Telegram Web Link
“ ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ በርካታ ምእመናን የሞትና የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል “ - የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ

‎ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 1:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ‎ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ በርካታ ምእመናን የሞትና የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሳውቆናል።

የሟቾች እና ተጎጂዎች ቁጥር ለጊዜው በውል ያልታወቀ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን የምናቀርብ ይሆናል።

Via Tkiva
" እስካሁን የ7 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ200 በላይ ሰዎች ከባድ እና ቀላል ጉዳት አጋጥሟቸዋል " - ፖሊስ

በአማራ ክልል፣ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን ባለው የ7 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ2 መቶ በላይ ሰዎች ከባድ እና ቀላል ጉዳት እንዳጋጠማቸው የወረዳው ፖሊስ መምሪያ አሳውቋል።

መምሪው ለኢትዮ ኤፍኤም 107.8 ሬድዮ ጣቢያ በሰጠው ቃል " በቤተክርስቲያኑ የሚከበረውን  አመታዊውን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ንግስ   አስመልክቶ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ነው የተረበረበው እንጨት የመደርመስ አደጋ አጋጥሞት ከባድ አደጋ የደረሰው " ብሏል።

ተጎጅዎችን አደጋ ከደረሰበት አካባቢ የማንሳት ስራ  አሁንም እየተሰራ መሆኑንና በመንግስት፣ በግል እና በመከላከያ ሆስፒታሎች የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸዉ መሆኑን የወረዳው ፖሊስ መምሪያ ለሬድዮ ጣቢያው ገልጿል።

Via Ethio FM 107.8
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ከከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በመሆን ጂግጂጋ ከተማ ገብተዋል።

በጉብኝታቸውም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ።
ነገ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ሁለተኛው የምስራች ይነገራል!

#Ethiopiaዬ ለዘለዓለም ኑሪ
ነገ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ተስፋን የሚሰጥ ሶስተኛውና ትልቁን ፕሮጀክት ማስጀመሪያ የመሰረት ድጋይ ይቀመጣል! ሁሉንም እንደ ጀመርን እንጨርሰዋለን!

#Ethiopiaዬ ለዘለዓለም ኑሪ
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
TPFራሱን የትግራይ የሠላም ኃይል (TPF) ብሎ የሚጠራው እና ነፃ መሬት ላይ የሰፈረው ወታደራዊ ኃይል ሌሊቱን መቀሌን ጨምሮ በክልሉ አንዳንድ ከተሞች ስሙን በየግድግዳው ላይ ተፅፎ በመገኘቱ የህውሃት ሰዎች የቤት ለቤት አሰሳ መጀመራቸው ተነግሯል።በዚህ በርካታ ወጣቶች በጥርጣሬ ተይዘው መታሰራቸውን የደረሰኝ ጥቆማ ያመለክታል።ህውሃት ከሰሞኑ ታጣቂ ኃይሉን ወደ ጎንደር እያስጠጋ ሲሆን TPF ከፍተኛ ስጋት እንደፈጠረበት እየተነገረ ይገኛል።
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
የመቐለ ነዋሪዎች እንዳትደናገጡና እንዳትጨነቁ መልዕክት ተላልፏል።

ዛሬ ሓሙስ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም በመቐለ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፍያ የብረራ መሳሪያዎች ፍተሻ (calibration) ይካሄዳል።

በዚሁ ምክንያቱ ከወትሮው በተለየ የአውሮፕላኖች የማረፍና የመነሳት እንቅስቃሴ ይኖራል።

ስለሆነም ይህንን ተግባር አውሮፕላን ማረፍያው በየሁለት ዓመቱ የሚያከናውነው የበረራ የፍተሻ መሳሪያዎች (calibration) ስራ መሆኑን በመረዳት የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች እንዳትደናገጡና እንዳትጨነቁ ከተማ አስተዳደሩ ማብራርያና ማሳሰብያ አስተላልፏል።

አስተዳደሩ ስራው ባለፈው እሁድ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ተካሂዶ ከነበረው የቀጠለ ነው እንደሆነም አስገንዘቧል።
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
2025/10/22 20:26:00
Back to Top
HTML Embed Code: