Telegram Web Link
LIFESTAR እና GOLDSTAR ረሲቨሮች ላይ የተካተተውን አዲሱን HDMI CEC Function አጠቃቀም ነገ የምመለስበት ይሆናል ሶፍትዌሩን አሪፍ ፈጣን የማይቆራረጥ ኔትወርክ ላላችሁ Online Update ላይ አካትትላችሗለሁ About STB ውስጥ Message የሚለው ውስጥ ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ LIFESTAR እና ለ Goldstar ረሲቨር ተጠቃሚዎች እንዴት አዲሱን ሶፍትዌር Online Update ማድረግ እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ
ስለ HDMI CES ጥቅም ነገ በተሻለ ሁኔታ ገለፃ የማደርግላችሁ ይሆናል።

እንደ ጥቅሙ እና አስፈላጊነቱ ለሌሎች ሪሲቨሮችም Software የሚዘጋጅላቸው ይሆናል።
ተጀመረ
ሁሉንም ጨዋታ በDstv፣ በቤን sport ፣ በ amos በወረደ ወራዊ ክፍያ ይመልከቱ
VIP packege ብዛት ያላቸውን ቻናሎች በየቀኑ እየጨመረ እየከፈተ ይገኛል
💥Nilesat 7W ላይ osn እና Bein sport
💥ArebSat 26E ላይ Bein እና የአረብ የተወሰኑ አረበኛ ቻናሎች
💥Dstv 36E ላይ ብዛት ያላቸው ቻናሎችን Dstv ልዩን ጨምሮ
💥amos 4W ላይ ሁሉንም
♻️Yahasat 52.5E and 51.5E
እነዚህን ቻናሎች ልክ እንደ amos በትንሽ ኮኔክሽን በቀን ከ5-10 ብር ባልበለጠ ገንዘብ ቀኑን ሙሉ መመልከት ትችላላችው
MANCHESTER UNITED - West Ham

In 20mins

Live Stream links
                                         
1. https://bit.ly/3kwNag9

2. https://bit.ly/3IyPbQE

3. https://bit.ly/3kAuXyd

4. https://bit.ly/41DbUE8

5. https://bit.ly/3Zqy5LI

♻️🖥️በስልክ ለመመልከት
KS-99HD_PRIME_V118_22022023.bin
5.1 MB
አዲስ Software ለKingstar KS99 Prime
- 22/02/2023

@Sebrisat
HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል?
HDMI CEC የሚጠቅመው ማንኛውንም በ ከቲቪያችን ጋር በ HDMI የተገናኙ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለምሳሌ Receiver, DVD, Android Box... በቲቪያችን ሪሞት ብቻ ለማዘዝ ያስችለናል ይሔም በቤታችን ውስጥ ያሉ ብዛት ያላቸውን ሪሞቶች ለመቀነስ ያስችለናል ማለት ነው።
የ DSTቪ ቻናሎች ለምን ስማቸው ጠፋ ለሚለው ጥያቄ የተሰጠ ማብራሪያ
Placement
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነገበኔ ነውና ሁላችንም ለዚህ ቤተሰቦች እንድረስላቸው ሰዉ ነንና ዛሬን በሠላም በደሥታ  በጤንነት ስንኖር ነገ ምን እንደሚያጋጥመን አናዉቅም ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እንደሚባለው ሁሉ አነሠ በዛ ሳትሉ ያላችሁን በማዋጣት የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ

1000497366578
አቢሲኒየ
103231221
አዋሽ
01425997707100
ሂጅራ
1002337570001
ዘምዘም
0012607320101
ደሽን
2908436108411
በVIP SERVER Bein ለቆመባችሁ
-
ችግሩ የተፈጠረው ካምፓኒው Encryption (መቆለፊያ ) System Update በማድረጉ ነው።

እስከዛ ድረስ በዲSTቪ መመልከት ትችላላችሁ።

“ቤን ስፖርት እንዲጀምር የተቻለነን እየሞከርን ነው “ ብለዋል ከServer Side።
ነገር ግን ቤን ሲጀምር ቀኑ ከዛሬ ጀምሮ እስከሚስተካከልበት ድረስ የServerኡ ቀኑ እንደሚራዘም ቃል ገብተውልናል።
የመጀመርያ መላሽ muke ዲሽ ነው LS-2020HD ነው መልሱ የሚሰራልህን ጥራት ያለው ማስታወቂያ ላክልኝ አዲሱን ሶፍትዌር ከአዲሱ ቻናል ድርድር ጋር አድርጌ በአንተ ማስታወቂያ አዲስ ሶፍትዌር ሰርቼ እሰጥሀለሁ
ለ VIP ሰርቨር Beinsporት ተጠቃሚዎች አታስቡ ሁሉንም ቻናሎች ለመመለስ እየሰራን ነው በቅርቡ 100% ይመለሳል እስከዛው በጥራት የሚሰሩትን የ DSTቪ ቻናሎች ይመልከቱ
ለ VIP ሰርቨር ተጠቃሚዎች አሁን አርሰናል ከ ስፓርቲንግ ሊዝበን SuperSporት ልዩ ላይ በ Full HD ጥራት እየተላለፈ ነው ለአማረኛ ኮሜኔታተር Audio 1 ለእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር Audio 2 ላይ ማድረግ ትችላላችሁ
📸 LIFESTAR 9595 4K
For VIP beinsporት User It may take up to 1 month to collect the full unlock codes😢 official news
2025/07/07 22:22:20
Back to Top
HTML Embed Code: