Telegram Web Link
አንዳንዴ ከነሱ ውጭ ምንም ላታስቡ ትችላላችሁ እነሱ ግን ጭራሽ ትዝ ማትሏቸው ሚመስላቸው ነገር ይገርማል
👍12
ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ነገር ግን #አላህ (ሱ.ወ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው...ስለዚህ '#አልሃምዱሊላህ' በል!!!

🙏. አልሀምዱሊላህ! 🙏

@Muslim_negn
17👍1
🌹. ሀላል ፍቅር "ሪዝቅ" ነው 🌹

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ኸዲጃ ረዲዬ አሏሁ አንሃ እንዲ ይሉ ነበር " ፍቅሯን ተረዝቂያለው!!!

ፍቅር ሪዝቅ ነው በውስጡ መተዛዘን መተሳሰብ መረዳዳት ይቅር መባባል የማይበጠስ የወዳጅነት ሰንሰለት ነው 
ሀላሉን ይወፍቃቹህ!!!!

💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

🌹. www.tg-me.com/Muslim_negn
👌15👍1
«በ 1995 የመጀመርያ ድግሪ ልማር ጅማ ስመጣ የ10 ወር ልጅ ነበረኝ። የዛኔ የዛሬዋ ጅማ 50% ቷ ራሱ አልነበረም።ጅማ ቤተሰቤን ይዠ እንደገባሁ ከተማ ራሀ ሆቴል ከነቤተሰቤ አደርኩ። ጧት ተነስቼ ሚስቴንና ልጄን ሆቴል ትቼ ቆጪ JU አጠገብ ቤት ተከራየሁ። ወደ ሆቴሉ ተመልሼ የፈረስ ጋሪ ይዠ በአጂፕ በኩል ወደ ቆጪ ሻንጣየን እና ቤተሰቤን ጭኘ ወደ ተከራየሁት መሄድ ጀመርኩ።

እና ልጄ ሁለት ቀን ስለተጓዘ ደክሞት ነው መሰል ጸጥታ አብዝቶ ነበር። ጋሪው ላይ ወጣንና ነጂው ፈረሱን "ቼ.. ሂእ ሂኢ" ሲለው ልጄ ከት ብሎ ሳቀ። ባለቤቴ ጋር ተያይተን ሳቅ አልን። ጋሪው ነጅ ደግሞ "ቼ ሲል ፈላው እናቱ እቅፍ ሆኖ ደግሞ ሳቁን ለቀቀው። ከዛ ልቤ ላይ አላህ የጣለውን ጣለና.. ለባለቤቴን "አብሽሪ ይሄ አገር ግጥማችን ነው (ይመቸናል)" አልኳት..ተፋኡሉ አምሮ። እና ዘንድሮ እኔም ፕሮፌሰር ነኝ። ያልጅም 4ኛ አመት ሜድስን ተማሪ ነው።

እና የነገር አለሙ ተፋኡልን እየተባሸርንበት መኖር እንጂ የምን ጨለማ ጨለማ ማየት። ይልቅ በጨለማው ውስጥ ብርሀኑን እየፈለግን በጭላንጭሉ ተስፋ መንቦግቦግ ነው። ብርሀን ባታይ ራሱ አይኔ ታሞ እንጂ ብርሀኑ አለ ብለህ በየቂን መጓዝ ነው። በመሀል ለሚከሰተው አታስብ። ያንተ ድርሻ አይደለም። ዩኒቨርሱ ባለቤት አለው። እንደከጀለ ይገለባብጠዋል።»

©: ፕሮፌሰር ቃልኪዳን ሐሰን
👍11
የሆነ ጊዜ ላይ አሞኝ ከእናቴ
ውጭ ሁሉም ተኝተው ነበር!!
40👍4
«እንደ ጨረቃ ውብ ሁነሽ ለምን
ትሸፋፈኛለሽ?!» ሲሏት «ልክ እንደ
ፀሐይ አይኖች ሁሉ የሚጋረድላት
መሆን ስለምፈልግ ነው» አለች!!
👌21👍7
ጀነት ውስጥ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እያለ
ለፈጅር ሶላት ይቀሳቅሳት ነበር ሐላሏ!!
19🙏8👍5
ሀቢቢቲ

ምንም ነገር ቢያጋጥምሽ አትድከሚ ፣ ተስፋም አትቁረጪ ሁሉም ነገር
ለኸይር ነው ፣ ገና ከአላህ ጋር ብዙ ምናሳካው ታሪኮች አሉ በርቺልኝ ...
22👍3
«አልችልም!» ሳይሆን «እንደት ነው በአላህ እገዛ የምችለው?» ነው ማለት ያለብህ።
👍28
ማፍቀር በሽታ ነው ያፈቀሩትን ማግባት ደግሞ መድሀኒቱ ነው ።

ኢብኑ ቀይም 
👍13
➧. ከመተኛታችን በፊት የሚባል ዱዓ !!

بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ

ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡

ቢስሚከ ረብቢ ወዳእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፈኡህ ኢን አምስከተ ነፍሲ ፈርሐምሃ ወኢን አርሰልተሃ ፈሀፈዝሃ ቢማ ተሀፈዝ ቢሂ ኢባደከ አስሳሊሂን

➡️. ሱረት አል-ሙልክ ከቁ1-30
ከመተኛታችን በፊት ሁል ግዜ መቅራት
ከቀብር ቅጣት ነጻ ታወጣለች

➡️. ወዱእ አድርጎ በመተኛትህ እስቲግፋር የሚያረግ መለይካ ይመደብልሀል።


💚. ረሱልን በመናቤ ማይበት አዳር ይሁን ብለህ የደጋጎች የሳልሆችን አተኛኝ ተኛ። ለሙእሚን እንቅልፉም ኢባዳ ነውና።
➧. መልካም አዳር።🌷🌷
👍12
أَصْبَحْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلامِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإخْلاصِ، وَعَلَى دِيْنِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ، وَعَلَى مِلَّةِ أبِيْنَا إِبْرَاهِيمَ، حَنِيْفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِيْنَ.
2👍1
👍61
3
በአይሁዶች አንገቱ የተቀላው ነቢይ
Anonymous Quiz
17%
ዒሳ ዐ.ሰ
51%
የሕያ ዐ.ሰ
18%
ዳውድ ዐ.ሰ
9%
ኑህ ዐ.ሰ
5%
ዩሱፍ ዐ.ሰ
👍13
አባያ
ጅልባብ
ኒቃብ
ጥቁር ልብስ ስታጥቡ አመዳም እየሆነ ነዉ?
መፍትሄ አለን
በ 1 ሊትር
በ ግማሽ ሊትር አባያ ሻምፖ
0941331589/0912930524 ይደውሉ
ቴሌግራም @eka1824
👍51
በየትኛው ሥራህ አላህ እንደሚወድህ አታቅም ኸይር ስራን አትናቅ
ለወንድም የምታሳየው ፋገግታ ቢሆን
ከመንገድ ላይ አዛ የሚያደርግ ነገር በምታስወግደው ነገር ቢሆን
👍15
አንዳንድ ነገራቶችን ላለማሰብ ስትል ራስህን ቢዚ ማድረግ ትፈልጋለህ
👍18
አንድ ወቅት ሠይዲ ፉደይል ኢብን ኢያድ ተጠየቁ፦

❝ ለኛ የበለጠ የሚጠቅመው የትኛው ነው? ኢስቲጝፋር ማድረግ ነው ወይስ ተስቢህ ❨ሱብሀነሏህ❩ ማለት ነው?❞አሏቸው....

ሠይዲ ፉደይልም: ❝በእርግጥ ሁለቱም ይጠቅማሉ ግና አንድ ሰው አንድ ውብ ልብስ ሲለብስ እና የበለጠ ለማሳመር እየሞከረ ባለበት ልብሱን የሆነ ቆሻሻ ነገር ቢነካው መጀመሪያ የሚያደርገው ምንድነው? ቅድሚያ የሚያደርገው ለልብሱ ውበት መጨነቅ ነው ወይስ የነካውን ቆሻሻ ማፅዳት ነው?

በእውነቱ የሚቀድመው ማፅዳት ነው🙌 የአሏህን ምህረት መጠየቅ ልብሳችን ላይ ያለውን እድፍ ማፅጃ መንገድ ነው፤ ከሱ ውጪ ያሉ ሌሎች ዚክሮች ደግሞ ልብሳችንን ማስጌጫ ናቸው👐❞ በማለት የኢስቲጝፋርን ጥቅም ገለፁ!

🌹اللهم أنت ربي لا إله إلا أنت خلقتني وأنا عبدك وأنا على عهدك ووعدك ما استطعت أعوذ بك من شر ما صنعت أبوء لك بنعمتك علي وأبوء لك بذنبي فاغفر لي فإنه لا يغفر الذنوب إلا أنت🌹
👍12
2025/07/14 17:31:36
Back to Top
HTML Embed Code: