Telegram Web Link
ETV ነገ ምሸት የሚደረገውን የማን ዩናይትድ እና በርንማውዝ ጨዋታ በቀጥታ ያስተላልፋል።
👍7
የ FOREVER SERVER ያላቸውን ሪሲቨሮች ተጠቃሚ ከሆኑ Belintersat 51.5°E Satellite ADD በማድረግ እና Yahsat ያለበትን Diseqc Port በመምረጥ አዳዲስ ቻናሎችን በትንሽ Internet Connection እንደ Amos 4W መጠቀም ይችላሉ።

መልካም ቀን 😍
1👍1🔥1
APOLLO 5 IPTV እንዲ እያለ ወይም ቻናል አላመጣም እያለ ካስቸገራችሁ የSystem maintainance ነው በትግስት ትጠባበቁ ዘንድ እንጠይቃለን።
👍2
ለSDS ተጠቃሚዎች
- SDS ከቆመባችሁ በቅድሚያ የሪሲቨሩን የመጨረሻ Software በመጫን F1 ከዛ 111 በመንካት SDS የሚለውን አማራጭ ምረጡና SATELLITኡን ከ Yahsat1A ወደ YAHSAT1A -2 ወይም YAHSAT MENA ወደሚለው በመቀየር ያለምንም ችግር መጠቀም ይችላሉ።

አዲሱ የSDS TP Quality ትንሽ ስለሚፈልግ በ 11977/H/27500 Quality ማስተካከልዎን አይዘንጉ
👍1
LEG N24+ Plus jaguar hd d--v Last sw.bin
35.7 MB
New software ለLEG N24+ Plus Jaguar HD

- Fixed SDS Problem 📌
LEG N24+ULTRA JAGUAR Sds.bin
8.1 MB
ይህ LEG N24+ ultra jaguar sds
ማስሪያ sw ነው
- Fixed SDS Problem 📌
StarSat_SR_90000HD EXTREME_V312_21102022.bin
35.8 MB
NEW SOFTWARE STARSAT SR 90000 EXTREME

- Fixed SDS Problem 📌
👍2
Funcam እና Forever Server የሚጠቀሙ ሪሲቨሮች ላይ Server Active ለማድረግ ብዙ ሰው ሲቸገር አስተውላለው።

1)በቅድሚያ የሪሲቨሩን የራሱን Software መጫን አለበን።
2) ሪሲቨሩ ጠፍቶ ከበራ በኋላ የሪሲቨሩን የቻናል List(የቻናል ድርድር) እንጭናለን።

Wifi ብቻ በማገናኘት ቻናሎቹን ይከፍትልናል መጠቀም እንችላለን።

2ኛ አማራጭ - እየሰራ በመሀል ከቆመ እና የሞላነው የቻናል ዝርዝር እንዳይጠፋ ከፈለግን

1) በቅድሚያ  ሪሞቱ ካይ Menu በመንካት Network Setting ላይ Server Setting የሚል ይፈልጋሉ።

2) Server ላይ እንደገቡ የጨረሻው ቁጥር ላይ ማለትም ወይም 40 ወይም 15 ወይም 10  ያድርጉት( እንደሪሲቨሩ አይነት የመጨረሻው የServer ቁጥር ይለያያል።)

3) ከታች Default የሚለውን አማራጭ በማየት ( F1 ወይም 3 ቁጥር) በመንካት የሚመጣልንን Dialogue YES ብለን እነመልሳለን።

ይህንን ስናደርግ ምን ያህል ቀን እንደቀረን እና Serverኣችን ከመች እስከ መች እንደሚሰራ ያሳየናል ማለት ነው።


ምን ጊዜም Server Setting የሚለው ከጠፋባችሁ Patch menu enable በማድረግ ወይም በቀላሉ Factory Default በማድረግ ማስተካከል ይችላሉ።

ስለሚጠቅምዎ Save አድርገው ያስቀምጡ።
💥💥New Frequency
Belintersat 51.1E Dstቪና
  ሌሎችም ቻናሎች የተካተቱበት በአዲሰ ፈሪኩናንሲ 11096 hor 19165 ገብተዋል
👍4
🚨 ኢቲቪ የቻን የአፍሪካ ዋንጫን ያስተላልፋል?

➔ የ2022 የቻን የአፍሪካ( 2023) ዋንጫ ኢትዮጵያ የምታደርጋቸውን ጨዋታዎች በቀጥታ ለማስተላለፍ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በድርድር ላይ ይገኛል።

➔ ድርድሮች ተጠናቀው ስምምነቶች በቶሎ ከተፈፀሙ ከነገው የ10 ሰአቱ ጨዋታ ጀምሮ ጨዋታዎች በቀጥታ በኢቲቪ መዝናኛ የሚተላለፉ ይሆናል።

✍️ utopia
👍5
2025/07/08 17:55:44
Back to Top
HTML Embed Code: