የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
(ሀምሌ 13/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ወስነዋል።
በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል።
የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በመግለፅ ውጤቱ ታርም ቶሎ እንዲደርስ ቀንና ሌሊት በመስራት ለዚህ ቀን ላደረሱ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል።
በ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,046 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 94.3% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል
ውጤት ለማየት
https://aa6.ministry.et/#/result
የመፈተኛ ቁጥር እና የተማሪውን ስም (በአማርኛ) በመጻፍ ማየት ይቻላል
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
ውጤት ለማየት
https://aa6.ministry.et/#/result
የመፈተኛ ቁጥር እና የተማሪውን ስም (በአማርኛ) በመጻፍ ማየት ይቻላል
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
22 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንድም ተማሪ አላሳለፋም
የግል የከፍተኛ ተቋማት በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ካስፈተኗቸው ተማሪዎች መካከል ያሳለፋት 13 በመቶ እንደሆነ ተነግሯል።
የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ አጠቃላይ ካስፈተኗቸው ተማሪዎች 58 በመቶ አሳልፈዋል ተብሏል።
202 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በዘንድሮ የመውጫ ፈተና ተማሪዎቻቸውን ቢያስፈትኑም 22ቶቹ አንድም ተማሪ ማሳለፍ እንዳልቻሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ኘ/ር) ተናግረዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
የግል የከፍተኛ ተቋማት በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ካስፈተኗቸው ተማሪዎች መካከል ያሳለፋት 13 በመቶ እንደሆነ ተነግሯል።
የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ አጠቃላይ ካስፈተኗቸው ተማሪዎች 58 በመቶ አሳልፈዋል ተብሏል።
202 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በዘንድሮ የመውጫ ፈተና ተማሪዎቻቸውን ቢያስፈትኑም 22ቶቹ አንድም ተማሪ ማሳለፍ እንዳልቻሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ኘ/ር) ተናግረዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
ከቴሌግራም ማረጋገጫ የተሰጠውንና ከ27 ቀናት በኋላ የሚጀመረውን ከጅምሩ መነጋገሪያ የሆነውን እና አጨዋወቱ ቀላል የሆነውን X Empireን አሁኑ በቴሌግራምዎ ያስጀምሩ በቀላሉ ገንዘብ ያግኙ።
የቴሌግራም ዋሌትዎን በቀላሉ ይሙሉ
እነሆ:- http://www.tg-me.com/empirebot/game?startapp=hero835671370
የቴሌግራም ዋሌትዎን በቀላሉ ይሙሉ
እነሆ:- http://www.tg-me.com/empirebot/game?startapp=hero835671370
ብዙዎችን መቶ ሺህ ብሮችን እያንበሸበሸ ያለውን የቴሌብር የእንቁጣጣሽ ጨዋታ ቴሌብር ላይ ይጫወቱ።
ቴሌብርን አሁኑኑ አውርደው እድልዎን ይሞክሩ
PLAY HERE
እዚህ ጋር ተጭነው በማውረድ እድልዎን ይሞክሩ
ቴሌብርን አሁኑኑ አውርደው እድልዎን ይሞክሩ
PLAY HERE
እዚህ ጋር ተጭነው በማውረድ እድልዎን ይሞክሩ
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ከጥቂት ሰአታት በኋላ ይፋ ይደረጋል!
የ2016 ዓም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም ይፋ ይደረጋል ተብሏል። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺህ 372 ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰዳቸው ይታወሳል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
የ2016 ዓም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም ይፋ ይደረጋል ተብሏል። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺህ 372 ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰዳቸው ይታወሳል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#BREAKING_NEWS
#ውጤት
በዚህ ሰዓት ትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል።
ለፈተና ከተመዘገቡ ተማሪዎች ውስጥ
👉326 የናቹራል ተማሪዎች
👉39 የሶሻል ተማሪዎች
👉በድምሩ 365 ተማሪዎች ከፈተና ደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ ታግደዋል።
📌92% ተማሪዎች በወረቀት ተፈትነዋል።
📌8% ተማሪዎች በኦንላይን ተፈትነዋል።

#ቀጥታ_ስርጭት
ከዚህ በኋላ ፈተናውን በOnline መስጠት አስተማማኝ መሆኑና በዚህ መንገድ ለማስቀጠል አቅም እንዳለን አረጋግጠናል።
ትምህርት ሚኒስቴር

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከዛሬ ለሊት 6:00 ጀምሮ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከዛሬ ለሊት 6:00 ጀምሮ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#Update
#ውጤት
ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ
353 ተማሪዎች ላይ የሙሉ ፈተና ውጤት ተሰርዟል።
36 ተማሪዎች ላይ ደግሞ አንድ የትምህርት ዓይነት ተሰርዟል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ውጤት
ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ
353 ተማሪዎች ላይ የሙሉ ፈተና ውጤት ተሰርዟል።
36 ተማሪዎች ላይ ደግሞ አንድ የትምህርት ዓይነት ተሰርዟል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#update
#ውጤት
ካለፉት ሁለት ዓመታት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል። በተለይ የተፈጥሮ ሳይንስ ውጤት።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (ትምህርት ሚኒስቴር)
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ውጤት
ካለፉት ሁለት ዓመታት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል። በተለይ የተፈጥሮ ሳይንስ ውጤት።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (ትምህርት ሚኒስቴር)
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) ️
አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው። ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ @NATIONALEXAMSRESULT
#Update
#ውጤት
በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።
ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 36,409 ተማሪዎች አልፈዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ውጤት
በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።
ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 36,409 ተማሪዎች አልፈዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
1) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 21%(ከ10ሺ በላይ) ተማሪዎችን አሳልፏል።
2) ሀረሪ 13.3% (337)
3) ኦሮሚያ 3.5%(8520)
ሁሉም ክልሎች ከአምናው የተሻለ ተማሪ አሳልፈዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
2) ሀረሪ 13.3% (337)
3) ኦሮሚያ 3.5%(8520)
ሁሉም ክልሎች ከአምናው የተሻለ ተማሪ አሳልፈዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
ከሐረሪ ክልል በቀር በሀገር አቀፍ ደረጃ 1363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም
አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
#update
#ውጤት
በሀገር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።
በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።
ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል።
ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ፤ ሴት ናት። ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል።
በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።
በኦንላይን ከተፈተኑት ተማሪዎች ውስጥ 26.6% ያህሉ አልፈዋል
በወረቀት ከተፈተኑት ተማሪዎች ውስጥ 4.4% ያህሉ አልፈዋል።