Telegram Web Link
አንድ ቀን ሁሉም ነገሮች ለኸይር ሆነው ይመጣሉ ኢንሻ አሏህ
ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን ነገ ሀሙስ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ።

ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። ቤተሰባችንንም እናስታውስ። አላህ ያግራልን።

ከኛ መካከል የሚያሳስበው ሐጃና ወንጀል የሌለበት ማን አለ?
☀️አረፋ ....ምርጡ ቀን ...ነገ እኮ ነዉ

ዱዓዎቻችሁን #አዘጋጃችሁ?

ሀጃዎቻችሁን ለያችሁ????
.
ነገ ምንም ኡዝር የሌላችሁ ሰዎች....
የነገውን ቀን መፆምን እንዳረሱ 🙌
" የአረፋ የዛሬው ቀን ከአሱር እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ ዱአ ላይ እጅግ በጣም እንበርታ ምክንያቱምመልእክተኛው ለዱአ በጣም ትኩረት ሲሰጡት የነበረ ሰአት ስለሆነ። አላህ ለሰማይ ባልተቤቶች ዘንድ ባሮቹን ሚያወድስበት ሰአት ስለሆነ

=
በአንድ ቀን ውስጥ"ላኢላሃ ኢለላህ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ፣ለሁል መልከ ወለሁል ሐምዱ ፣ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር" የሚለውን 100 ጊዜ ያለ ሰው 10 ባሪያ ነፃ እንዳወጣ ይቆጠርለታል፣100 መልካም ስራ ይፃፍለታል፣100 ወንጀል ይሰርዝለታል [ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግውታል]

እና ዛሬ ዐረፋ ሆኖ የአላህ ባሮች ከእሳት ነፃ ናቹህ በሚባልበት ቀን ይህን ዚክር አይደለም 100 ጊዜ 1000 ጊዜ ማለትስ ያቅተናል እንዴ? ለአባት፣ለእናት፣ለቤተሰብ፣ለጓደኞቻቹህ ዚክሩን አጋሯቸውና እነርሱ ከተጠቀሙበት ደግሞ አጅራቹህን አስቡት?
አደራቹህ በዱአቹህ አትርሱኝ መላኢካዎች ለናንተ ዱአ ያረጋል
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا الله والله أكبر الله أكبر…
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
عيدكم مبارك
ማራኪ  የዒድ  ተክቢራ

الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد.

الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد.

الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد
ዉዶቼ 🌺عيد مبارك🌺

🌺تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عم وأنتم بخير🌺
Eid Mubarak🎉🎉🎉

ወንድማችሁ ነኝ:@HudHud_waver🌺
የኢድ ተክቢራ  _…__………

አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
.
አሏሁ አክበር አሏህ አክበር
.
አሏሁ አክበር
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
.
ወሊላሂል ሃምድ
.
አሏሁ አክበር ከቢራ
.
ወልሃምዱሊላሂ ከሲራ
.
ወሱብሃነላሂ ቡክረተን ወአሲላ
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
ወላ ነእቡዱ ኢላ ኢያሁ ሙኽሊሲነ ለሁ ዲነ ወለው ከሪሀል ካፊሩን 
.
ላኢላሀ ኢለሏህ
.
ሰደቀ ወአደህ
.
ወነሰረ አብደህ
.
ወአዓዘ ጁንደህ
.
ወሃዘመል አህዛበ ወህደህ
.
ላኢላሃ ኢለሏህ
.
አላሁ አክበር
.
አሏሁመ ሶሊ አላ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አሊ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አስሃቢ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አንሷሪ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ አዝዋጂ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወአላ ዙሪየቲ ሰዪዲና ሙሐመድ
.
ወሰለም ተስሊመን ከሲራ!
.
"ያቺ ሴት አላህ ይዘንላት

ፈተናዎች ጠላልፈው ሊጥሏትና ከምትናፍቀው ጌታዋ ሊያጣሏት ጠዋትም ማታም አሸብርቀው በዙርያዋ ሽር ጉድ ሲሉባት

የእሷ ሁኔታ ግን በፍፁም ጌታዬን እፈራዋለሁኝ አላምፀውምም የምትል ይመስላል።
ትልቅ ነገር
በትንሽ ጥረት አይገኝም!!
የኩፋር ኳስ ተጨዋቾች ስም ያለበትን ማልያ ወይም ልብስ መልበስ አይቻልም ምክንያቱም እነሱን ማላቅ ስለሆነ
ማስታወቂያ!!

ድሬዎች በተለመደው ሰአት ከአስር ሰላት በኋላ ኹለፋኡራሺዲን መስጂድ ይሰጥ የነበረው ቋሚ ደርሱ ዛሬ ይቀጥላል እንዳትቀሩ!
☑️ አስታውስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ይጠቅማልና !!

እህቴ ሆይ! ሙተሽ በከፈንሽ ከመሸፈንሽ በስተፊት በሂወት እያለሽ አላህ እዲሸፈን ያዘዘውን አካልሽን በአግባቡ ሸፍኒ።

ወንድሜ ሆይ! ሙተህ ወደ መስጅድ ሬሳህ ከመሄዱ በስተፊት በሂዎት እያለህ መስጅድ መመላለስን አዘውትር።

==
ጠንካራ ሰው ማለት ችግሩን እያየ ሰለ ችግሩ ደጋግሞ እያወራ የሚዝል የሚያዝል ሳይሆን።
ችግሩ ተፈጠረ ቀደረላሁ ወማሻ ፍዓል። መፍትሄው ምንድነው ብሎ እዛ ላይ የሚያተኩር ነው፣ ጀግና።
አንዳንዴ…
ለመሳቅ ~ የሚያስቅ ነገር መስማት ብቻ በቂ አይደለም
የውስጥ ሰላም መሆን መስፈርት ነው።
በጥበቡ አንዲትን በር ይዘጋብሃል ከዚያም በእዝነቱ አስር በሮችን ይከፋፍትልሃል።
{إن ربي لطيف لما يشاء إنه هو العليم الحكيم }

~
ያልተፈተነ አያልፍም !!

አንዳንዴ ...ለማወቅ መጎዳት
ለማደግ መውደቅ፣
ለማገኘት መሸነፍ ይኖርብሻል!
ምክናያቱም... የህይወትን ትልቁን ትምህርት የምታገኚው በህመም ውስጥ ነው።

አብሽሪ


hiba_islamic_post
አብዛኛዋ ሴት የውድቀት እንቅፋት ከመታት በኋላ ነው ፡ ለቀጣይ እርምጃዋ  ጥንቁቅ  የምትሆነው፡፡
...ያኔ ለጥርጣሬ ዋ  ተመን የለውም !
2025/07/02 00:34:56
Back to Top
HTML Embed Code: