Charity Day
Forwarded from Tedy
G11_WS_4[1].pdf
919.6 KB
For Grade 11 students
Forwarded from Endash math
GGG.pdf
1.2 MB
Share 'GGG.pdf'
Forwarded from Siket Savings
Miseensi Harawa gara Waldaa keenyaatti makame jira wanta ta'eef Obbo Natna'eel Tafarraa bagaa nagaan nutti makamte.
አዲስ አባል ወደ ማህበራችን ተቀላቅሏል። ወንድማችን አቶ ናትናኤል ተፈራ እንኳን ተቀላቀልከን። እናመሠግናለን ። ወንድማችን አቶ ሁነኛው ሃብታሙም አቶ ናቲን ወደ ስኬት ስለጋበዝክልን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው በርታ ቀጥልበት።
Forwarded from Dejene (Dodge)
KIFIYA YALEBACHEW.xlsx
17.3 KB
Channel photo updated
Coming Soon
Channel photo updated
Channel photo removed
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል።

" በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል።

ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል።

የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል።

ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።

#MoE

@tikvahethiopia
2024/04/28 20:16:09
Back to Top
HTML Embed Code: