Telegram Web Link
የአለማችን ታላላቅ Exchangs Part 1

🛒1ኛ Binance የአለማችን አንጋፋው Exchange  የተመሰረተው  Changpeng Zhao በተባለ ግለሰብ ትውልደ ቻይናዊ በዜግነት ካናዳዊ  የ Software Programer ነው።

🟣Binance በ 2017 የተፈጠረ ሲሆን አሁን 200 Million ተጠቃሚ አለው።ከተመሰረተ ድፍን 7 አመት አስቆጥሯል።

🟣Binance ዋና መቀመጫውን ቻይና አድርጎ የተመሰረተ ሲሆን ቻይና Cryto ስላገደች መቀመቻውን  ወደ  Japan አዙሮ ሲስራ ቢቆይም አሁን ላይ የትኛውም የ አለም አቀፍ ክፍል መቀመጫ የለውም።

🟣Binance ከአለማችን  አንጀኛ Crypto መገበያያ Platform ለመሆን አመታት ወይም ብዙ ወራት አልወሰደበትም።በ 165 ቀናት ውስጥ ብቻ የአለማችን አንደኛው እና አንጋፋው የ Crypto  Exchange Platform መሆን  የቻለ ብቸኛው Exchange ነው።

🟣Binance የራሱ የሆነ BNB የተሰኘ የራሱ Token ሲኖረው ይህ Token ለተለያዩ ግብይቶች ለ Fee ያገለግላል።

🟣Binance በአንድ Second ውስጥ 2.58 የ User Transaction ቢያስተናግድም። በአስገራሚ ፍጥነት የገንዘብ ዝውውሮችን ማድረግ ያስችለናል።

🟣አንድ Cryto Currency Binance ላይ List ሲደረግ  ከምትገምቱት በላይ ዋጋው እንዲጨምር ያደርገዋል ።

🟣የ Binance Customer Support 1 ደቂቃ ሳይሞላ የጠየቃችውትን ጥያቄ መልስ ይሰጣሉ።

🛒ስለ Binance በጥቂቱ ያወቃቹ ይመስለኛል አመሰግናለው🙏🙏

🔆Part 2 Bybit የሚቀጥል ይሆናል  እና እንድቀጥልበት Reaction  Fam💪💚💚
ቴሌግራም ላይ Wallet Earn ብዙ ሰዎች Dogs ስቴክ አንድርገው ነበር.......እስከ 300,000 ዶግስ ድረስ ስቴክ ያደረጉ ሰዎች ዛሬ ላይ ያ ፕሮግራም ተጠናቋል ። ያ ማለት ስቴክ ያደረጉት + ተጨማሪ ስቴክ ላደረጉበት ቦነስ ዶግስ ተሰጥቷቸዋል ።

ስቴክ ያደረጉ ሰዎች ስቴክ ያደረጉትን ዶግስ መመለስ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ ቶንኪፐር ይሰራልም ተብሏል ። በቶንኪፐር ክሌም ማድረግም ይጀመራል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ።

ምን ለማለት ነው ብዙዎች የራሳቸውን የሰሩትን ዶግስ ማንቀሳቀስ ስለሚጀምሩ የ DOGS ዋጋ በተወሰነ መልኩ ይቀንሳል ተብሎ ይጠበቃል 👋
Major በBitget በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሪ በማሳየት ላይ ይገኛል! 📊
YacineTV__V3.1.apk
8.4 MB
YacineTV__V3.1.apk
Yacin TV አልሰራ ካላቹ በዚህ መንገድ አስተካክሉ

Step 1 በቅድሚያ አልሰራም ያለውን የድሮውን አፕ ደልቱት
Step 2
ፖስት ያረኩትን አፕዴቱን Yacin TV አፕ ጫኑ
Step 3 YT Player update አድርጐት ወይም እኔ ከላይ የለቀቅኩት አፕዴት ስለሁነ ጫኑት

አለቅ መጠቀም ነው ይመቻቹ 😍
NASA TECH🇪🇹
YacineTV__V3.1.apk
Yacin TV አልሰራ ካላቹ በዚህ መንገድ አስተካክሉ

Step 1 በቅድሚያ አልሰራም ያለውን የድሮውን አፕ ደልቱት
Step 2
ፖስት ያረኩትን አፕዴቱን Yacin TV አፕ ጫኑ
Step 3 YT Player update አድርጐት ወይም እኔ ከላይ የለቀቅኩት አፕዴት ስለሁነ ጫኑት

አለቅ መጠቀም ነው ይመቻቹ 😍
⚡️ ቀጣዩ CATS ነው 🐈‍⬛

ልክ እንደ DOGS ሁሉ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርንበት ቀን አንስቶ ያለውን ጊዜ በማስላት Cats Token እየተሰጠ ይገኛል ... ከ Dogs ጋር ተመሳሳይነት ያለው Airdrop ነው

DOGS ብዙም ያልሰራችሁ በ CATS የምትካሱበት እድል ሰፊ ነው ... አሁንም ቢሆን በቂ ግዜ ስላለ በቶሎ መስራት ጀምሩ በኋላ ከመቆጨት🔥

August is Dogs Season🐶
September might be Cats Season 🐈

ለመጀመር :- http://www.tg-me.com/catsgang_bot/join?startapp=rcK11vf0jckaoPJc-P3us
በዚ ሰአት ከBlum የተሻለ ኤርድሮፕ የለም

እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት

በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊

Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇

https://www.tg-me.com/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto
Dogs ላይ onchain claim ተጀምሯል ፤ Check it
Dogs ማውጣት ትችላላቹ አሁን 👋

በሶስት ቀን እንዲደርስላቹ 1.75% Fee በነፃ ደሞ እስከ ሶስት ሳምንት ያህል መጠበቅ አለባቹ 🥶
FAST Withdraw ከፈለጋችሁ ካላችሁ Token ላይ 1.75% Fee ከፍላችሁ በ72 ሰዓት ውስጥ ይገባላችኃል ።

Without any fee withdraw ከፈለጋችሁ በ3 ሳምንት ውስጥ ይገባል ።
1.75% ማለት ምሳሌ 50,000 ዶግስ ከሆነ 875 DOGS ተቆርጦባቹ ማለት ነው 👋
በዚ ሰአት ከBlum የተሻለ ኤርድሮፕ የለም

እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት

በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊

Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇

https://www.tg-me.com/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto
Major in okx coming soon👅

ለመጀመር - https://www.tg-me.com/major/start?startapp=956177330
Sidekick Airdrop

አሰራሩን ቀለል አድርጌ ላስረዳችሁ....

Sidekick Farming or Tap Tap የለውም ፤ Telegram ላይ በቆያችሁበት እድሜ Diamond ይሰጣችኃል ፤ በተጨማሪ Task አለው እሱን መስራት ነው ።

ይህ 2nd season ነው ከዚህ በፊት Season ነበራቸው ግን እኔም አላውቀውም ነበር እስኪ መረጃ እንሰበስባለን ።

Anyway Binance lab Invest እንዳደረገበት አረጋግጠናል ጥሩ ሊሆን ይችላል ስሩ ።


https://www.tg-me.com/sidekick_fans_bot?start=956177330
https://www.tg-me.com/sidekick_fans_bot?start=357680984

Join SideFans (by Sidekick) now and claim your rewards!

💸 up to 50,000 💎 as a welcome gift for Telegram OGs
🔥 up to 5,000 💎 per invite as a referral bonus for you
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from NASA CRYPTO
ከBlum የበለጠ ይከፍላል የምለው ኤርድሮፕ የለም

እኔ በግሌ ዶግስ እና ብሉም ነው እስካሁን የሰራውት

በተለያየ በብዙ አካውንት ስሩት ፤ በእርግጠኝነት ብዙ ነው የምታተርፉበት 😊

Blum ላልጀመራቹ 👇👇👇

https://www.tg-me.com/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto
🪙Blum በባይናንስ ሊስት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው ከየትኛውም ኤርድሮፕ የበለጠ ብር ይሰጣሉ እየተባለ ነው🔥

ስንት ሰርታቹሀል Blumን?

ላልጀመራቹ ደሞ አሁንም አልረፈደም መጀመር ትችላላቹ ብዙ ትሰበስባላቹ🗿👇

https://www.tg-me.com/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto
ብሉም ማለት የራሱ የኤክስቼንጁ ኤርድሮፕ ነው ልክ እንደ ባይናንስ BNB ማለት ነው ለዛ በጣም መቆየቱ አይቀርም

ብሉም ተራ ኤርድሮፕ አይደለም!!!! የኤክስቼንጅ ኤርድሮፖች ሁሌም ግዙፍ ፕሮጀክቶች ናቸው ለዛም ነው በዛ ባለ አካውንት ስሩት እያልናቹ ያለነው

በመልቲ አካውንት እንደኛ መስራት ለምትፈልጉ 👇

https://www.tg-me.com/blum/app?startapp=ref_R6hl6sNQto
2025/07/07 10:35:49
Back to Top
HTML Embed Code: