Telegram Web Link
አንዳንዴ…
ለመሳቅ ~ የሚያስቅ ነገር መስማት ብቻ በቂ አይደለም
የውስጥ ሰላም መሆን መስፈርት ነው።
18👌5👍2
በጥበቡ አንዲትን በር ይዘጋብሃል ከዚያም በእዝነቱ አስር በሮችን ይከፋፍትልሃል።
{إن ربي لطيف لما يشاء إنه هو العليم الحكيم }

~
18👍8
ያልተፈተነ አያልፍም !!

አንዳንዴ ...ለማወቅ መጎዳት
ለማደግ መውደቅ፣
ለማገኘት መሸነፍ ይኖርብሻል!
ምክናያቱም... የህይወትን ትልቁን ትምህርት የምታገኚው በህመም ውስጥ ነው።

አብሽሪ


hiba_islamic_post
13👍3
አብዛኛዋ ሴት የውድቀት እንቅፋት ከመታት በኋላ ነው ፡ ለቀጣይ እርምጃዋ  ጥንቁቅ  የምትሆነው፡፡
...ያኔ ለጥርጣሬ ዋ  ተመን የለውም !
👌131👍1
ታውቃላቹአ?!

ስንደርስበት አጣጣልነው እንጂ አሁን ያለንበትን
ቦታ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ስንመኘው ነበር!!
👍343🔥2
የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ ምንሆን ሰዎች ግን አላህን ብንፈራ ሃቂቃ
👍275
አዎ ሁሉም ይከብዳል
አንዳንዴ ተስፋ ሚያስቆርጥሽ ነገር ይገጥምሻል
Abshri inshallh ትንሽ ብቻ ታገሺ
👍12
ለምንወዳቸው ሰዎች ስንል ደስተኛ መምሰልን መርጠናል
ይረዱን ይሆን?
👍19🔥2🙏1👌1
✍️ብዙ ነገር መሆን ነበር የምንፈልገው
➤አሁን ግን ደህና መሆን ብቻ ነው የምንፈልገው
‼️
28👍6
ቃል ይሰብራል
ቃል ይጠግናል
ምንናገረውን እያሰብን
👍14
ብዙ የደስታ በሮች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ሰዎች በተዘጋው በር ላይ ይቆማሉ እና ለሌሎች ክፍት በሮችን ትኩረት አይሰጡትም

م
11👍4🙏1
ማግባት ብንፈልግም መስፈርታችሁ ዲንና ምግባር ሳይሆን ገንዘብ እንደነበር ለአላህ እንነግራለን'' 😥
👍20🔥5
ማግባት ብንፈልግም መስፈርታችሁ ዲንና መሰተር ሳይሆን የላይ ውበትና ለተገላለጠችው ቅድሚያ አንደነበር ለአላህ እንናገራለን
👌22
ደዩስ ከሆነ ወንድ በአላህ እንጠበቃለን ….🙌
👍17👏1
ያአላህ እስራኤልን ጥሩ ከተባለ ነገር ሁሉ ጠብቃት ….
👍223
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካደረገቺው ጭፍጨፋ አንፃር ይሄ
1% እንኳን አይሆንም። አሏህ ሆይ
በዳዮችን በበዳዮች አጥፋልን!!
👍101
ህይወትሽን በተስፋ አስውቢያት
ዱኒያ በእጅሽ ውስጥ እስከሚመስልሽ ድረስ
ባለሽ ተደሰች ይጨመርልሽ ዘንድ
አሏህን አመስግኝ የዱኒያ ፀጋ በረካ የሚኖረው አሏህን በማመስገን ነው
10👍1
ትንሽ ነገር ስትጎለን ብዙ ለማማረር እንቾክላለን maybe መቅረቱ ኸይር ሊሆንም ይችላል እኮ
20👍1
ወደ ዱኒያ ምንም ሳይኖረን መጣን
በሁሉም ነገር ታገልን
ምንም ሳንይዝ ከዱኒያ እንወጣለን
ስለሁሉም ነገር እንጠየቃለን!!
🙏11👍2
2025/07/09 22:11:28
Back to Top
HTML Embed Code: