Telegram Web Link
👁አስደሳች ዜና👁
ለ VIP ሰርቨር BeinSporት ተጠቃሚዎች ዛሬ ሁሉም የ Bein Nilesat እና Arabsat ላይ ያሉ ቻናሎች ተመልሰዋል ይመቻችሁ በዚህ አጋጣሚ bein በጠፋበት ጊዜ ላልተጠቀማችሁት 20 ቀን bein ከዛሬ ጨምሮ expired ቀኑ ይጨመርላችሗል በተጨማሪም Bein ኳታር ውስጥ እንዳይሰራ ተደርጓል።
👍3
As we explained before, the VIP system is back to work again with a 20-day compensation due to the service being stopped for all users 👋
👍1
1 - The MENA(except Qatar) devices has been extended the time for the VIP devices between 08/03/2023 and 27/03/2023.

2 - For benefit the renewal users,once renewed VIP,all packages will be vailable during the VIP valid time.

3 - If the next time off again,will not extend the time. Suggest to renew the device monthly
👍1
OSN Nilesat ላይ የተቋረጡባችሁን ቻናሎች በነዚህ frequency ያገኟቸዋል።

OZN Series Prime HD UAE
Nilesat 7°W - 11996 H 30000

Star Movies HD Hong Kong
Nilesat 7°W - 11881 H 30000

Star World HD Hong Kong
Nilesat 7°W - 12073 H 30000

Nat Geo HD USA
Nilesat 7°W - 11881 H 30000

Nat Geo Wild HD USA
Nilesat 7°W - 11977 V 27500

Nick Junior HD USA
Nilesat 7°W - 11727 H 30000

Nick Toons HD USA
Nilesat 7°W - 11727 H 30000

Moonbug Kids HD UK
Nilesat 7°W - 11996 H 30000
👍12
DumpFuncamPlus_Superstar_Goldstar_Lifestar_V2.75_06042023.bin
4 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ Dump ሶፍትዌር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W ለ Viፒ ሰርቨር ተጠቃሚዎች ደግሞ Arabsat 26°E እና DSTቪ 36°E አካቷል ቻናል ድርድር አካቷል
👁What's New👁
🔥 Add VPN Option (የሚሰራ VPN አስገብታችሁ YouTube መጠቀም ትችላላችሁ)
🔥 Improved Performance
🔥 ብዙ አዳዲስ ነገሮች ጨምረናል
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ ከላይ የረሲቨራችሁን ሞዴል ፅሁፍ በመጫን መሸጋገርያ ሶፍትዌሩን መጫን ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
👍5
RS-1010HD_and_RS-5050HD_V2.38_18042023.bin
3.1 MB
👆👆👆 ይሔ የREALSTAR RS1010 እና RS5050 ሪሲቨር አዲስ Software ነው።

👁What's New👁 18-04-2023
🔥የIP AUDIO በ
ምንጠቀም ጊዜ ከምስል በተጨማሪ ድምፁን በማዘግየት ምስል እና
ድምፁን እኩል ማድረግ እንችላለን።
🔥የVPN መ
ሙያ ቦታ ተጨምሮበታል።
🔥ሙሉ 4MB SOFTWARE Backup ማድረጊያ Function ተካቶበታል። በዚህም የቻናል ዝርዝር ፣ የSoftcam list እና User setting አንድ ላይ Backup ማድረግ እና ለቀጣይ ሪሲቨር በ1 ጊዜ መጫን ይችላሉ ይህንንም 4MB File ለEEPROM መጠቀም ይችላሉ።)

🔥INFOBAR ላየ የWifi Icon ተጨምሯል


ይህ Software Fail ካላችሁ
ለRS1010 - ከዚህ Link ላይ
ለRS5050 - ከዚህ Link ላይ
የTransition software download በማድረግ  ወይንም ከOnline Update ላይ V2.31 በማውረድ በመቀጠል ከላይ ያለውን አዲስ Software በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ።

@Sebrisat
​​ለመላው የእስልምና ተከታይ የአኼራ ወንድም እና እህቶቼ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

- ሁሌም ቢሆን በዱዓችሁ አስቡኝ ፣ በዱዓዬ አስባችኋለው።

በግል SMS Message እና በTelegram የመልካም በዓል መግለጫችሁን የምትልኩለኝ ወንድም እህቶቼ ከልብ አመስግናለው።
3👍1
👍2
YTV player ⚽️ .apk
7.9 MB
YTV player ⚽️ .apk
3👍1👏1
Yacine TV 📺.apk
7.3 MB
Yacine TV 📺.apk
👍6
ኳስ ቀጥታ ለማየት 2 app
👍6
2025/07/09 18:08:11
Back to Top
HTML Embed Code: