ኢስቲቓሣ እና ዱዓእ
Muhammedsirage M.Nur
በእኛ እና በአሕባሾች መካከል ክፍል 3

ታላቅ ርእሰ !

"ኢስተቓሣ እና ዱዓእ"

የአህሉሱና አቋም ምን ይመስላል?

የአሕባሾችና የመሰሎቻቸውሥ?

በርእሱ ላይ የሚያቀርቧቸው ሹብሃዎች (ማደናገሪያዎች) ከበቂ መልሦቻቸው ጋር!!
www.tg-me.com/Muhammedsiragecom
አህባሽና ኢስቲዋእ
Abu Imran
MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://www.tg-me.com/Muhammedsirage


"በእኛ እና በአሕባሾች መካከል"

ተከታታይ ትምህርት

ክፍል 1-

الرحمن على العرش استوى
ወይስ
الله موجود بلا مكان ؟!

43 ደቂቃ ያህል ነው

በድጋሚ የተለጠፈ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 20

ቁርአን የአሏህ ቃል ነው

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድም ታደሰ ሑሴን ይባላል : : ከመኖሪያው ወሎ ከጠፋ አራት ዓመት ያህል ይሆነዋል ... በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ጠፍቶ እስካሁን ድምፁን መስማት አልተቻለም ... መቐለ ምርኮኞች ውስጥ አለ (ነበረ ) የተባለ ቢሆንም እስካሁን በቂ መረጃ ማግኘትም ሆነ ድምፁን መስማት አልተቻለም ...

ባለቤቱ ጭንቀት ውስጥ ናት ... ያያችሁት ወይም መረጃ ያላችሁ ተባበሯት

0993394327

በማሰራጨት እንተባበራቸው

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from Abdulkerim Mohammed
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም

የፊታችን እሁድ ሰኔ 15/2017 (ዙል ሒጃ 26/1446) ከምሽቱ 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕስ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :-
1, ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ አልከሚሴ
2, ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
3, ኡዝታዝ አቡል ዐባስ
4, ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
5, ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
6, ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ባጂ
ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ

አል-ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-

"ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር።
ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን]

ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻነል:-
Telegram - https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
Tiktok - https://www.tiktok.com/@user6176579049887?_t=ZM-8xIiezVty6A&_r=1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -21

የአሕባሽ ድፍረት በቁርአን እና በሐዲስ መረጃዎች ላይ

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በውስጥ አካውንት ለምትጠይቁ⤵️⤵️
አካዎንት ቁጥር፦
1000660126752

ስም ፦Ahmed mengesh,Nebil seaje and seid jemal/አህመድ መንገሽ,ነቢል ሰአጅ እና ሠይድ ጀማል ነው
ከላይ ያለው የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን የቤት ጉዳይ ማስፈፀሚያ የድጋፍ ማስተባበሪያ ነው። የምትችሉና ኒያው ያላችሁ በተጠቀሰው አካውንት ማገዝ ትችላላችሁ።
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የነገው ቀጠሮ

በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት
ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት

ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ
አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ

ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ
አፈር ልብስህ ሊሆን ሱፍህን ቀይሮ

ታገል ወንድሜ ሆይ ሰንቅ ለአኺራ
ፀፀት ያኔ አይጠቅምም ዛሬ ካልተሰራ



https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ከውሸት እየከለከሉ መዋሸት ፣ ማጭበርበርን እያወገዙ መንደርን በውንብድና ማወክ ፣ መልካም ስነ ምግባርን እየሰበኩ የራቀ የቀረበውን በምላስ አዛ ማድረግ ፣ ባጠቃላይ ደዕዋ እና ተግባር ሲፋለስና ሲቃረን አሳፋሪ ነው !

ምግባር ከምላስ ከተጣረሰ
ለሰው ውርደት ነው ደዕዋም ፈረሰ
ግን …

ደዕዋና ምግባር የገጠመ ለት
በ’ርግጥ ተጣለ ትልቅ መሰረት !

አሏህ ይመልሰን !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ለነፍሴ … ለወገኖቼ …

ሲያሻህ አስረዝመው አጠንክረህ ገንባ

ያማረህን ሰብስብ ማጀትህ አስገባ

ያንተም ስጋ ያው ነው - ነግ ይፈራርሳል

ዱንያን በማሯሯጥ ቀብር እንዴት ይረሳል?!


አትብላ አልተባለም - ሰብስብ መሰብሰቡን

መስራትም ደግ ነው አጠንክረው ግንቡን

ግን እንዴት ዘነጋህ ቀብርና ሒሳቡን ?!!

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ

የኔ ጥያቄ/ ኩፋሮች ቤተ-ክርስቲያን ሰርተው ለምርቃን መሄድ እንዴት ይታያል? - ካልሄድን ገና በስጋት የሆነ ነገር ያስባሉ ብሎ መሄድ፣

ከነሱ ጋር ያለን ማሀበራዊ ግንኙነት ይሻክራል ተብሎ መሄድ እንዴት ይታያል?

አንዳንዶች ይቻላል ብለው አንዳንድ ማደናገሪያዎችን አምጥተው ህዝበ ሙስሊሙን እያደናገሩ ስለሆነ፣
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
السلام عليكم

ከዚህ በፊት አንዳንድ ሰዎች " ሪፖርት " በማድረጋቸው ምክንያት መሠለኝ አሁንም ቢሆን ቲክቶክ አንዳንድ ቪዲዮዎች ላይ ስርጭት እንዳይኖር ገደብ የጣለብኝ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ። አሁንም Copy paste ብናደርግ ....
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 22

አንዳንድ የሱፊያ መሻይኾች " አምልኩን " ሲሉ !

የሱፊያን ጉድ ስሙ ! ይሄ ነው የነሱ ተውሒድ !

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ -23
የአሕባሻ ወልዮች " ነገርን ሁን ሲሉት ይሆናል !"

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 24

ሙታንን መማፀን ሺርክ አይደለም ይሉናል

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሕባሽ - 16- B

የነሱ (የአሕባሽ ) ወሊዮች " ሁሉም ነገር አላህ ነው " ይሉናል

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
السلام عليكم

የኪታብ ደርሶች ለግዜው በአንዳንድ ምክንያት ቆመዋልና ለተወሰኑ ቀናት የሚለቀቅ ደርስ አይኖርም
2025/06/28 11:42:46
Back to Top
HTML Embed Code: