Telegram Web Link
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
ያስቀጣል

በኮሪደር ልማት ላይ በመሽናት አምልጦ የነበረ ግለሰብ ተይዞ 2,000 ብር ተቀጣ፡፡

መኪና በማቆም በኮሪደር ልማት ላይ የምትሸኑ ከድርጊታችሁ ተጠንቀቁ ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አሳስቧል፡፡

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ከዋናው አየር መንገድ ልዩ ስሙ ወሎ ሰፈር አካባቢ መኪና በማቆም በኮሪደር ልማት ላይ ሽንት በመሽናት ያመለጠ ግለሰብ ከትራፊክ ፖሊስ ጋር በመተባበር በቁጥጥር ስር መዋሉን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡

ግለሰቡ በፈፀመው የደንብ መተላለፍም 2,000 ብር መቅጣቱ ተነግሯል፡፡

በአዲስ አበባ ከመፀዳጃ ቤት ውጭ በማንኛውም ቦታ ሽንት መሽናት ወይም መጸዳዳት በ2000  ብር እንደሚያስቀጣ በህግ ተደንግጓል፡፡

መሰል ደንብ ተላለፊዎች  ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል፣ ያለው ባለስልጣኑ ደንብ ተላላፊዎች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ሲል አሳስቧል።
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል
    ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ኦፕሬሽን በግዳጅ አፈፃፀማቸው ከፍተኛ አስተዋፅዖ ላበረከቱ ክፍሎች የእውቅና እና የምስጋና መርሃ ግብር አካሂዷል።

በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተቋሙ የሚሰጠውን ተልዕኮ እና ግዳጅ ለመፈፀም በከፍተኛ የዝግጁነት አቅም ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠዋል ።

አየር ኃይል በአጭር ጊዜ  ባከናወናቸው የለውጥ ስራዎች አስደናቂ ስኬቶችን አስመዝግቧል ያሉት ዋና አዛዡ ይህም የአመራሩ እና የአባላቱ የጋራ ስራ ውጤት በመሆኑ ልትኮሩ ይገባል ብለዋል።

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ኦፕሬሽን ብርጋዲየር ጄኔራል ተስፋዬ ለገሰ በበኩላቸው ክፍሉ የሃገራችንን የአየር ክልል በንቃት በመጠበቅ የተቋሙ የውጊያ ዝግጁነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ ገልፀዋል።

በመርሃ ግብሩ ላይ ግዳጃቸውን በብቃት ለተወጡ ክፍሎች እና ምክትሉን በተለያየ መልኩ ለደገፉ አካላት የእውቅና እና የምስጋና ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን የበረራ አገልግሎት ዳግም ጀመረ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን የሚያደርገውን በረራ ከጥቅምት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዳግም ማስጀመሩን አስታወቀ።

አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን ከጥቅምት 5 ቀን  ጀምሮ በቀን አንድ ጊዜ በረራ እንደሚያደርግ ገልጾ በቀጣይ ከጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ግን በረራዎቹን በቀን ወደ ሁለት ጊዜ እንደሚያሳድግ ጠቁሟል።

በሱዳን ጦር ሰራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰበት ሚያዚያ 2015 ወዲህ የሱዳን መንግሥት ዋና ከተማዋን ካርቱምን በመልቀቅ አገሪቱን ሲያስተዳድር የቆየው በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል በምትገኘው ፖርት ሱዳን ከሚገኝ ጊዜያዊ መቀመጫው እንደነበር ይታወሳል።

ይህንንም ተከትሎ አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን ተከታታይ በረራዎችን ሲያደርግ የነበረ ሲሆን ከወራት በፊት በሀገሪቱ እንደገና ባገረሸው ግጭት ሳቢያ ወደ ፖርት ሱዳን ሲያደርግ የነበረውነ በረራ ለማቋረጥ ተገዶ ቆይቷል።
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
የትግራይ ኃይል አባላት ሰልፈኞች ለአራተኛ ቀን ዛሬ የመኪና መንገድ ዘግተዋል።
ዛሬ ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም የትግራይ ምስራቃዊ ዞን ዋና ከተማ ወደ ሆነችው የዓዲግራት ከተማ የሚያስገቡና የሚያስወጡ ሶስት ዋና መንገዶች ተዘግተዋል።

ትናንት ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም ከዓድዋ ወደ ዓዲግራት መንገድ ተዘግቷል።
ከጥቅምት 3/2018 ዓ.ም ወዲህ ከክልሉ ምስራቃዊ ፣ ደቡባዊ ዞኖች ወደ መቐለ የሚወስዱ መንገዶች በኣጉላዕና ፣ በመኾኒ ወደ እንዳስላሰ-ሽረ ከተማ የሚወስድ መንገድ በእንዳባጉና ከዓድዋ ወደ ዓዲግራት የሚወስድ በሴሮ ተዘግተው በዚያው ቀን በተለያዩ ሰዓቶች መከፈታቸው ይታወሳል።
የክልሉ ካቢኔ በመንግስት የኮሙኒኬሽን ቢሮ በኩል ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፤ የሰራዊቱ አባላት ያነሱት የደመወዝ ጭማሪ የጥቅማ ጥቅምና የመሬት ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል መመሪያ ማውጣቱን ትላንት አሳውቆ ነበር። ያም ቢሆን ግን ዛሬም መንገዶች ተዘግተዋል።
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል

❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
2025/10/21 11:15:02
Back to Top
HTML Embed Code: