Telegram Web Link
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እሁድ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 8 ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ18_22
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ሁሉም ነጫጭ ልብስ ማምጣት የሚችሉ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን እሮብ እና ሃሙስ ለሚሰራው የፊልም ቀረፃ ላይ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ22_30
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ቋሚ አባላት የሆኑ ብቻ

@Musiye @Yehawinelij

0973123088/0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#በዜሮ #ለምድ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

ሰሞኑን ለሚሰራ ምርጥ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሞዴል ወንድ እና አንዲት ረዳት ተዋናይ ሴት እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለወንዱ

👍ዕድሜ፦ ከ22 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.75 በላይ
👍ጥሩ ተክለሰውነት እና የሞዴል አቋም ያለው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ

#ለሴቷ

👍ዕድሜ፦ ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆነችው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች

መስፈርቶችን የምታሟሉ በሙሉ በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለነገ ቀረፃ 4 ሴቶች ብቻ ይቀሩናል ፍላጎቱ ያላችሁ ሴቶች ቶሎ በውስጥ አውሩኝ።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ20_25
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ
ለታዋቂ ሰው የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሞዴል ወንድ እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ21 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.75 በላይ
👍አሪፍ ተክለሰውነት ያለው

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እሮብ ለሚሰራው የሙዚቃ ቪዲዮ ላይ 3 ሴቶችን እንፈልጋለን።

👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ

@Hawineartpromotion
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄንን ልጅ ለነገ ስራ ስለምንፈልግው በውስጥ ያውራን።
@Musiye    @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ
የፊታችን ሃሙስ እና አርብ ለምንሰራው የታዋቂ ሰው የሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ ላይ አንድ ዋና ሴት ሞዴል እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ18_22
👍ቁመት፦ከ1.50 በላይ
👍በጣም ቆንጆ የሆነች እና ለMain Cast የምትመጥን

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
🌿ማስታወቂያ #Casting call

# ለማስታወቂያ ስራ 8 ሰዎችን እንፈልጋለን።

👉  3 ወንድ እድሜ ከ ሽበት 31- 34

👉 5 ሴት እድሜ 18 -24

🌿 መስፈርቱን ምታሟሉ  እዚ ላይ @Xo_NaBi ላኩልን

🕸የናተው ቻናል የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ

ነገ ለሚሰራ የሲኒማ ፊልም ቀረፃ ላይ ለት/ቤት ሲን ተማሪዎች ሆኖ መስራት የሚችሉ 8 ሴቶችን እና 8 ወንዶች ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ18_22
👍ቁመት፦ከ1.50 በላይ
👍ትወና የሚሞክሩ
👍የሃይስኩል ተማሪ የሚመስሉ

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0913649094
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#አስቸኳይ #ማስታወቂያ ነገ ለሚሰራ የሲኒማ ፊልም ቀረፃ ላይ ለት/ቤት ሲን ተማሪዎች ሆኖ መስራት የሚችሉ 8 ሴቶችን እና 8 ወንዶች ተዋናዮችን እንፈልጋለን። #መስፈርት 👍ዕድሜ፦ከ18_22 👍ቁመት፦ከ1.50 በላይ 👍ትወና የሚሞክሩ 👍የሃይስኩል ተማሪ የሚመስሉ @Musiye @Yehawinelij 0973123088/0913649094»
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting_Call
#Main_Casts_only

ሰሞኑን ለምንሰራው ደረጃውን ለጠበቀ ማስታወቂያ ቀረፃ 10 ዋና Top ሞዴል ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መሰፈርት
Main Cast Standard
ቶፕ ሞዴሎች ብቻ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088_0913649094_0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለሌግዤሪ መኪናዎች ማስታወቂያ አሪፍ የሰውነት አቋም እና ቅርፅ ያላቸውን በዛ ያሉ ሴቶችን እንፈልጋለን።

መስፈርቱን የምታሟሉ ሴቶች በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088_0921625129_0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ዝግጅቶችን በሙሉ ጨርሰን ሰሞኑን ለምንሰራቸው ክሊፖች እና ማስታወቂያዎች ቆንጆ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ19_26👈
👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ👈
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ👈

ስለሆነም መስፈርቶችን የምታሟሉ ብቻ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ይላኩልን።

#ማሳሰቢያ
የምንፈልጋቸው (Main Cast) ዋና ሴት ሞዴሎችን ብቻ ስለሆነ መስፈርቱን የማታሟሉት ፎቶ አትላኩ።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088_0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄንን ልጅ ለስራ ስለምንፈልገው በውስጥ ያውራን።
@Musiye      @Yehawinelij
0973123088/0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለሚሰሩት ቀረፃዎች በዛ ያሉ ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

#መኪና #መንዳት #የሚችሉ #2 #ሴቶች

👍ዕድሜ ከ20_26
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ

#4 #ወንዶች

👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ዕድሜ ከ22 በላይ
👍ተክለሰውነት ያላቸው

#2 #ዋና #ሞዴል #ሴቶች

👍ዕድሜ ከ19 በላይ
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

#8 #ሴት #ተዋናዮች

👍ዕድሜ ከ19_24
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍በጣም ቆንጆ የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።

@Musiye      @Yehawinelij

#ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን!

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ከነገ ወዲያ (ማክሰኞ) ለሚሰራ የክሊፕ ቀረፃ 2 ሴት ዋና ሞዴል እና 3 ሞዴል ወንዶችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
@Musiye @Yehawinelij
2024/05/18 01:54:12
Back to Top
HTML Embed Code: