🌿ቻናላችን ነፃ የpromotion ስራ መጀመሩን እያሳወቅን promot መደረግ ምፈልጉ ሞዴሎች @NEW_GENERATION_MODEL_Bot እዚ ላይ ፎቶአችሁን ላኩልን
🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ስለ ሞዴሊግ :- ሞዴል ማለት ምን ማለት ነው? ማንኛውም ሰው ሞዴል መሆን ይችላል ወይ? አነዚን እና መሰል ጥያቄዎችን በተጨማሪም የ ፎቶ አነሳስን #photo pose እቤቶ ሆነው ብነጻ በኛ ቻናል መማር የምትቸሉ መሆኑን ለመግለጽ አንወዳለን