የመደመር መንግሥት መጽሃፍ የኢትዮጵያ ችግሮችን በጥልቅ የዳሰሰና መፍትሄ ያመላከተ ነው - አቶ ጌታቸው ረዳ
የመደመር መንግሥት መጽሃፍ የኢትዮጵያ ችግሮችን በጥልቅ የዳሰሰና መፍትሄ ያመላከተ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ገለጹ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የተጻፈው የመደመር መንግሥት መጽሃፍ ዛሬ ለንባብ በቅቷል።
በመጽሐፍ የምረቃ መርሐ-ግብር ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፣ የመጽሃፉ ደራሲና የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፣ እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ታድመዋል።
በመጽሐፍ ላይ ዳሰሳ ካቀረቡት መካከል የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ እንዳሉት፣ መጽሃፉ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሁኔታ የሚያስቃኝ ነው።
በተለይ የኢትዮጵያ ችግሮችን በጥልቅ የዳሰሰ እና ተግባራዊ መፍትሄዎችን ያመላከተ መሆኑንም ተናግረዋል።
መጽሃፍ አስተሳሰብ ላይ ትኩረት አድርጎ ከቁጭት እንደሚነሳ ጠቅሰው፣ ይህም ችግሮችን ከመሰረቱ ለመፍታት ወሳኝ መሆኑን ነው ያብራሩት።
መጽሃፉ ነገሮችን አፍርሶ ከመስራት ይልቅ አዎንታዊውን ማስቀጠል፣ አሉታዊውን ደግሞ ማስተካከልን እንደሚያመላክትም አንስተዋል።
ይህም ኢትዮጵያ ለዘመናት የሄደችበትን ተቸካይ የፖለቲካ አካሄድ የቀየረ አተያይ ስለመሆኑም አብራርተዋል።
መጽሃፉ ፖለቲካችን ያሸነፈ አካል እንደፈለገ ሁሉን ይጠቅልል ከሚል አካሄድ የሚያወጣ ነው ብለዋል።
‘’እኔ የፈለኩት ካልሆነ’’ ከሚል የዜሮ ድምር ጨዋታ መውጣት የሚቻልበትን ዘመናዊ የፖለቲካ አካሄድ ያመላከተ ስለመሆኑም አቶ ጌታቸው አብራርተዋል።
በሌላ በኩል ዜጎች ከመሰረታዊ ፍላጎት ባሻገር በክብር የመኖር ህልማቸውን ለመመለስ አቅጣጫ ያስቀመጠ መሆኑንም እንዲሁ።
የኢትዮጵያ ችግሮች በነበረው አካሄድ ትርጉም ባለው መልኩ መፍታት እንደማይቻል አንስተው፣ የመደመር እሳቤ ተግባራዊ ያደረገው መፍጠርና መፍጠን በዚህ ረገድ ሁነኛ መፍትሄ መሆኑን ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማን የተከማቸ ችግር ለመፍታት የተተገበረው የመፍጠርና መፍጠን መፍትሄ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ መሆኑንም ተናግረዋል።
አዲስ አበባን ለመለወጥ የተጀመረው ስራ አዲስ የስራ ባህልን ያለማመደ መሆኑንም ገልጸዋል።
በቀጣይ በአዲስ አበባ የታየው አዲስ ተስፋ ወደ ሁሉም የኢትዮጵያ አቅጣጫ እንዲሰፋ መረባረብ ይገባል ነው ያሉት።
መጽሃፉ ለማንበብ ምቹ በሆነ አቀራረብ መዘጋጀቱን የተናገሩት አቶ ጌታቸው፣ ሁሉም እንዲያነበውም ጥሪ አቅርበዋል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ የጂዮግራፊ እስረኛ ሆና ለዘላለም ትኖራለች ብሎ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ካለ እርሱ የሞተ ነው:: ጠሚ አቢይ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
King @ericcantona 🫡 ኤሪክ ካንቶና ፊፋ እና ዩኤፍኤ እስራኤልን ከውድድር እንዲያግዱ ጥሪ አቀረበ
ካንቶና ሲናገር “ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ እና ጦርነት ከጀመረች ከአራት ቀናት በኋላ ፊፋ እና ዩኤፍኤ ሩሲያን አግደዋል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የዘር ማጥፋት ወንጀል ብሎ የጠራውን አሁን 716 ቀናት የፈጀ የእስራኤል የፍልስጤም ጥቃት ቀጥሎ አሁንም በአለማቀፍ የእግርኳስ ዉድድሮች ላይ እንድትሳተፍ ተፈቅዶላታል” ብሏል።
“ለምን ፣ ለምንድነው የተለያዩ መመዘኛዎች ለእስራኤል እና ሩሲያ የሚቀርቡት?” ሲልም ጠይቋል። ፊፋ እና UEFA እስራኤልን ማገድ አለባቸው” ብሏል።
“በሁሉም ቦታ ያሉ ክለቦች የእስራኤል ቡድኖችን ለመግጠም እምቢ ማለት አለባቸው” ብሏል። በሁሉም ቦታ ያሉ ተጫዋቾችም ከእስራኤል ቡድኖች ጋር ለመጫወት እምቢ ማለት አለባቸው” ብሏል ካንቶና። ካንቶና ይህንን የተናገረዉ በአንድ የሙዚቃ ድግስ መድረክ ላይ ወጥቶ ነዉ።

በ አዲስ አመት አዲስ ነገር ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ
#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን
📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ
☎️ +251929261190
👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር
❤ ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው
ለበለጠ መረጃ
👇
☎️+251929261190

አየር መንገዱ ባለሙያዎችን እያስኮበለሉ ላስቸገሩት ሀገራት ቴክኒሽያኖችን አሠልጥኖ ሊሰጥ ነው
+++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ | የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለሙያዎችን እያስኮበለሉ ላስቸገሩት ሀገራት ቴክኒሽያኖችን አሠልጥኖ ሊሰጥ መሆኑን ገለጸ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በኢፕድ ከምትዘጋጀው ዘመን ኢኮኖሚ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ በተለይ የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቴክኒሽያኖችን በገንዘብ እያስኮበለሉ ነው።
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቴክኒሽያኖች በጣም ብዙ ገንዘብ እየከፈሉ የሚወስዱ የመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ አየር መንገዶች እንዳሉ ጠቅሰው፤ የቴክኒሽያኖቹ መኮብለል በአየር መንገዱ ላይ ፈተና ፈጥሯል ብለዋል፡፡
የቴክኒሽያኖችን ኩብለላ ለማስቀረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ እያስኮበለሉ ከሚወስዷቸው ሀገራት አየር መንገዶች ጋር ንግግር መጀመሩን ተናግረዋል። በዚህም አስኮብላዮቹ የሚፈልጉትን ያህል ቴክኒሽያን አሰልጥነን እንሰጣለን ብለዋል፡፡
በተለይም ለመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት አየር መንገዶች ወደ 1000 የሚሆኑ ባለሙያዎችን አስተምሮ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን አብራርተዋል፡፡
በአሁኑ ጊዜ አየር መንገዱ ከሁለት ሺህ 500 በላይ ቴክኒሽያኖች እንዳሉትም አያይዘው ገልጸዋል፡፡

20% ቅድመ ክፍያ
#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን
📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ
☎️ +251929261190
👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር
❤ ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው
ለበለጠ መረጃ
👇
☎️+251929261190
20% ቅድመ ክፍያ
#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን
📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ
☎️ +251929261190
👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር
❤ ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው
ለበለጠ መረጃ
👇
☎️+251929261190
ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ትልቁን የመልሶ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ መጀመሯ ተገለፀ
ይህ የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የመልሶ ማቋቋሚያ ማዕከል የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ግንባታውን በኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ ጉዳት አገልግሎት ገፈርሳ ሳይት አስጀምረዋል።
ማዕከሉ 17 አይነት አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ ላይ እንዲያገኙ ያስችላል የተባለ ሲሆን ለአካል፣ለአእምሮ፣ ለግንዛቤ እና ለሥነ-ልቦናዊ ጉዳዮች ማገገሚያነት ይውላል ነው የተባለው ።
በተጨማሪም የአደጋ ጉዳቶችን እና የረጅም ጊዜ በሽታዎችን ጨምሮ ሙሉ እንክብካቤን እንደሚያቀርብ ተገልጻል።
ሆኖም ይህ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ፣ ኢትዮጵያ እንደ ቀጠና በመልሶ ማገገም ተቋምና በጤና ቱሪዝም አገልግሎት ቀዳሚ እንድትሆን ያስችላታል ፡፡
በተጨማሪነትም የሥልጠና፣ የትምህርትና የባለሙያዎች አቅም ግንባታ ማዕከል በመሆን ያገለግላል ተብሏል።
የማዕከሉ ሙሉ የግንባታ ወጪ በመንግሥት እንደሚሸፈን ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

የኢሬቻ በአል ከወዲሁ አንዳንዶችን ማስነጠስ ጀምሯል🤥
አመት በአል እየጠበቁ ወሬ የሚነዙ ደነዞች አሁን ደግሞ መንግሥት ለኢሬቻ በዓል የተለየ ድጋፍ እያደረገ እንዳለ በማስመሰል ማቀርሸት ጀምረዋል።
የየትኛውም ሀገር መንግሥት የህዝብ በዓላት ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴታቸውን ጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፉ ከህዝቡ ጋር በጋራ ይሰራል።
የኢትዮጵያ መንግሥትም ይህንኑ ህገመንግስታዊ ሀላፊነቱን በመስቀል ደመራ፣ በጥምቀት፣ በኢድ፣ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት፣ በኢሬቻ፣ አሸንዳ አሸንድዬ እና ሶለል፣ እና በመሳሰሉት በዓላት ወቅት በዓላቱ በሰላማዊ መንገድ እንድከበሩ ይጠብቃል፤አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል፤ ይህ የማይቋረጥ መንግሥታዊ ግዴታ ነው።
በአሁኑ ጊዜም መስቀል ደመራ እና ኢሬቻ እየደረሱ በመሆናቸው ህዝቡ እና መንግሥት በዓላቱ በሚከበሩበት ሁኔታ ዙሪያ በጋራ እየሰሩ ይገኛል።
አንዳንዶች የኢትዮጵያ አንድነት የማይወድላቸው ግለሰቦች ከአሁኑ ኢሬቻን ብቻ ለይቶ ልዩ ድጋፍ የተደረገ በማስመሰል የፈጠራ ወሬዎችን እየነዙ መሆናቸው እየተመለከትን ነው።
ከዩቲዩብ ሳንቲም ለመለቃቀም ብለው እንደሆነ ግልጽ ነው። እኛ ግን እንላችኋለን። ሳንቲም ለመሸቀጥ እና ለትዝብት ካልሆነ በስተቀረ በኢትዮጵያዊያን መካከል እያደገ የመጣውን የወንድማማችነት እና አንድነት መንፈስን ወደኋላ መመለስ አትችሉምና አደብ ግዙ።
ከዚህ በፊትም ቢሆን እነዚህ በጥላቻ መንፈስ የታወሩ ግለሰቦች እንደዚህ አይነት መርዘኛ ፕሮፓጋንዳ እየነዙ ነው ኢትዮጵያዊያን በአንድነት በመቆም ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ በዓላቸውን በጋራ እያከበሩ እዚህ የተደረሱት። ይሰማል?
አመት በአል እየጠበቁ ወሬ የሚነዙ ደነዞች አሁን ደግሞ መንግሥት ለኢሬቻ በዓል የተለየ ድጋፍ እያደረገ እንዳለ በማስመሰል ማቀርሸት ጀምረዋል።
የየትኛውም ሀገር መንግሥት የህዝብ በዓላት ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴታቸውን ጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፉ ከህዝቡ ጋር በጋራ ይሰራል።
የኢትዮጵያ መንግሥትም ይህንኑ ህገመንግስታዊ ሀላፊነቱን በመስቀል ደመራ፣ በጥምቀት፣ በኢድ፣ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት፣ በኢሬቻ፣ አሸንዳ አሸንድዬ እና ሶለል፣ እና በመሳሰሉት በዓላት ወቅት በዓላቱ በሰላማዊ መንገድ እንድከበሩ ይጠብቃል፤አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል፤ ይህ የማይቋረጥ መንግሥታዊ ግዴታ ነው።
በአሁኑ ጊዜም መስቀል ደመራ እና ኢሬቻ እየደረሱ በመሆናቸው ህዝቡ እና መንግሥት በዓላቱ በሚከበሩበት ሁኔታ ዙሪያ በጋራ እየሰሩ ይገኛል።
አንዳንዶች የኢትዮጵያ አንድነት የማይወድላቸው ግለሰቦች ከአሁኑ ኢሬቻን ብቻ ለይቶ ልዩ ድጋፍ የተደረገ በማስመሰል የፈጠራ ወሬዎችን እየነዙ መሆናቸው እየተመለከትን ነው።
ከዩቲዩብ ሳንቲም ለመለቃቀም ብለው እንደሆነ ግልጽ ነው። እኛ ግን እንላችኋለን። ሳንቲም ለመሸቀጥ እና ለትዝብት ካልሆነ በስተቀረ በኢትዮጵያዊያን መካከል እያደገ የመጣውን የወንድማማችነት እና አንድነት መንፈስን ወደኋላ መመለስ አትችሉምና አደብ ግዙ።
ከዚህ በፊትም ቢሆን እነዚህ በጥላቻ መንፈስ የታወሩ ግለሰቦች እንደዚህ አይነት መርዘኛ ፕሮፓጋንዳ እየነዙ ነው ኢትዮጵያዊያን በአንድነት በመቆም ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ በዓላቸውን በጋራ እያከበሩ እዚህ የተደረሱት። ይሰማል?
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ
20% ቅድመ ክፍያ
#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን
📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ
☎️ +251929261190
👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር
❤ ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው
ለበለጠ መረጃ
👇
☎️+251929261190
20% ቅድመ ክፍያ
#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን
📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ
☎️ +251929261190
👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር
❤ ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው
ለበለጠ መረጃ
👇
☎️+251929261190
የጤና ሚኒስቴር እስከ መስከረም 30/2018 ዓም የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያልያዙ እና ያላወጡ የጤና ባለሙያዎች አገልግሎት መስጠት እንደማይችሉ አሳውቋል።
የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድን በሚመለከት በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ ተፈርሞ በ 30/12/2017 ዓም ለሁሉም ክልሎች የተላከው ደብዳቤ " ሁሉም ክልሎች እስከ መስከረም 30/2018 ዓም ድረስ የንቅናቄ ስራ በመስራት ሁሉም ባለሙያ የሙያ ፍቃድ ይዞ እንዲሰራ እንዲደረግ አሳስባለሁ " ይላል።
" በመመሪያው መሰረት የጤና አገልግሎት የሚሰጡ ሁሉም ባለሙያዎች የታደስ የሙያ ፈቃድ እንዲኖራቸው ይጠበቃል " ያለው የጤና ሚኒስቴር ይህንንም ተከታትሎ ማስፈጸም በጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ መሆኑን ይገልጻል።
በ2017 በጀት ዓመት የጤና ሚኒስቴር ባካሄደው የዳሰሳ ጥናት መሰረት የሙያ ፈቃድ ሳይኖራቸዉ እንዲሁም የአገልግሎት ጊዜው ባለፈበት የሙያ ፈቃድ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ባለሙያዎችን መኖራቸዉን ማረጋገጡን ገልጿል።
በዚህ መሰረት " ሁሉም የጤና ባለሙያዎች በሙያቸው ለመስራት የታደሰ የሙያ ፈቃድ መያዝ እንደሚያስፈልጋቸው ታውቆ በክልላችሁ ስር በሚገኙ ጤና ተቋማት ላይ የሚሰሩ ጤና ባለሙያዎች እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ብቻ የሙያ ፈቃድ እንዲያወጡ " ሲል ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ አሳስቧል።
ከመስከረም 30/2018 ዓ.ም በኋላ ግን "No license,No practice" በሚል መሪ ቃል የሙያ ፈቃድ የሌላቸው ባለሙያዎች በሙያቸው መስራት እንደማይችሉ አሳውቋል።
የሙያ ፈቃድ ለማውጣት እና ለማሳደስ የተሰጠው ጊዜ እስከሚያልቅ ክልሎች አስፈላጊው የንቅናቄ ስራ በመስራት ሁሉም ባለሙያ የሙያ ፍቃድ ይዞ እንዲሰራ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ መሰጠቱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከደብዳቤው ተመልክቷል።
በእዚህም መሰረት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በትላንትናው ዕለት ለሁሉም ዞን ጤና ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት ሰርኩላሩ ተግባራዊ እንዲሆን አሳስቧል።

#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488

በድሮኖች ምክንያት የዴንማርክ የአልቦርግ አየር ማረፊያ ተዘጋ!
የዴንማርክ አልቦርግ አየር ማረፊያ በድሮን እንቅስቃሴ ምክንያት የአየር ክልሉን መዝጋቱን የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ።
ይህ የአየር ማረፊያ መዘጋት ወደ አልቦርግ የሚደረጉ በረራዎችን በማስተጓጎል አንዳንዶቹ ወደ ሌላ አየር ማረፊያ እንዲዞሩ አድርጓል።
ፖሊስ እንደገለጸው ከአንድ በላይ የሆኑ ድሮኖች በአየር ማረፊያው አካባቢ መታየታቸውን ተከትሎ ጥናት እየተደረገበት ነው። የአልቦርግ አየር ማረፊያ ለንግድም ሆነ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውል በመሆኑ፣ ጉዳዩ የሀገሪቱን የጸጥታ አካላት ስጋት ውስጥ የከተተ መሆኑ ተነግሯል።
ይህ ክስተት ከጥቂት ቀናት በፊት የኮፐንሀገን አየር ማረፊያ በተመሳሳይ ምክንያት መዘጋቱን ተከትሎ የመጣ ነው።
ፖሊስ ድሮኖቹን ማን እንደላካቸው ወይም ዓላማቸው ምን እንደሆነ እስካሁን ማወቅ እንዳልቻለ ገልጿል።
ይሁን እንጂ የዴንማርክ መንግስት ቀደም ሲል በኮፐንሀገን አየር ማረፊያ ላይ የተፈጠረውን ክስተት የሀገሪቱ ወሳኝ መሠረተ ልማት ላይ የተፈፀመ "ከባድ ጥቃት" ሲል መግለጹ ይታወሳል።

ነገ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ስለሚሆኑ አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ፤ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ የ2018 ዓ/ም የመስቀል ደመራ በዓል በሠላም እንዲከበር የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወቅ ሲሆን ነገ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። በዚህም መሠረት፦
• ከቅዱስ ኡራኤል አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ኡራኤል አደባባይ፣
• ከቦሌ አቅጣጫ ወደ መስቀል አደባባይ ለሚመጡ ተሽከርካሪዎች ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ፣
• ከመስቀል ፍላወር ወደ ኦሎምፒያ የሚወስደው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ፣
• ከአጎና ሲኒማ ወደ መስቀል አደባባይ ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ አጠገብ እንዲሁም ለቀላል ተሽከርካሪ ጥላሁን አደባባይ (አራተኛ ክፍለ ጦር)፣
• ከለገሀር መብራት ወደ መስቀል አደባባይ ለገሀር መብራት፣
• ከቴሌ ማቋረጫ ወደ ስታድዮም ለሚጓዙ ቴሌ ማቋረጫ፣
• ከራስ ሆቴል ወደ ስታድየም ለሚመጡ ተሽከርካሪዎች ራስ ሆቴል፣
• ከሐራምቤ መብራት ወይም ከአምባሳደር ሲኒማ ወደ መስቀል አደባባይ ሃራምቤ መብራት፣
• ከብሔራዊ ቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ብሔራዊ ቤተ መንግስት አጠገብ፣
• ከዛንቺስ ሼል ወደ ባምቢስ የሚወስደው መንገድ ከዛንቺስ ሼል አጠገብ፣ እንዲሁም
• ከጁፒተር ሆቴል ወደ ECA የሚወሰደው መንገድ ባምቢስ ሳልኮት ህንፃ አጠገብ ከነገ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ መንገድ የሚዘጋ ሲሆን በተጨማሪም በተገለፁት መስመሮች ላይ ተሽከርካሪዎችን ለአጭርም ይሁን ለረዥም ጊዜ ማቆም የተከለከለ መሆኑን አሽከርካሪዎች ተገንዝበው አማራጭ መንገዶችን በመጠቀምና የትራፊክ ፖሊስ አባላት በሚያሳይዋቸው መንገድ በመጓዝ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ጥሪውን ያቀርባል።
በዓሉ ያለ አንዳች የፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጎ ወደ ስራ መግባቱን ያስታወሰው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት በዓሉ ኃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር እና የበዓሉ ታዳሚዎች ሠላምና ደህንነት እንዲጠበቅ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸውን ገልጿል።
ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስጋት የሆኑ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት በ011-1-11-01-11 እንዲሁም በ991 ነፃ የስልክ መስመር ጥቆማ በመስጠትና አስፈላጊውን ትብብር በማድረግ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል።
መሪዎቹ የኃይል ማመንጫ፣ ግብርና፣ የጤና ጥበቃ ልማት እና የመከላከያ ትብብርን ጨምሮ ሰፊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል።
ውይይቱ ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚውል ንፁህ ኃይል ምንጭ የሚውል የጋራ የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ የማልማት ስምምነቶችን ጨምሮ የጋራ ፍላጎት በሆኑ ጉዳዮች ላይ መካሄዱም ተገልጿል።