዳንድ ቪዲዮዎች ላይ ስርጭት እንዳይኖር ገደብ የጣለብኝ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ። አሁንም Copy paste ብናደርግ ....
ከዚህ በፊት አንዳንድ ሰዎች " ሪፖርት " በማድረጋቸው ምክንያት መሠለኝ አሁንም ቢሆን ቲክቶክ አንዳንድ ቪዲዮዎች ላይ ስርጭት እንዳይኖር ገደብ የጣለብኝ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ። አሁንም Copy paste ብናደርግ ....
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 22
አንዳንድ የሱፊያ መሻይኾች " አምልኩን " ሲሉ !
የሱፊያን ጉድ ስሙ ! ይሄ ነው የነሱ ተውሒድ !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
አንዳንድ የሱፊያ መሻይኾች " አምልኩን " ሲሉ !
የሱፊያን ጉድ ስሙ ! ይሄ ነው የነሱ ተውሒድ !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم
የኪታብ ደርሶች ለግዜው በአንዳንድ ምክንያት ቆመዋልና ለተወሰኑ ቀናት የሚለቀቅ ደርስ አይኖርም
የኪታብ ደርሶች ለግዜው በአንዳንድ ምክንያት ቆመዋልና ለተወሰኑ ቀናት የሚለቀቅ ደርስ አይኖርም
السلام عليكم
ከዚህ በፊት አልሮ አልፎ ሲያስቸግረኝ በነበረው የጉሮሮ ህመም ምክንያት አዳዲስ ነገሮችን መልቀቅ አልቻልኩም - ሃኪም አሁን ያለው ሁኔታ ብዙ አሳሳቢ እንዳልሆነ አሳውቆኝ ከዚህም ጋር ግን ሙሉ የሆነ እረፍት ለተወሰነ ግዜ እንደሚያስፈልግ ነው የነገረኝ
እናም ለተወሰነ ግዜ ደርሶችና ሌሎችም አዳዲስ ነገሮች አይኖሩም
ከዚህ በፊት አልሮ አልፎ ሲያስቸግረኝ በነበረው የጉሮሮ ህመም ምክንያት አዳዲስ ነገሮችን መልቀቅ አልቻልኩም - ሃኪም አሁን ያለው ሁኔታ ብዙ አሳሳቢ እንዳልሆነ አሳውቆኝ ከዚህም ጋር ግን ሙሉ የሆነ እረፍት ለተወሰነ ግዜ እንደሚያስፈልግ ነው የነገረኝ
እናም ለተወሰነ ግዜ ደርሶችና ሌሎችም አዳዲስ ነገሮች አይኖሩም
c36570626422be8e41fc890b220d024d.mp4
5.5 MB
የጥንት ሙሽሪኮች የተከበረው ቤት ውስጥ የነበራቸውን ሁኔታ አሏህ ሲገልፀው እንዲህ ይላል ...
وَمَا كَانَ صَلَاتُهُمْ عِندَ الْبَيْتِ إِلَّا مُكَاءً وَتَصْدِيَةً ۚ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
" ... ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም ... ."
ሱፊዮችን ደግሞ ተመልከቱ ... በግል ሳሎኖቻችን ( ኧረ በረንዳዎቻችን ) ላይ
ሊፍፈፀሙ የማንፈቀዳቸውን ቀፋፊ ነገሮች በተከበሩ የአሏህ ቤቶች ውስጥ ያለ ሀፍረት ሲፈፅሟቸው !
የአሏህን ቤት ጫት "ይበሉበታል" ፣ ይዘልሉበታል ፣ የተከበረውን የሱጁድ ቦታ በዳንሳቸው ያረክሱታል ። አንዳንዴም
" ያጎሩበታል " ።
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
وَمَا كَانَ صَلَاتُهُمْ عِندَ الْبَيْتِ إِلَّا مُكَاءً وَتَصْدِيَةً ۚ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
" ... ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም ... ."
ሱፊዮችን ደግሞ ተመልከቱ ... በግል ሳሎኖቻችን ( ኧረ በረንዳዎቻችን ) ላይ
ሊፍፈፀሙ የማንፈቀዳቸውን ቀፋፊ ነገሮች በተከበሩ የአሏህ ቤቶች ውስጥ ያለ ሀፍረት ሲፈፅሟቸው !
የአሏህን ቤት ጫት "ይበሉበታል" ፣ ይዘልሉበታል ፣ የተከበረውን የሱጁድ ቦታ በዳንሳቸው ያረክሱታል ። አንዳንዴም
" ያጎሩበታል " ።
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
MuhammedSirage M.Noor
9b24ee25ecea743d541b30fafaacd5dd.mp4
በነገራችን ላይ - ከርከሪ የተባለውን ሰዉ የሳውዲ ሸይኽ ነው ብለው የሚሉት ውሸታቸውን ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ ይህንን ባእድ አካሄድ ነው ነው በሙስሊሞች መካከል ሊያሰራጨው የሚፈልገው ! ሙስሊሙን ጀዝባ ሊያደርግ ቆርጦ ተነስቷል አሕባሽ !
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ናቸው እንዲህ " 'የወሃቢያ' መንገድ አዲስ መንገድ ነው " በማለት ያለ ሀፍረት ደጋግመው የሚዋሹት !
እንዲህ ነበር እንዴ የነቢዩ እና የባልደረቦቸው ዒባዳ ?! እንዲህ ነበር የነሱ አካሄድ ?!
በፍፁም አልነበረም !
መጤው መንገድ የሱፊዎች መንገድ ነው!
ለኢስላም ባእድ የሆነው አካሄድ የአሕባሽ አካሄድ ነው !