Telegram Web Link
ዛሬ ምሽት 🔥🔥
የለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ አልበም 🔥🔥
#በላልበልሃ #ላሊበላ እና በሌሎች ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የድምፃዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም "ማያዬ" ዛሬ አርብ ግንቦት 9 ምሽት ለህዝብ ይቀርባል::

በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሣተፉበት "ማያዬ" የተሠኘው ይህ አዲስ የሙዚቃ አልበም 12 (አሥራ ሁለት) ያህል ሙዚቃዎች የተካተቱበት ሲሆን ዛሬ ምሽት በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እና በአለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች አማካኝነት ለህዝብ ይቀርባል።

በአልበሙ ላይ በቅንብር አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዩታ፣ኤልያስ መልካ ሌሎችም ሲሳተፉ በግጥም ወንደሠን ይሁብ, ኤልያስ መልካ , ሀብታሙ ቦጋለ፣ ብስራት ሱራፌል ፣ናትናኤል ግርማቸው ፣አንተነህ ወራሽ ተሳትፈዉበታል:: በሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ሰለሞን ኃ/ማርያም በሪከርዲንግ ፕሮዲዉሠርነት ደግሞ ወንደሠን ይሁን ተሳትፈዋል።
ዛሬ ምሽት 🔥🔥🔥
🔥🔥 ዛሬ ምሽት 🔥🔥

🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥
#ለምለም_ኃይለ_ሚካኤል የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበም የሆነዉ #ማያዬ አሁን ተለቀቀ!!
በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሣተፉበት "ማያዬ" የተሠኘው ይህ አዲስ የሙዚቃ አልበም 12 (አሥራ ሁለት) ያህል ሙዚቃዎች የተካተቱበት ሲሆን ከአሁን ሠዓት ጀምሮ በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እና በአለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ ያገኙታል።

ሊንኩን ይጫኑና ይመልከቱት 👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcD5f7kL9JWJ9IzN21tPxSrG
🔥 300,000 ተመልካች 🔥 🔥
ቀደም ሲል በሰራቸው #ገና_ብእዋኑ #ተዘዝ #መሀነኒተይ #ሰላም_ኣለዋ ...በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ከፍተኛ ዕይታና ተወዳጅነትን ያተረፈው የትግረኛ ድምፃዊ #መስፍን_ብርሃኑ ከጥቂት ቀናት በፊት #ዋና የተሰኘ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecordsinc የዩቱብ ቻናል መልቀቁ ይታወሳል፡፡ይህ አዲስ ሙዚቃም በተለቀቀ በቀናት ውስጥ ከ300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) በላይ ተመልካች ያገኘ ሲሆን እስካሁን አላዩት እንደሆነ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/pYgrHBy5Egs?si=djfxychAIQRKuphS
🔥🔥 ከ 400,000 በላይ ተመልካች🔥
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የተወዳጁ ድምፃዊ #ጃኪ_ጎሲ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #አይ_እድል ለእይታ በበቃ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ400,000 ከአራት መቶ ሺህ በላይ ተመልካች ማግኘት ችላል!!
ይህን ድንቅ ቪድዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
ግጥምና ዜማ #ያሲን_መሀመድ
ሙዚቃ ቅንብር #ኪዱ_አድማሱ
https://youtu.be/-ja3gHqzVVk?si=C13RlJG5pzMN0BYu
🔥 አርብ ምሽት 🔥🔥

#ማያዬ ከተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ውስጥ #ይለያል ለተሰኘው ሙዚቃ የተሠራዉ አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ አርብ ምሽት ወደእናንተ ይደርሳል!!በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!!

ግጥም #ወንደሰን_ይሁብ
ዜማ #ብስራት_ሱራፌል
ሙዚቃ ቅንብር #ብሩክ_ተቀባ

#ናሆም_ሬከርድስ ሊንኩን በመጫን ብቻ ቆንጆ አልበም ያድምጡ
👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcD5f7kL9JWJ9IzN21tPxSrG
🔥 100,000 ተመልካች🔥🔥
ከ3 ቀናት በፊት ለአድማጭ ተመልካች የቀረበውና የ #ለምለም_ኃይለሚካኤል የመጀመርያ አልበም ከሆነው #ማያዬ ከተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ውስጥ #የኔ_ሁን የተሠኘው መዚቃ ከ100,000 (አንድ መቶ ሺህ) በላይ አድማጭና ተመልካች ማግኘት ችሏል፡፡ በርካቶች ያደነቁትን እና በስፋት እየተደመጠ የሚገኘውን አዲስ የሙዚቃ አልበም ለማድመጥ ከታች የተመለከተውን ሊንክ ይጫኑ!!
👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcD5f7kL9JWJ9IzN21tPxSrG
5,000,000 ተመልካች 🔥🔥
 በቅር ለእይታ የበቃዉ የድምፃዊ #እዮብ_በላይ አዲስ የየሙዚቃ ቪድዮ ከ5,000,000 በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል::
      
      አይደለም በቁንጅናሽ መልክሽ ላይ በተሳለው:
      ያስባለሽ የሴት አሪፍ ሆነሽ መገኘትሽ ነው:
             ማለዳ ማለዳ
       ፍቅርሽ ለኔ ነው እንግዳ:

ግጥም #ብስራት_ሱራፌል & #ፍሬዘር_አበበወርቅ
ዜማ #ብስራት_ሱራፌል
ቅንብር #ናኦል_ኤቢሳ

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/GYRHdZDUCCA?si=0GnisbELqiGck4ZI
🔥 1,000,000 ተመልካች🔥🔥
ከ4 ቀናት በፊት ለአድማጭ ተመልካች የቀረበው የ #ለምለም_ኃይለሚካኤል የመጀመርያ አልበም #ማያዬ ከ1,000,000 (አንድ ሚልየን) በላይ አድማጭና ተመልካች ማግኘት ቻለ፡፡ በርካቶች ያደነቁትን እና በስፋት እየተደመጠ የሚገኘውን ይህን አዲስ የሙዚቃ አልበም ለማድመጥ ከታች የተመለከተውን ሊንክ ይጫኑ!!
👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcD5f7kL9JWJ9IzN21tPxSrG
ዛሬ ምሽት🔥 #ይለያል #ለምለም_ሃይለሚካኤል

#ማያዬ ከተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ውስጥ #ይለያል የተሰኘው ሙዚቃ ቪዲዮ ክሊፕ በ #nahomrecordsinc ይለቀቃል

ግጥም #ወንደሰን_ይሁብ
ዜማ #ብስራት_ሱራፌል
ሙዚቃ ቅንብር #ብሩክ_ተቀባ

#ናሆም_ሪከርድስ ሊንኩን በመጫን ብቻ ቆንጆ አልበም ያድምጡ
👇👇
https://youtu.be/K-EnGnz0wGQ?si=HhakScR7uLwHoPE4
🔥 አሁን ተለቀቀ🔥🔥
ከ4 ቀናት በፊት ለአድማጭ ተመልካች የቀረበው የ #ለምለም_ኃይለሚካኤል የመጀመርያ አልበም #ማያዬ ዉስጥ ከተካተቱ ስራዎች አንዱ የሆነዉ #ይለያል የተሠኘዉ ስራ የሙዚቃ የቪድዮ (ክሊፕ) አሁን ተለቀቀ!! "ማያዬ" አልበም በእነዚህ ጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ1,000,000 (አንድ ሚልየን) በላይ አድማጭና ተመልካች ማግኘት መቻሉ ይታወቃል፡፡ በርካቶች ያደነቁትን እና በስፋት እየተደመጠ ከሚገኘውን ከዚህ አዲስ የሙዚቃ አልበም ዉስጥ ይህን የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተውን ሊንክ ይጫኑ!!
👇👇
https://youtu.be/dF8c-ZHdCMw?si=f1tsUrHvwQe0B3tX
👇 #ማያዬ ሙሉ አልበም 🔥🔥
ከጥቂት ቀናት በፊት ለአድማጭ የቀረበዉ የ #ለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም #ማያዬ ለአድማጭ በቀረበ በቀናት ዉስጥ ብች ከሚሊየን በላይ አድማጭ ተመልካቾችን ማግኘት ችሏል:: ይህን አዲስ የሙዚቃ አልበም ሙሉዉን ለመስማት ሊንኩን ከታች አኖርንልዎት!!
👇👇
https://youtu.be/K-EnGnz0wGQ?si=V2oBi12R0FpEeRHJ
🔥አርብ ምሽት በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
#ስዩመቃል_ገብሬ #የመነኗ
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://www.tg-me.com/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_record
🔥🔥 ከ 500,000 በላይ ተመልካች🔥
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የተወዳጁ ድምፃዊ #ጃኪ_ጎሲ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #አይ_እድል ለእይታ በበቃ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ500,000 ከአምስት መቶ ሺህ በላይ ተመልካች ማግኘት ችላል!!
ይህን ድንቅ ቪድዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
ግጥምና ዜማ #ያሲን_መሀመድ
ሙዚቃ ቅንብር #ኪዱ_አድማሱ
https://youtu.be/-ja3gHqzVVk?si=C13RlJG5pzMN0BYu
🔥🔥አርብ ምሽት በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
ከዚህ ቀደም ለህዝብ ባቀረባቸዉ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቹ #ጊዜዉከዞረበት #ወሎዬዋ #በመዉደድሽ እና የመሳሰሉት የሚታወቀዉ #ስዩመቃል_ገብሬ #የመነኗ የተሠኘ አዲስ ስራ ይዞልን መጥቷል:: ይህን አዲስ ስራ አርብ ምሽት ያዩታል!!
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://www.tg-me.com/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_record
🔥🔥 3,000,000 ተመልካች 🔥🔥
#የመጀመሪያዬ የተሠኘውና በቅርቡ ወደእናንተ ያደረስነው የ #ቤዛዊት_ሃይለማርያም አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ከሶስት ሚሊየን በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል፡፡ ይህን ድንቅ የሙዚቃ ቪድዮ ፕሮዲዉስ ያደረገዉ አንጋፋዉ #ናሆም_ሬከርድስ ሲሆን ቪድዮዉን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!!
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtu.be/gSQBJ2tlA_c?si=8PC7ImIbn8M8vOR2
👇 #ማያዬ ሙሉ አልበም 🔥🔥
ከጥቂት ቀናት በፊት ለአድማጭ የቀረበዉ የ #ለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም #ማያዬ ለአድማጭ በቀረበ በቀናት ዉስጥ ብች ከሚሊየን በላይ አድማጭ ተመልካቾችን ማግኘት ችሏል:: ይህን አዲስ የሙዚቃ አልበም ሙሉዉን ለመስማት ሊንኩን ከታች አኖርንልዎት!!
👇👇
https://youtu.be/K-EnGnz0wGQ?si=V2oBi12R0FpEeRHJ
🔥🔥አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
ከዚህ ቀደም ለህዝብ ባቀረባቸዉ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቹ #ጊዜዉከዞረበት #ወሎዬዋ #በመዉደድሽ እና የመሳሰሉት የሚታወቀዉ #ስዩመቃል_ገብሬ #የመነኗ የተሠኘ አዲስ ስራ አሁን ተለቀቀ: ይህን አዲስ ስራ ለመመልከት
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtu.be/pGMnUFGDAms?si=1L_N7hHxebkhgYag
2024/06/02 04:25:32
Back to Top
HTML Embed Code: