Telegram Web Link
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ተይዟል

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አባል ነኝ በማለት ሰዎችን በማስፈራራት እያገተ ገንዘብ ሲቀበል የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።

ዳዊት ጥላሁን ወይም ምንተስኖት ጥላሁን የተባለው ግለሰብ ሀሰተኛ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት መታወቂያ በመጠቀም የተቋሙ ሰራተኛ ነኝ በማለት ሰዎችን በማገትና በማስፈራራት ገንዘብ እንደሚቀበል ከህብረተሰቡ የመጣን ጥቆማ መነሻ በማድረግ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በጥምረት ባደረጉት ክትትል ግለሰቡን መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም በቁጥጥር እንዲውል አድርገዋል።

ተጠርጣሪው ከሜክሲኮ ወደ ጋርመንት በታክሲ ተሳፍራ የምትሄድን የግል ተበዳይን ሳሮን ተስፋዬን ደህንነት ነኝ በማለት በማስፈራራት እና በመደብደብ ጉዳት ያደረሰባት መሆኑን የግል ተበዳይ በማህበራዊ ሚዲያ ማሰራጨቷ ይታወቃል። ግለሰቡ በግል ተበዳይ ላይ ባደረሰው ጉዳት በህግ የሚጠየቅ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል።

ግለሰቡ በቁጥጥር ስር በዋለበት ወቅት ሀሰተኛ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት መታወቂያ እንደተገኘበት ፖሊስ አስታውቋል።

በግለሰቡ በተመሳሳይ የወንጀል ድርጊት የተፈጸመበት ግለሰብ እና ስለ ግለሰቡ ማንኛውም መረጃ ያለው ሰው ለአዲስ ለአበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ መረጃ በመስጠት ትብብር እንዲያደረግ እና የጸጥታ አካላትና አባል ነን በማለት የሚያስፈራሩና ተጽዕኖ የሚያሳደሩ ግለሰቦች ሲያጋጥሙት በወቅቱ ለፖሊስ እንዲያሳውቅ መልዕክት ተላልፏል።
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመማርላመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የመግቢያ ፈተናው መስከረም 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መግለጻችን ይታወቃል። ነገር ግን አንድ አንድ ተማሪዎች የመፈተኛ ማዕከላቸውና Username እንዲሁም Password አላወቅንም የሚል ቅሬታ ከተለያዩ ክልሎች እያቀረቡ በመሆኑ ጊዜውን ማራዘም አስፈልጓል።

በመሆኑም እስከ መስከረም 21 ለሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተና የተመደቡበትን፣ የመፈተኛ Username እንዲሁም Password እንዲደርሳቸው ይደረጋል።

መስከረም 22 ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ልምምድ የሚያደርጉበት ይሆናል።

መስከረም 23 በሁሉም የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥበት መሆኑን እየገልጽን በዚሁ መሰረት ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

ትምህርት ሚኒስቴር
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከአለም አቀፉ የፓሊስ ተቋም (INTERPOL) ጋር በትብብር መስራት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ውይይት አደረገ።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ተቋሙ ከአለምአቀፋ የፓሊስ ተቋም (INTERPOL) ጋር በቅንጅት መስራቱ ተቋሙ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን እየሰራ ያለውን የአየርና የየብስ ድንበር ቁጥጥር እና የድንበር ደህንነት ስራ በማጠናከር ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ አለዉ ብለዋል።

ከዚህም ባለፈ ሀሰተኛ የጉዞ እና የይለፍ ሰነዶችን በመጠቀም የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል እና ወንጀለኞችን በመያዝ ህጋዊ ርምጃ ለመውሰድ እንደሚያግዝም ነዉ የተናገሩት። ወይዘሮ ሰላማዊት አያይዘዉም በትብብር መስራቱ ሽብርተኝነት እና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ጠቅሰዉ ይህም የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም እና ብሄራዊ ደህንነት ለማስከበር እገዛ ያደርጋል ብለዋል። በቅርቡም የህግ፣ የመረጃ ማደራጀትና ማጠናቀር ስራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ለመግባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ እንደሚፈረም በውውይቱ ወቅት ተገልጿል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው ከ49 ነጥብ 5 እስከ 49 ነጥብ 99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህም 49 ነጥብ 5 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።

በመሆኑም 49 ነጥብ 5 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑ ተገልጿል።
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
“ ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ በርካታ ምእመናን የሞትና የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል “ - የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ

‎ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 1:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ‎ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ በርካታ ምእመናን የሞትና የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሳውቆናል።

የሟቾች እና ተጎጂዎች ቁጥር ለጊዜው በውል ያልታወቀ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን የምናቀርብ ይሆናል።

Via Tkiva
" እስካሁን የ7 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ200 በላይ ሰዎች ከባድ እና ቀላል ጉዳት አጋጥሟቸዋል " - ፖሊስ

በአማራ ክልል፣ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን ባለው የ7 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ2 መቶ በላይ ሰዎች ከባድ እና ቀላል ጉዳት እንዳጋጠማቸው የወረዳው ፖሊስ መምሪያ አሳውቋል።

መምሪው ለኢትዮ ኤፍኤም 107.8 ሬድዮ ጣቢያ በሰጠው ቃል " በቤተክርስቲያኑ የሚከበረውን  አመታዊውን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ንግስ   አስመልክቶ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ነው የተረበረበው እንጨት የመደርመስ አደጋ አጋጥሞት ከባድ አደጋ የደረሰው " ብሏል።

ተጎጅዎችን አደጋ ከደረሰበት አካባቢ የማንሳት ስራ  አሁንም እየተሰራ መሆኑንና በመንግስት፣ በግል እና በመከላከያ ሆስፒታሎች የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸዉ መሆኑን የወረዳው ፖሊስ መምሪያ ለሬድዮ ጣቢያው ገልጿል።

Via Ethio FM 107.8
2025/10/28 14:26:01
Back to Top
HTML Embed Code: