Telegram Web Link
የምሥራች!
የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት (ዋይፋይ) አገልግሎታችን ላይ እስከ 31% የሚደርስ ቅናሽ  ማድረጋችንን በደስታ እንገልጻለን!

ለመኖሪያ ቤትዎ መደበኛ ኢንተርኔት ካስፈለገዎ አሁኑኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመሄድ በወር ከ499 ብር ጀምሮ ካቀረብናቸው አማራጮች ውስጥ እንደፍላጎትዎ መርጠው የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ይሁኑ!

ከ10 ሜ.ቢ/ሰከንድ በላይ ለሚገዙ ደንበኞችም በሞባይል ስልካቸው ነጻ 5 ጊ.ባ ኢንተርኔት እና 400 ደቂቃ ጥሪ ስጦታ ተዘጋጅቷል።

ለነባር ደንበኞች የፍጥነት እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግ ሲሆን ማስተካከያውን በአጭር መልዕክት የምናሳውቅ ይሆናል
ተዘግተው የነበሩ የሶሻል ሚዲያዎች (YOUTUBE, TELEGRAM , FACEBOOK,...) አሁን ያለ VPN መስራት ጀምረዋል ይመቻችሁ
መልካም ዜና ለዲሽ ቴክኒሺያኖች በሙሉ Amos 4w Satellite ተጠቃሚዎች Amos 4w ላይ ያሉት HDዎቹ ማለት 10971 V 30000 ፍሪኩዌንሲ Quality ከአሁን በፊት የቀነሰው ኳሊቲ ወደነበረበት ተስተካክሎ ጨምረዋል።
 

@UmerDish
VF2590_LS1000HD++Platinum27_7_2023 (1).bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
👁What's New👁
🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ (ጥራት መቀያየሪይ ቢጫ በተን) ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ በነፃ ያለክፍያ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም)
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች
🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ)
🔥 Add WiFi Sign Display Option
🔥 Add WebSprix IPTV Shortcut Option (ሪሞቱ ላይ 🔴 ቀይ በተን ስትነኩ በአቋራጭ ወደ WS IPTV ትገባላችሁ)
27_7_2023 VF25
90
VF2562_LS9200Smart_SR_9200_V8_9200mini_GoldStar7600.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI
🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል
👁What's New👁
🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም)
🔥 Fix YouTube
🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች
🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ)
25_7_2023
VF2562
ቲቪ ቫርዚሽ ያስቸገራችሁ ደንበኞቻችን ቻናሉን አጥፋታችሁ እንደገና ሙሉት
Frequency 📟 11785 hor 27500

📺 TV Varzish
Biss key 🔰03A01BBE20C16D4E
📺 Football HD
Biss Key 🔰12340046ABCD0078
እየተመለሱ ነው ተመልከቷቸው
They are Updating FuncamPlus OSN New Frequency Channels
They are working on it Amos Sport 1 and MUTV
base.apk
3.2 MB
👆👆ይሔ update የሆነ የScore Live 808 Application ነው።
👉ማንኛውም አይነት ጨዋታ በ ስልካቹ Live መከታተል ትችላላቹ።


👉ዛሬ ሞናኮvs አርሴ
LEG H14 Aug 2023.bin
4 MB
ይህ አዲስ sw (Aug 03/2023 ) የተለቀቀ
📌ለLEG H14
📌ለLEG M18
📌ለLEG N24 New
የሚሆን ሶፍትዌየር ነው
Gshare Plus እና Youtube ተስተካክሏል
📡Amos ያለ ኢንተርኔት
SDS እንዲሰራ የምንጠቀምበት ሳተላይት Yahasat 52.5 MENA ሚሰራባቸው ቦታዎች
ትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ሰሃን ጀምሮ ይሠራል
አማራ ክልል ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሠራል ፦
ሸዋ ከ60 cm -90cm ጀምሮ ይሥራል
አፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሰራል
ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ሙሉ በሙሉ በ60cm ጀምሮ ይሠራል
ጋምቤላ ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሠራል
ኦሮሚያ ክልል ላይ ምዕራብ ኦሮሚያ ከ60cm ጀምሮ ይሠራል
➠ካርታው ላይ እንደምታዩት የአዲስ አበባ ከቨሬጅ አነስተኛ ነው ስለዚህ 180cm ሰሃን እና ጥሩ የሚባል LNB በመጠቀም ይሠራል።
ስለዚህ ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች ያላችው
ኔትወርክ እየተቆራረጠ ለሚያስቸግራችው
ያለ ኢንተርኔት amosን ያለመቆራረጥ መመልከት ትችላላችሁ።
📺Tv_Varzish እና 📺Football HD ለተቋረጠባቹ

  * በመጀመሪያ ቻናል Edit ውስጥ በመግባት ሁለቱን ማጥፋት
   * በመቀጠል በድጋሚ installation ውስጥ በመግባት በዚህ👉 11785 H/V 27500 TP search ማረግ
     ከዛ ቻናሎቹ በራሳቸው መስራት ይጀምራሉ... ነገር ግን ቻናሎቹ በራሳቸው ካልጀመሩ ከስር ያለውን Biss kay ኮድ በማስገባት ማስጀመር ትችላላቹ!!

📺 Tv Varzish biss kay
(03A01BBE20C16D4E)
📺 Football HD biss kay
(12340055ABCD0078)

⚠️በአንድ አንድ ሪሲቨሮች ላይ ብቻ ነው የተቋረጠው!!!
የየሪሲቨሮችን biss kay አገባብ በቀጣይ ፁሁፍ እናደርስላቹኋለን!!!
በቃላችን መሰረት ለነ📺TV_ varzish መክፈቻ በሀገራችን በአብዛኛው የሚገኙትን ሪሲቨሮች biss kay አሞላል ከባለፈው ከፃፍንላቹ ሞዴሎች የቀሩትን አሞላል በዚህ ፁሁፍ አቀረብንላቹ.....


   👇👇🔑BISS_KAY አሞላል👇👇
SUPER MAX 2425 POWER PLUS, 9300CAHD, 9200CAHD, 3000HD 3G, 9700CA HD +++, 4300mini
🔐BISS KEY ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ SLOW +111 ስንጫን PATCH ENABLED ሲለን Page - በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876

SUPER MAX 2425HD, 2350, 25600 BRILLIANT, 9700CA GOLD PLUS
🔐BISS KEY ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3606

SUPER MAX  2550HD CA MINI
🔐BISS KEY ለማስገባት  መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን Ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን SAVE እናደርጋለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3327, 3328, 3329

IBOX 3030, 3030S, 3030S2
🔐BISS KEY በመጀመርያ Update  እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ  e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876

SUPER MAX F18 ALL TYPE
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ  page- በመጫን እናስገባለን። በዚህ system ካልሰራ software  UPDATE እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page - በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑 የረሲቨሮቹ Master Password 9876

GOLDSTAR 9000 GHOST HD,
GS-7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD
🔐BISS KEY ለማስገባት F1+333 መጫን ነው
🔑የረሲቨሩ Master Password 9876

MEWE RECIEVERS
🔐BISS KEY ለማስገባት "PATCH MENU" የሚል Setting ውስጥ ፈልገን እዛ ውስጥ በመግባት Manually መሙላት እንችላለን

SALVADOR እና STRONG RECIEVERS
🔐BISS KEY ለማስገባት በቅድሚያ 8899 ይንኩና በመቀጠል Button መጫን ብቻ ነው


CORONET HD RECIVERS
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ 8888 በመንካት PATCH ENABLED አርገን Biss Key ለመሙላት ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876, 9999, 8888

TIGER HIGH CLASS V2
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን።

TIGER E12 HD ULTRA RF
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን።
--------------------------------------------

ከባለፈው ፁሁፍ እና ከነዚህ ሞዴሎች ውጪ ምንአልባት የተረሱ ሞዴሎች ካሉ በinbox በመጠቅ ፈጣን መልስ ማግኘት ትችላላቹ!!!
GS-9999HD 4K_V1.09.25015_15082023.bin
8.5 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5
@GOLDSTARHDBOT
15_8_2023
LS-9595HD 4K_V1.09.25015_15082023 (1).bin
8.1 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
15_8_2023
LS-9090HD_V1.09.25015_15082023.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
15_8_2023
LS-9090HD mini_V1.09.25015_15082023.bin
8 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
15_8_2023
LS-9090HD_diamond_V153_15082023.bin
5.4 MB
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
15_8_2023
GS-9000_GHOST_V129_15082023.bin
5.4 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 GHOST ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5
@GOLDSTARHDBOT
15_8_2023
2025/07/05 02:48:13
Back to Top
HTML Embed Code: