NArcHome Architecture
[ #Architecture, #City, #Heritage, #History, #Photography, #AddisAbeba ] Courtesy of the historic #urban residence of the 'first formally educated medical doctor' in #Ethiopia, Hakim Workneh Eshete (1864-1952) and the neighboring #highrise #buildings at the…
3D renders of The Hakim Workineh Eshete’s house.
Via gmja.et
#addisabeba #architecture #history #heritage #urbaninsight #city #feature
📌 Design for Humanity.
@NArchomeArchitecture
Via gmja.et
#addisabeba #architecture #history #heritage #urbaninsight #city #feature
📌 Design for Humanity.
@NArchomeArchitecture
የባለሙያዎች ተሳትፎ
ለ፡ ሪል ስቴት፣ ቋሚ ንብረት ግመታ፣ የሕንጻ ዲዛይን እና ግንባታ ባለሙያዎች በሙሉ
የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ
የሰነዱ ሊንክ + የሀሳብ መስጫ ሊንክ, 2017 ዓ.ም
Via @Theurbancenter
#architecture #event
📌 ንድፍ ለሰበዓዊነት
@NArcHomeArchitecture

Game 07
Buildings/ህንፃዎች
* * *
እስኪ አሁን ደሞ ወደ ኪነ ህንፃዎቻችን እንመለስ - ከጥንታውያኑ እስከ አሁኖቹ - ሀሳብ አስተያየት እንስጥባቸው - ከተሞቻችንም በዛው በደንብ እንወቅ እንማማር። ቦታዎቹን መጥቀስ አንርሳ።
I hope this is an awesome game.
Game on!
* * *
1ኛ አሸናፊ ፎቶ 3500ብር የሚያወጣ 40*60cm የሆነ ቤቱ የሚሰቅለው የBCAA ፎቶግራፍ ይሸለማል።
* * * *
Use these Tags
#Game07
#Buildings
#BCAA
Via BCAA
#architecture #event #addisabeba #city #urbaninsight #feature

#Storytelling on the vocational journey of the multidisciplinary artist, curator, interpreter, #ASNIgallery founder Konjit Seyoum in conversation with the visual artist Elizabeth Habtewold
At Modern Art Museum: Gebrekirstos Desta Center on November 14, 2024 at 4PM.
#addisabeba #architecture #event #urbaninsight #city #feature
📌 Design for Humanity.
@NArchomeArchitecture
At Modern Art Museum: Gebrekirstos Desta Center on November 14, 2024 at 4PM.
#addisabeba #architecture #event #urbaninsight #city #feature
📌 Design for Humanity.
@NArchomeArchitecture
Desperate Times See Addis Abeba’s Residents Move into Semi-Finished Condominiums
At first, most homeowners were just looking for someone to occupy the apartments. However, persistent demand for the semi-finished condominiums has pushed rent prices up.
Complete read is available here.
#addisabeba #architecture #event #urbaninsight #city #feature #article
📌 Design for Humanity.
@NArchomeArchitecture
At first, most homeowners were just looking for someone to occupy the apartments. However, persistent demand for the semi-finished condominiums has pushed rent prices up.
Complete read is available here.
#addisabeba #architecture #event #urbaninsight #city #feature #article
📌 Design for Humanity.
@NArchomeArchitecture
የአዲስ አበባ “የኮሪደር ልማት” በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ?
የአዲስ አበባ ችግሮች መፍትሔ እንደሚሹ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትም ይሁኑ ዋና ከተማዋን በጥልቀት ያጠኑ ባለሙያዎች ይስማማሉ። በከፍተኛ ወጪ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የኮሪደር ልማት በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ? ፒያሳ እና ካዛንቺስን ለመሳሰሉ ነባር ሠፈሮች ነዋሪዎችስ ምን ይዞ መጣ? በዚህ ውይይት ሦስት እንግዶች ተሳትፈዋል- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮምዩንኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ፣ በበርሚንግሐም ዩኒቨርሲቲ የሶሻል ሳይንስ ኮሌጅ ሥር በሚገኘው የዓለም አቀፍ ልማት ክፍል (International Development Department) ተመራማሪ ዶክተር ኤዛና ሐዲስ እና በፊንላንድ ራምቦል በተባለ ተቋም የከተማ መሠረተ-ልማት የንድፍ (Design) ባለሙያ ሆነው በመሥራት ላይ የሚገኙት አቶ ቴዎድሮስ ዱጋሳ ተሳትፈዋል።
ምስል: Solomon Muche/DW
Complete debate is available here.

The historic residence of the Fitawrari Atnaf Seged Yelma, which served as the Yelebe Fana School, was demolished in less than two hours. This destruction has left #Kasainchis (Kaza Incis) short of historical landmarks.
Caption and image via Theodora Berhanu
#addisabeba #architecture #event #urbaninsight #city #feature #history #heritage