Telegram Web Link
LS-1Million 4K android_V3.0.9_09062023.bin
829.3 MB
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
🔥 Fix PIP Function (በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ቻናል የምናይበትን ሲስተም በአዲስ መልክ አስተካክለናል)
🔥 Add One More Server Only Enable When Can Not Connect The First Server
🔥 ForeverPRO 141
🔥 Fix Every Problem
@Lifestar_Ethiopia_Bot
9_6_2023
base.apk
7.3 MB
ይሔ Update የሆነው Yacine Tv Application ነው , ለሁላቹህም ለAndroid ስልክ ነፃ የኳስ ቻናል ለምትፈልጉ በትንሽ ኮኔክሽን Yacine App በመጫን ይጠቀሙ!

❤️ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በነፃ!!

🌟የ YACIN TV የመጨረሻ Version APP ነው።
base.apk
6.1 MB
ይሔ Update የሆነው YTP Player ነው Yacine TV እንዲሰራ ግዴታ ይሄንን Application install ማድረግ አለባቹህ።

🌟 YTV Player ማለት የYacin TV V3 ማጫወቻ Player ነው።
GS-9999HD 4K_V1.09.24897_27062023.bin
8.4 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAT 9999HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Live
27_06_2023
LS-9595HD 4K_V1.09.24897_27062023.bin
8.1 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Live
27_06_2023
LS-9090HD_V1.09.24897_27062023.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Live
27_06_2023
LS-9090HD mini_V1.09.24897_27062023.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Live
27_06_2023
ብዙ ደንበኞቻችን ይህንን አታውቁም ለመረጃ ያህል ይህንን ልንገራችሁ።
የSupermax F18 remote እነዚህን ሪሲቨሮች በሙሉ ያለምንም መገለባበጥ እና ችግር ማዘዝ ይችላል።

🅾️REALSTAR - RS1010,RS5050
🅾️LIFESTAR -
LS9090HD ,LS9090 Diamond ,LS9090mini ,LS 9595 4K , LS6060HD ,LS8080HD ,LS8080/6060 GOLD , LS8080/6060 Smart, LS9200,9300,1000,2000,3000,4000 HD/GOLD/SMART (ሁሉንም ሞዴል) ,
🅾️GOLDSTAR - GS9000,GS7500,GS7200,GS7500,GS8600,GS8800,GS7900,GS7800,GS7600,GS7700,
🅾️SUPERSTAR - SS6565,SS6464,SS9200 V8 , SS9300 V8
🅾️SUPERMAX - F18 , All Supertech Models, SUPERMAX 100 MINI , 200 Mini ,9200 Smart
🅾️IBOX -3030  ባለ 1 Flash የመጀመሪያውን።

ይህንን አውቃችሁ በአግባቡ ትጠቀሙ ዘንድ ለማሳወቅ እንወዳለን።
GS-9999HD 4K_V1.09.24921_04072023.bin
8.5 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Live Restart Problem
🔥 Fix Dolby Digital Sound Problem
4_07_2023
LS-9595HD 4K_V1.09.24921_04072023.bin
8.1 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Live Restart Problem
🔥 Fix Dolby Digital Sound Problem
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
4_07_2023
LS-9090HD_V1.09.24921_04072023.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Live Restart Problem
🔥 Fix Dolby Digital Sound Problem
4_07_2023
LS-9090HD mini_V1.09.24921_04072023.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Apollo5 Live Restart Problem
🔥 Fix Dolby Digital Sound Problem
4_07_2023
ዛሬ የተለቀቁትን የ GOLDSTAR 9999 4K SDS, LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090HD, LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች አዳዲስ ሶፍትዌሮች Online Update ላይ ለቀናል መጫን ትችላላችሁ በጣም ተካማ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ከሆነ ያላችሁ Online Update እንድታደርጉ አንመክርም
📺 ONM
📺 Tigray TV
📺 Assena
📺 OMN
📺 TMH
📺 DWI
📺 Dedebit TV
📺 HBS
📡 Yah sat 52°E              12072H27500
📡 Yah sat 52°E 12072V27500
ኢትዮሳት 57E ላይ አዲስ ሀገርኛ  ቻናል ገብቷል።

🛰️Ethiosat 57°E
🖥Bisrat TV
📶11545 H/V 30000

🔰በሪሞታቹ ብቻ Search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!
 
🔰ቻናሉ SD ስለሆነ የድሮው Sd ሪሲቨር ላላቹም አሪፍ አማራጭ ነው!!
የምሥራች!
የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት (ዋይፋይ) አገልግሎታችን ላይ እስከ 31% የሚደርስ ቅናሽ  ማድረጋችንን በደስታ እንገልጻለን!

ለመኖሪያ ቤትዎ መደበኛ ኢንተርኔት ካስፈለገዎ አሁኑኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመሄድ በወር ከ499 ብር ጀምሮ ካቀረብናቸው አማራጮች ውስጥ እንደፍላጎትዎ መርጠው የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ይሁኑ!

ከ10 ሜ.ቢ/ሰከንድ በላይ ለሚገዙ ደንበኞችም በሞባይል ስልካቸው ነጻ 5 ጊ.ባ ኢንተርኔት እና 400 ደቂቃ ጥሪ ስጦታ ተዘጋጅቷል።

ለነባር ደንበኞች የፍጥነት እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግ ሲሆን ማስተካከያውን በአጭር መልዕክት የምናሳውቅ ይሆናል
ተዘግተው የነበሩ የሶሻል ሚዲያዎች (YOUTUBE, TELEGRAM , FACEBOOK,...) አሁን ያለ VPN መስራት ጀምረዋል ይመቻችሁ
መልካም ዜና ለዲሽ ቴክኒሺያኖች በሙሉ Amos 4w Satellite ተጠቃሚዎች Amos 4w ላይ ያሉት HDዎቹ ማለት 10971 V 30000 ፍሪኩዌንሲ Quality ከአሁን በፊት የቀነሰው ኳሊቲ ወደነበረበት ተስተካክሎ ጨምረዋል።
 

@UmerDish
VF2590_LS1000HD++Platinum27_7_2023 (1).bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
👁What's New👁
🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ (ጥራት መቀያየሪይ ቢጫ በተን) ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ በነፃ ያለክፍያ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም)
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች
🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ)
🔥 Add WiFi Sign Display Option
🔥 Add WebSprix IPTV Shortcut Option (ሪሞቱ ላይ 🔴 ቀይ በተን ስትነኩ በአቋራጭ ወደ WS IPTV ትገባላችሁ)
27_7_2023 VF25
90
VF2562_LS9200Smart_SR_9200_V8_9200mini_GoldStar7600.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI
🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
👁What's New👁
🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም)
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች
🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ)
25_7_2023
VF2562
2024/06/08 01:23:38
Back to Top
HTML Embed Code: