.
ዱንያ ደስታ ናት ምርጡ ደስታዋ ደግሞ ምርጥ ሚስት ነች መገለጫዋ ምንድነው? መገለጫዋ ከነብዩ የተነገረ ነው ...
መጀመሪያ ስታያት የምታስደስትህ..
ደብሮህ ደክሞህ ቤትህ ስትገባ ፊቷ ላይ የአማኝ ፈገግታ ታገኛለህ ምነው ደበረህ ትልሀለች አይዞህ ይህም ቀን ያልፈል ደህናም ትሆናለህ አብሽር ትልካለች 🥰
ትንንሽ መልካም ንግግሮች የሰውን ልጅ ጭንቀት ያስረሳሉ😃
ሁለተኛ በምታዛት ጊዜ እሺ ትልሀለች...
" አምጪ " እሺ ፣ " እሺ " የምትለዋ ቃል የሰውን ልጅ ምንም ገንዘብ አታስከፍልም ነፍስን ታረጋጋለች እንጂ 🤌

ስለ ነገ ስንጨነቅ ለሚያየን
መኖሪያችን እርግጠኛ ነው የሆንን
ነው ምንመስለው
መኖሪያችን እርግጠኛ ነው የሆንን
ነው ምንመስለው
ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል(ረ.ዐ)እንዲህ ብለዋል
የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ምክር ይስጡኝ አልኳቸዉ
እሳቸዉም የቻልከዉን ያህል አላህን ፍራ ከድንጋይ ወይም ከዛፍ አጠገብ ብትሆን የትም ሆነህ አላህን ፍራ በድብቅ ለሰረሀዉ ሀጥያት አላህን በድብቅ ይቅርታ ጠይቀዉ
በግልፅ ለሰረሀዉ ሀጥያት ደግሞ በግልፅ ይቅርታ ጠይቀዉ አሉኝ!

ስለ ሙተነቂቦች ስለኒቃቢስቶች ተናገሪ ሲሉኝ በጨለማ ውስጥ ተውበው የሚወጡ ውብ ጨረቃዎች መሆናቸውን ነገርኳቸው
አለች አንድ አህት
ሀቅ ነው
አለች አንድ አህት
ሀቅ ነው
Forwarded from ♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim (Hidayan nafaki ....)
አላህን ፍፁም ሚስጥረኛሽ አድርጊ‼
ከአላህ ጋር ፍርሃት የለም፣
አላህ ጋር ደስታ እንጂ ሀዘን የለም
በድብቅም ሆነ በገሃድ.....ተመሳጠሪው.....
አላህ.... ያለሽበትን ሁኔታ አዋቂ ነው.....
ግን
....ያረብ..... የሚለውን ያንቺን ጥሪ ይጠብቃል....
{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ }
«ጌታችሁም አለ "ለምኑኝ ፤ እቀበላችኋለሁና "
『 غافر 60 』
ጥሪሽን አሰሚው መልሱ ፈጣን ነው!!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
DV መሙላት በሸሪዓህ እንደት ይታያል?
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ባለፈ ሳምንት በኢማሙ አሕመድ መስጅድ በነበረው የፈታዋ ፕሮግራም ላይ ምላሽ ከሰጠባቸው ጥያቄዎች መካከል

አንዳንድ ሰውን ከመውደዳችሁ የተነሳ
ብቻችሁን ሁናቹ ከአላህ ጋር ስትቀማመጡ የምታስታዉሳቸዉ
ይህ ከውዴታዎች ሁሉ በላጩ ነው
ብቻችሁን ሁናቹ ከአላህ ጋር ስትቀማመጡ የምታስታዉሳቸዉ
ይህ ከውዴታዎች ሁሉ በላጩ ነው
🗣 "በጣም የናፈቃቹሁት
ምንድን ነዉ?"
በጣም የተደነቁኩበት መልስ 👇
"እኔ ራሴን ነው የናፈኩት የድሮው ማንነቴ ጠፍቶብኛል በነገሮች መቀያየር የራሴን ባህሪየን እያጣሁ ነው በድሮው ማንነቴና ባሁኑ ሁኔታዬ ግጭት ውስጥ ነው ያለሁት መሆን የምፈልገው ሌላ እየሆንኩ ያለሁት ሌላ"
❤️🩹

በወንጀላችን ምክንያት ግልፅ ባልሆኑ ነገሮች እየተቀጣን ነው
ለምሳሌ ሰላት ላይ እርጋታን ማጣት፣ በሰላት ጊዜያት ላይ መዘናጋት፣ቁርዓንን ማስተንተንን መተው ፣ከቂያመ ለይል ከጌታችን ጋር ግርዶሽ ሆኖብናል ፣ በሌሎች ሞት ማስተንተን ትተናል፣ በምክር መገሰፅ ትተናል
መፍትሄውን እናውራበት👇👇

በዲን ቀልድ የለም
Muhammed Sirage
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
ለካፊሮች በዐል እንኳን
አደረሳችሁ አይባልም!
ለካፊሮች በዐል እንኳን
አደረሳችሁ አይባልም!
❝አምላክ የሰውን ልጅ ይቅር ለማለት የግድ ሰው ሆኖ መሞት አለበት ብሎ ማሰብ፤ አንድ ቴፕ ጠጋኝ የተበላሸውን ቴፕ ለመጠገን የግድ ራሱ ቴፕ መሆን አለበት እንደማለት ነው።❞
ዶ/ር ዛኪር ናይክ
ዶ/ር ዛኪር ናይክ
❌ ከሃዲያኖች ለበዓላቸው ያዘጋጁትን ምግብ መመገብ አይቻልም‼️
ጥያቄ ፦
ሙስሊሞች የሁዳዎች ፣ ነሳራዎችና ሙሽሪኮች ለበዓላቸው በሚል ያዘጋጁትን ምግብ መመገብ ወይም ለበዓላቸው ምክንያት ያዘጋጁትን ስጦታ መቀበል ይቻልላቸዋልን ?
መልስ ፦
❌ ሙስሊም ለሆነ ሰው የሁዳዎች ፣ ነሳራዎችና ሙሽሪኮች ለበዓላቸው በሚል ያዘጋጁትን ምግብ መመገብ አይቻልለተም‼️
❌ በተጨማሪ ሙስሊም ለሆነ ሰው የሁዳዎች ፣ ነሳራዎችና ሙሽሪኮች ለበዓላቸው በሚል ያዘጋጁትን
ስጦታ ከነሱ መቀበል አይቻልለተም‼️
ምክንያቱም ፦ ይህን ነገር በማድረግ ውስጥ እነሱን ማክበር ይገኝበታል። እንዲሁም የዕምነታቸውን ምልክት ግልፅ በማድረግና ቢድዓቸውን በማሰራጨት ላይ ከነሱ ጋር ትብብር ማድረግም ይሆናል። እንዲሁም በበዓላቸው የተነሳ የሚያገኙትን ደስታ መጋራትም አለበት።
🔥🔥🔥 በእርግጥም ይህን ነገር ማድረግ በዓላቸውን "ዒድ" አድርጎ ወደ መያዝ የሚጎትት ነው !!!!!
👉👉👉 ... ወይም ደግሞ አምልኮትን ወደ መቀየር አነሰ ቢባል ምግባቸውን ወደ መንካትና በበዓላቸውና በበዓላችን ስጦታን ወደ መለዋወጥ (ይወስዳል !!!)
🔥🔥🔥 ይህ ደግሞ ፈተናና በዲናችን ላይ አዲስ ነገር መፍጠር ነው‼️
በእርግጥም ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተረጋግጦ እንደመጣው ፦
✅ « በዚህ ጉዳያችን (ዕምነታችን) ላይ ከሱ (ከእስልምና) ያልሆነን አዲስ ነገር የፈጠረ የሆነ ሰው ስራው ተመላሽ ይደረግበታል !!!!! »
❌ ለበዓላቸው በሚል ምክንያት ለነሱ ስጦታን ማበርከት እንዳልተቻለው ሁላ ( ለበዓላቸው በሚል ያዘጋጁትንም ምግብ መመገብ አይቻልም‼️)
(ለጅነቱ አዳሂማ (22/398))
📝 … ኢስማኤል ወርቁ

🎉🎉🎉🌟
ለመላው በአለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
በድጋሜ እንድትሰልሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
እባካችሁ
እምነታችሁን ፈትሹ መርምሩ አንብቡ ጠይቁ እውነትን ፈልጉ ጨለማ ውስጥ አትኑሩ
እምነት ውስጥ ሚስጥር ሚባል የለም ከማነው ሚደበቀው ሆሆሆሆሆሆ
አላህ ይምራቹ

➧..... ... #ሞት !
ከአላህ ዘንድ ታዞ የሰዎችን ነብስ የሚያወጣው የሞት መላዕክት እንዲህ ይላል!
እንኩዋን አንተ እኔም ሞትን ቀማሽ ነኝ !
"ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት"
አሁንም ተረኛው ማን እደሆነ አይታወቅም እኔ፣አንተ፣አንቺ! ስገድ ሳይሰገድብህ በፊት ቀልብ ያስተማርካትን የያዘችውን ትተፋለች ባጢላዊ ነገሮችን ከሆነ ባጢልን እያየሀት እንደጓጓህላት አምሮህ ይቀራል ሳትኖርባት ። ቀልብህን አስይዛት ላኢሏሀ ኢለላን ያዝ! ባጢልን እርሳት አኪራን አስታውሳት መቃብር ገብተህ በነኪር እና በሙንከር ጥያቄዎች ከመደናበርህ በፊት ዱኒያ ላይ እያለህ ተጠቀምበት
ዱኒያ ላይ ፓስፖርት ሳይዙ ከአንዱ ሃገር ወደ ሌላ ሀገር መግባት እንደማይቻለው ሁሉ ቪዛህ አላህን ባዘዘው መልኩ እንደሚፈለገው መገዛት ወደ አላህ እንመለስ አላህ ይጠብቀን ከቀብር ቅጣት በጀነት ከሚሰባሰብ ባርያዎቹ ያርገን።
🤲. ካቲማችንን ያሳምርልን፣በሸሃዳ ወደ አኺራ ከሚጓዙት ያድርገን።
ከአላህ ዘንድ ታዞ የሰዎችን ነብስ የሚያወጣው የሞት መላዕክት እንዲህ ይላል!
እንኩዋን አንተ እኔም ሞትን ቀማሽ ነኝ !
"ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት"
አሁንም ተረኛው ማን እደሆነ አይታወቅም እኔ፣አንተ፣አንቺ! ስገድ ሳይሰገድብህ በፊት ቀልብ ያስተማርካትን የያዘችውን ትተፋለች ባጢላዊ ነገሮችን ከሆነ ባጢልን እያየሀት እንደጓጓህላት አምሮህ ይቀራል ሳትኖርባት ። ቀልብህን አስይዛት ላኢሏሀ ኢለላን ያዝ! ባጢልን እርሳት አኪራን አስታውሳት መቃብር ገብተህ በነኪር እና በሙንከር ጥያቄዎች ከመደናበርህ በፊት ዱኒያ ላይ እያለህ ተጠቀምበት
ዱኒያ ላይ ፓስፖርት ሳይዙ ከአንዱ ሃገር ወደ ሌላ ሀገር መግባት እንደማይቻለው ሁሉ ቪዛህ አላህን ባዘዘው መልኩ እንደሚፈለገው መገዛት ወደ አላህ እንመለስ አላህ ይጠብቀን ከቀብር ቅጣት በጀነት ከሚሰባሰብ ባርያዎቹ ያርገን።
🤲. ካቲማችንን ያሳምርልን፣በሸሃዳ ወደ አኺራ ከሚጓዙት ያድርገን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ አላህ ታምር አትገረሙም
Subhanek
Subhanek
~ አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ! አዲስ መኪና ገዛህ? አትናገር ! ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት! ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል!
ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ! ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ!
አብዛኛውን ጊዜ ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን።
ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች «ሰዋዊ ቅናት» እና «የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ» በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው። ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ።
አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል።
=AbuSufiyan_Albenan

ይሆናል በሚል ተስፋ እንጂ ማንም ሰው
በማይሆን ነገር ጊዜውን
ማባከን አይፈልግም..!
በማይሆን ነገር ጊዜውን
ማባከን አይፈልግም..!
መንገዶች ሁሉ ወደ እስላም ያመራሉ::
ሙስሊም ሳትሆኑ ሞት እንዳይቀድማቹህ::
ሙስሊም ሳትሆኑ ሞት እንዳይቀድማቹህ::
"ታድለው" የምንላቸውን ሰዎች ብናገኛቸው... "ታድላቹ" ይሉን ይሆናል!
ብቻ Alhamdulillah✨
ብቻ Alhamdulillah✨