Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
| ንሸጣ (Inspiration) Se.፩/Ep.፪ •ጥር ፲፰|፳፻፲፬•|

•የንሸጣው ማብራሪያ ከ ሙሉ የመንገደኛው ውጥን ጽሁፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ
በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ•

I wonder around the streets hoping that i would be lucky enough to encounter an occasion of such kind

I always get astounded and astonished by the etiquette of people residing in the rural area who come to undertake tasks of different kind

This man’s name is Mr. Moges. This man is a traveler.
———-
የዚህን አይነት መታደል አገኝ ከኾነ ብዬ ነው በየመንገዱ ላይ የምማስነው ...
 
ከገጠሪቷ የኢትዮጵያ ቦታዎች ለተለያየ ጉዳያቸው ወደ መሐል ከተማ የሚመጡ ሰዎች ስነ-ባህርይ ግርም፣ድንቅ ነው የሚለኝ።

እኚኽ ሰው አቶ ሞገስ ይባላሉ። መንገደኛ ናቸው።


•የድምፅ ግብዓት: ርዕስ "Ethiopian lullaby" ያሰናዱት እነ @Samsklair @Popsmohamed @danselsick ናቸው። ድምፁን ያገኘሁት ከ @Spotify መተግበሪያ ነው።

•የተቀረው ተንቀሳቃሽ ምስል በመንገዴ ሁሉ የኾነ ነው።

ሚኪያስ ልየው/Mikiyas Liyew
አዲስ አበባ,ኢትዮጵያ
ኅዳር ፳፻፲፬ዓ.ም

#Ethiopia #Addisabeba #Totravlers #Inspiration #ንሸጣ
#ወደመንገደኞች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከላይ የተለጠፈው ተንቀሳቃሽ ምስል MB መጠን በዛ አለሳ ያላችኹኝ እንደኾነ የጥራቱ ነገር ዝቅ ቢልም ይኽን ተመልከቱት

@Mykeyonthestreet
•Adama,Nazreth 09 Kebele Morning Light.•

•This is random project•፩

፲ ፡ ፮ ፡ ፳፻፲፬ ዓ.ም

#Ethiopia #Adama #Nazret #09Kebele #Naturallightproject #Naturallight #mykeyonthestreet #Adamarandomseries

@Mykeyonthestreet
ወደ መንገደኞች|To Travlers
• ከሺህ ውበት ፩ ብንል ሽበትን •

፲፯ : ፮ : ፳፻፲፬ዓ.ም

#ወደመንገደኞች #Totravlers #Peoplesofaddis
#Selfprojecf #Streetsofaddis #mykeyliyew
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፩ •

የካቲት ፳፫ ቀን በ ፳፻፲፬ ዓ.ም በ መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የቀረ ምሥል ነው።

#Ethiopia #Addisabeba #ethiopiaorthodoxtewahedochurch #randomproject

@Mykeyonthestreet
ሌላኛው የከተማው መንገደኛ ይኼ ነው።

የኔ ስራ ማሳየት ነው። እየፈለክ ራስህን!

የካቲት ፳፱/፳፻፲፬ዓ.ም

#Ethiopia #Addisabeba #peoplesofaddis #Totravlers #ወደመንገደኞች #Selfproject

@Mykeyonthestreet
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ አስክሬን ስንብት በመስቀል አደባባይ

እንሆ ይኽ ምስል እዚህ ይቀመጥ ዘንድ ክብሩ ለእኔ ነውና በቀን ፫/፯/፳፻፲፬ ዓ.ም ተለጠፈ።

ክብር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር።

ሚኪያስ ልየው/Mikiyas liyew
መጋቢት ፳፻፲፬ ዓ.ም

#Ethiopia #Addisabeba #ethiopiaorthodoxtewahedochurch #mykeyliyew

@Mykeyonthestreet
2025/10/20 10:17:30
Back to Top
HTML Embed Code: