ሲደክምህና ስትሰለች ልትደርስበት ያለምከውን ህልም አስታውስ።ተስፋ መቁረጥ ህልምህን እንዲያጠፋ አትፍቀድ።በሙሉዕ መንፈስና ወኔ እንዲህ በል፦ የማይቻል ነገር የለም።በድካምና መከራ የታጀበ መጀመሪያ ሁሉ ፍጻሜው እንደሚያበራ እወቅ።ላለመድከም ድከም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌 አይ ሴቶችዬ አይችሉምኮ!
🌧¯¯¯¯¯¯🌴¯¯¯¯¯¯¯🌦
⛈ እስኪ ከሸይኽ ዐብዱረዛቅ በድር ጋር ፈገግ በሉ!!!
👌 አንድ ሰው ከሚስቱ ቁጭ ብሎ ሳለ በአንድ ወቅ ሚስቱ የሞተችበት የቅርብ ጓደኛውን አስተወሰና እንትና እንትና…የሚባል ጓደኛዬ ነበረኝ ብሎ አጫወታት።
🌴 ከዛም በጣም አዘነና እጁን ወደ ላይ አንስቶ ❝ጌታዬ ሆይ ጥሩ የሆነችን ሚስት ስጠው❞ ብሎ ዱዓ አደረገ።
🔎 ይህኔ ሚስቱ
👉 "ለሱ ዱዓ አታድርግለት" ኣለች።
👉🏽 እሱም "ለምን? ሚስት የለውም እኮ" ኣላት።
👉 እሷም እየተገላመጠች "አታድርግለት ኣልኩህ አታድርግለት" ኣለች። አንተ ለሱ ዱዓ ስታደርግ መላኢካ «ኣዎ ላንተም የሱ አይነት (ዱዓ ያደረግከለት ነገር አይነቱ) ኣለልህ ይላልና» ኣለች።
▣ ጉድኮ ነው! እንደት ትዝ አላት!
🌴 ሴቶች የማይደራደሩበት ነገር ቢኖር የተጨማሪ ሚስት ጉዳይ ነው! ሺ ግዜ ኢማን ቢኖራት ወፍ¡ አትሰማህም!

ከ1400 አመታት በፊት ላለቀሱልሽ
ነብይ ውለታቸው ሱሪ በሻርፕ መልበስ
ከሆነ በጣም ያሳዝናል!
ነብይ ውለታቸው ሱሪ በሻርፕ መልበስ
ከሆነ በጣም ያሳዝናል!
ዛሬህን አይተህ በነገህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ኢንሻ አላህ በጣም በቅርቡ ያሰብክበት ቦታ ትደርሳለህ Trust Me ብቻ መልፋትህን እንዳታቆም!
sun_flowere
sun_flowere
ለምትናገሩት ቃል ተጠንቀቁ !
ምክንያቱም በዛ ሰው አዕምሮ ውስጥ ምን ያህል እንደሚመላለስ አታውቁም ።

☀️ምንም አልረባም ብለህ በተደጋጋሚ በራስህ ተስፋ የቆረጥክበት ጊዜ አለ፡፡ አላስፈልግም ከንቱ ነኝ ብለህ ራስህን የረገምክበት ጊዜም ብዙ ነው፡፡ ከባድ ችግር አግኝቶህ ሞትን በራስህ ላይ የጠራህበት ጊዜም አንድ ሁለት አይባልም፡፡
እናት መርየም፣ ያች ቅድስቲቷ እመቤት ... ምጥ ላይ በሆነች ጊዜ ጭንቅ ተደራረበባትና “ ዋ ምነዋ ከዚህ ፊት #ሞቼ ተረስቼ በሆነ ኖሮ!” አለች፡፡ በሆዷ ምን እንደያዘች ሳትገነዘብ።
ከባዱ ምጥ የያዘው ከባዱን ሰው ነበር፡፡ ነቢዩ ዒሳን (ዐለይሂ ሰላም)፡፡
ዱንያ መላ አካሉዋ ምጥ ነው ወዳጆቼ፡፡ ከተፈጠርንበት ጊዜ ጀምሮ ምጧ አልተፋታንም ይሆናል፡፡ ግና ቀናት ምን እንዳረገዙም አናውቅም። ፈተናና ችግሮቻችን ነገ መልካም ነገር ይወልዱ ይሆናል ማን ያውቃል???¿
አብሽሩልኝ......
#

እኛ ሙስሊሞች እየሱስንም ሆነ ከአለም ሴቶች ምርጥ የተባለችዋ እናቱን ማርያምን እንወዳቸዋለን
እየሱስን የማይወድ ሙስሊም አይደለም
ከነብያቶች መካከል በአንድ ነብይ ያላመነ በሁሉም እንደ ካደ ነው

1+1+1=1???????
መደመር ካልቻልክ በጣትህም
ቢሆን ቆጥረህ ድረስበት
መደመር ካልቻልክ በጣትህም
ቢሆን ቆጥረህ ድረስበት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌊 ኢየሱስ ራሱ የዳነው በስራ ነው ! 🌊
ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ወገኖች ኢየሱስ እና አምላክ ያላቸው ግንኙነት የአባት እና ልጅ አድርገው ይናገራሉ። እውነታው ግን በተቃራኒው የፍጡር እና ፈጣሪ ነው። ይህን ከማየታችን በፊት የሆነ መሠረት እንስራ። እንደሚታወቀው ሰዎች አምላክ ያዘዘውን አምላክ የሚወደውን ነገር ሊያደርጉ ይገባል። የማያደርጉ ከሆነ ያለ ምንም ጥርጥር አምላክ ይተዋቸዋል። አምላክ ከተዋችሁ ደግሞ መጨሻችሁ ውድቀት እና ገሀነም ነው።
🌪 ኢየሱስም አምላክ የሚወደውን ነገር ሁልጊዜ የሚያደርግ ፍጡር ነው ። አምላክ ያዘዘውን አምላክ የሚወደውን ነገር ካላደረገ አምላክ ኢየሱስን ብቻውን እንደሚተወው ተናግሯል ።
📕📕 ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8፥ ቁጥር 29
“የላከኝም ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም አላቸው።”
🌠 ክርስቲያን ወገኖች ኢየሱስን አምላክ ነው አትበሉ ከመነሻው እሱ ራሱ የዳነው ዘውትር አምላክ የሚወደውን ሰርቶ እና አምላክን ለምኖ ነው። ባያደርግ ኖሮ አምላክ እንደሚተወው ቁርጥ አድርጎ ተናግሯል ።
----------------------------------------------------
✍ Abdulkerim
[FACE THE TRUTH ]
------------------------------------------------------

❝ኮት በጅልባብ ላይ መደረብ❞
ጥያቄ፦
ኮት በጅልባብ ላይ መልበስ በተለይም በዚህ ብርዳማ ወቅት ወደ ውጭ በምትወጣበት ጊዜ ከላይ ኮት መደረቧ የኢስላማዊ ሂጃብ አለባበስን ይጥሳልን?
መልስ፦
🌴ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፦
ኮትን በጅልባብ ላይ መልበስ ሁለት አሉታዊ ጥፋቶች አሉት፦
1ኛ- ኮት በራሱ ጌጥ ነው።ሸሪዓዊ ፍርዱም እንደ ልብስ ነው።የላቀው አላህ በእርግጥም የሚታየውን ግልፅ የሆነ ጌጥ በጂልባብ እንዲሸፍኑ አዟቸዋል፡- «ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡» (አል-ኑር፤ 31)። ታዲያ በጅልባቡ በራሱ ላይ ያለ ጌጥ እንዴት ሊሆን ይችላል?
የጅልባብ ቅድመ መስፈርት ሰፊና ልቅ መሆኑ ነው። ኮት መልበስ ይህንን ቅደመ መስፈርት ያስወግደዋል፤ይህም የሴቲቱ ልብስ ከሰውነቷ ቅርፅ ጋር እንዲጣበቅ ያደርገዋል።
በዚህም ቅድመ መስፈርቱን ያስወግደዋል። መፍትሔው ወደ ውጭ ለመውጣት የምትገደድ ከሆነ ከጅልባብ ስር ሞቅ ያለ ልብስ ለብሳ ከዝናብ እራሷን በጃንጥላ መከላከል ነው።ኃያሉ አላህ አዋቂ ነው።
📚ﻟﻠﺸﻴﺦ ﺻﺎﻟﺢ ﺑﻦ ﻓﻮﺯﺍﻥ ﺍﻟﻔﻮﺯﺍﻥ
══════ ❁ ════
Mohammedseid21

የምታውቁት ሰው ሲጠላቹ💔
በማታውቁት ነው የሚክሳቹ👌
ነብዩሏህ ዩሱፍን👇
የሚያቁት ወንድሞቹ ሸጡት💧
የማያቁት ግብፆች አነገሱት‼
በማታውቁት ነው የሚክሳቹ👌
ነብዩሏህ ዩሱፍን👇
የሚያቁት ወንድሞቹ ሸጡት💧
የማያቁት ግብፆች አነገሱት‼
#ወዳጅ ማለት ካንተ ያየውን 1 ስህተት አስተካክሎ ጥሎህ ሚሄድ አይደለም!
እውነተኛ ወዳጅ ማለት 100 ስህተቶችህን እያረመ አብሮህ ሚቆይ ነው...
አላህ ይወፍቀን abo☀️🤲

በቃ አትፈረዱባት
ሴት ልጅ ስለ ወንድ መጥፎ ነገር ያለ ምክንያት አታወራም ካወራችም ከኃላዋ የሆነ ምርር ያደረጋት ወንድ አለ ተረዷት አባት :ወንድም :ባል :አጎት :አሰሪ ሌላም ሰው
ስለ ወንድ ጥሩ ካወራችም ከኃላዋ የሆነ ምርጥ ወንድ አለ ማለት ነው
በተመሳሳይ ወንድም ስለ ሴት እንደዛ

ከሰለፎች መካከል የዐረፋህ ቀን ሲደርስ ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ወሳኝ ጉዳያቸውን ቋጥረው የሚይዙ ነበሩ። አላህ ካደረሰን ይህ ድንቅ ቀን ነገ ሀሙስ ነው። በተለይ ከሰዓት በኋላ በተለይም ከዐስር በኋላ ሁሉንም ጉዳያችንን ትተን ከወዲሁ ጊዚያችንን በማመቻቸት ወሳኝ ጉዳዮቻችንን ይዘን ለአላህ «ያ ረብ!» ለማለት እንዘጋጅ።
ከአላህ ውጭ ለማንም የማንነግራቸው፣ ብንነግራቸውም ሰዎች በአግባቡ የማይረዱን፣ ውስጣችንን የሚያብሰለስሉን ስንትና ስንት የታፈኑ እምቅ ስሜቶችና ጭንቀቶች አሉብን አይደል! በተለይ ደግሞ ሙእሚን ዱንያን እንደምንም ቢያልፋትም አኺራው ወሳኝ ነውና ሁሉንም ጉዳያችንን ለርሱ ለማመልከት እንዘጋጅ። ቤተሰባችንንም እናስታውስ። አላህ ያግራልን።
ከኛ መካከል የሚያሳስበው ሐጃና ወንጀል የሌለበት ማን አለ?