ቅዳሜ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ ቶተንሃም ከ ሊድስ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ETV መዝናኛ የቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል
🏟
⏰ 12:00 ምሽት
🖥 ETV ENT HD
🛰 NSS 12 57°E | 11105H45000
🏟
Tottenham 🆚 Leeds United
⏰ 12:00 ምሽት
🖥 ETV ENT HD
🛰 NSS 12 57°E | 11105H45000
👏12👍2😁2🔥1
Vip Package (beinSporት እና DSTቪ) ለ Forever ሰርቨር ረሲቨር ተጠቃሚዎች ለማስከፈት ያሰባችሁ ለብቻው ሰርቨሩ የአንድ ወር 4$ ነው ብለውኛል ይሔ ደግሞ በአብዛኛው ኢትዮጲያዊያን ላይ ተቀባይነት የለውም ብዬ አስባለሁ ስለዚህ ብዙ ተስፋ አታድርጉበት የሚጠቅም ነገር ሲኖር የማሳውቃችሁ ይሆናል እናመሰግናለን።
LS-9595HD 4K_V1.09.24417_14112022.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Forever 140 Server Updated
🔥 Add Sky Deutschland channel support V2
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
🔥 Improved Biss Patch Menu
@Lifestar_Ethiopia_Bot
14_11_2022

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለ Window PC ተጠቃሚዎች ኮንፒውተራችሁ ላይ MYHD IPTቪ App በመጫን የሚጠይቃችሁን ኮድ የአመት 600ብር በመግዛት አለም ላይ ያሉ ፕሮግራሞችን ይኮሙኩሙ IPTቪ ስለሆነ ፈጣን ኢንተርኔት ይፈልጋል ለበለጠ መረጃ inbox @bkjabot
👍1
N24+PLUS FOREVER_d..v V1.09.5300_20221107.bin
4.5 MB
New software ለLEG N24+ forever
What‘s new:
1.Update sever139;
2.Add VIP package;
3.press 3 times info have zoom signal in play channel screen.
1. Page+ +111 Patch Enable turn on Enable the sever;
2. Page+ +000 Enable/disable patch
3. in Settings --CHMax Setting turn on enable the CHMax function。

LEG N24+ Plus jaguar hd d--v Last sw.bin
35.7 MB
New software ለLEG N24+ Plus Jaguar HD
What‘s new:
1.Update sever139;
2.Add VIP package;
3.press 3 times info have zoom signal in play channel screen.
1. Page+ +111 Patch Enable turn on Enable the sever;
2. Page+ +000 Enable/disable patch
3. in Settings --CHMax Setting turn on enable the CHMax function。
What‘s new:
1.Update sever139;
2.Add VIP package;
3.press 3 times info have zoom signal in play channel screen.
1. Page+ +111 Patch Enable turn on Enable the sever;
2. Page+ +000 Enable/disable patch
3. in Settings --CHMax Setting turn on enable the CHMax function。
👍2
🏆qatar 2022 world cup
📺Bien sport HD FAT
📡Nile Sat7°W👉11054.H.27500
📡Badr Sat 26°E👉11566.H.27500
📺AIKASS one HD FAT
📺AIKASS two HD FAT
📡Nile Sat7°W👉11919.H.27500
📡Badr Sat 26°E👉10770.H.27500
📺Qatar TV HD FAT
📡NileSat7°W👉10835.V.27500
📡Badr Sat 26°E👉12169.V.22000
📺Bien sport HD FAT
📡Nile Sat7°W👉11054.H.27500
📡Badr Sat 26°E👉11566.H.27500
📺AIKASS one HD FAT
📺AIKASS two HD FAT
📡Nile Sat7°W👉11919.H.27500
📡Badr Sat 26°E👉10770.H.27500
📺Qatar TV HD FAT
📡NileSat7°W👉10835.V.27500
📡Badr Sat 26°E👉12169.V.22000
👍3
🖥NEW WORLD TV
🛰🛰ይሄ TV CHANNEL የአለም ዋንጫ ለማሰራጨት ከFIFA ፍቃድ አግንኛታል።
❤️❤️FULL HD ሲሆን ከSTDUIO ቀጥታ ትንታኔ እየሰጠ ጫወታውን ያሰራጫል።
❤️❤️ይሄ የTV channel የሚገኝው EUTELSAT 10 ሲሆን ሳሙና የገባበት C-BAND LNB ጋር ያለምንም ችግር በኢትዮጵያ የትኛውም ክልል ይሰራል።
🖥RTS
ይሄኛው TV CHANNEL የአለም ዋንጫ ለማሰራጨት ከFIFA ፍቃድ ወስዳል።ይሄ TV CHANNEL የሚገኝው NLIESAT አከባቢ ነው EUTELSAT 5
🛰🛰🛰የድሮ TV CONGO CHANNEL ጋር አብሮ ይገባል።
🖥ETV MEZNAGA HD
ያው ይሄንን የማያውቀው የለም
ETHIOSAT ጋር አብሮ ይገባል

NASA TECH™🇪🇹
🖥NEW WORLD TV 🛰🛰ይሄ TV CHANNEL የአለም ዋንጫ ለማሰራጨት ከFIFA ፍቃድ አግንኛታል። ❤️❤️FULL HD ሲሆን ከSTDUIO ቀጥታ ትንታኔ እየሰጠ ጫወታውን ያሰራጫል። ❤️❤️ይሄ የTV channel የሚገኝው EUTELSAT 10 ሲሆን ሳሙና የገባበት C-BAND LNB ጋር ያለምንም ችግር በኢትዮጵያ የትኛውም ክልል ይሰራል። 🖥RTS ይሄኛው TV CHANNEL የአለም ዋንጫ ለማሰራጨት…
🛰🛰BELINTERSAT 51.1
የሚገኝው
🖥ZIGGO SPORT
የአለም ዋንጫን የማስተላለፍ ፍቃድ አለው ሁሉንም 64 ጫወታወች FULL HD የምስል ጥራት ያሳያል
❤️❤️አሁን እየሰሩ የሚገኙት በFORVER ሲሆን ያው የአለም ዋንጫ ሲጀምር FREE ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል
😘😘እዛው SATELLITE ለይ
🖥ESPN 🖥TOP SPORT እና ZIGGO SPORT VOTTBALL ያሳያሉ ተብለው ይጠበቃል።።

👍4
በVIP ፓኬጅ Server በመጠቀም የBeinsport እና ዲSቲቪ ቻናሎችን መክፈት እንደሚቻል እና በቅርብ ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ ቻናሎቹን ማየት እንደምትችሉ ከላይ ፅፈን ነበር። ነገር ግን Serverኡ እስካሁን ባለው ሁኔታ የDኤስTV ቻናሎችን ብቻ የሚከፍት ሲሆን ዋጋውም በ 1ወር 600 ብር አከባቢ ይጠጋል። ይህ ዋጋ ለነፃ ቻናል ተጠቃሚዎች በጣም ውድ መሆኑን ተከትሎ ለጊዜው አዲስ ነገር እስከሚኖር ድረስ Amos እና Tv Varzish እና FootballHD በመጠቀም ትመለከቱ ዘንድ እንመክራለን።
Serbisat©
Serbisat©
👎1
NASA TECH™🇪🇹
በVIP ፓኬጅ Server በመጠቀም የBeinsport እና ዲSቲቪ ቻናሎችን መክፈት እንደሚቻል እና በቅርብ ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ ቻናሎቹን ማየት እንደምትችሉ ከላይ ፅፈን ነበር። ነገር ግን Serverኡ እስካሁን ባለው ሁኔታ የDኤስTV ቻናሎችን ብቻ የሚከፍት ሲሆን ዋጋውም በ 1ወር 600 ብር አከባቢ ይጠጋል። ይህ ዋጋ ለነፃ ቻናል ተጠቃሚዎች በጣም ውድ መሆኑን ተከትሎ ለጊዜው አዲስ ነገር እስከሚኖር ድረስ…
🙈🙈🙈VIP DSTV እና BEIN SPORT ለመጠቀም በወር 600br ነው Code የሚሸጠው ከዝህ 60br ጨምሮ Dstv በNormal መጠቀም ይሻላል።
👍3😁2
❤️❤️❤️AMOS USER
ሁሉንም ጫወታወች
🖥🖥KAN 11 HD
ያስተላልፍል።
🔥🔥FULL HD
🔥🔥ISERAL LANGUAGE
🔥🔥ያለምንም SERVER
ሁሉንም ጫወታወች
🖥🖥KAN 11 HD
ያስተላልፍል።
🔥🔥FULL HD
🔥🔥ISERAL LANGUAGE
🔥🔥ያለምንም SERVER
👍3🔥1