Telegram Web Link
BREAKING : በሶማሌ ክልል ካሉብ በአመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር መርቀናል። ጠሚ አቢይ

በተመሳሳይም በአመት 1.33 ቢሊዮን ሊትር የማምረት አቅም የሚኖረውን ሁለተኛውን ዙር አስጀምረናል። ከፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ ምርት ባሻገር በኃይል ማመንጫ ዘርፉም 1000 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም በመያዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።

ከሁሉም በላይ ፕሮጄክቱ የጋዝ ማምረቻ ብቻ አይደለም። ለማዳበሪያ ማምረቻ ወሳኝ የሆነውን ግብዓት በማቅረብ ለምግብ ሉዓላዊነት ጥረታችን የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ያገለግላል። ለኃይል ማመንጫ እና የክሪፕቶ-ማይኒንግ ሥራዎቻችን አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ያቀርብልናል። ዛሬ በሶማሌ ክልል የጀመርናቸው ከተያያዥ መሠረተ ልማቶች ግንባታ ጋር በአጠቃላይ ወደ 10 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች በተገቢ ክትትል እስከ መጠናቀቂያቸው ይደርሳሉ። የጀመርነውን ለመጨረስ ሁልጊዜም በጽናት እንደሠራነው ሁሉ ተጠናቀው ለአገልግሎት ይደርሳሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የግመሉ ጉዞ በውሾች ጩኸት አይቆምም።
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
“ ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ትልልቅ መኪኖች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው “ - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በሶማሌ ክልል ካሉብ በአመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምርቃቱ ወቅት ባሰሙት ዘለግ ያለ ንግግር ፕሮጀክቱ ለሃይል ማመንጫ እና ለክሪፕቶ ማይኒንግ ሥራዎች አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን ጭምር የሚያቀርብ መሆኑን ጠቁመዋል።

“ ቢበዛ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 2 ሺ የሚጠጉ የአዲስ አበባ ከተማ እና ወደ ክልል የሚሄዱ ባሶች አሁን ከሚጠቀሙት ነዳጅ ወደ ጋዝ እንቀይራለን “ ሲሉ የተደመጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህም የትራንስፖርት ወጪ በ 50 በመቶ የሚቀንስ መሆኑን አስረድተዋል።

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምርቃቱ ወቅት ባሰሙት ንግግር ምን አሉ?

“ በእዚህ አመት ቢበዛ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 2 ሺህ የሚጠጉ የአዲስ አበባ ከተማ እና ወደ ክልል የሚሄዱ ባሶች አሁን ከሚጠቀሙት ነዳጅ ወደ ጋዝ እንቀይራለን።

እነዚህ 2 ሺህ መኪኖች ሲቀየሩ የትራንስፖርት ዋጋ ቢበዛ ወይም ቢያንስ አሁን ካለው በ 50 በመቶ በሚቀጥለው አመት እንቀንሳለን።

በከተሞቻችን ያለው ዋናው ችግር የ ሊቪንግ ኮስት ችግር ነው የሊቪንግ ኮስት አንደኛው ምክንያት ቤት ነው።

ከ1.5 ሚሊየን በላይ ቤቶችን እንገነባለን ያልነው የዜጎቻችን የሊቪንግ ኮስት ጫና የሚያስከትለውን አንዱን ችግር እንቀርፋለን ለማለት ነው።

ሁለተኛው ትራንስፖርት ነው በከተማ ትራንስፖርት 50 በመቶ አሁን ያለውን ኮስት ቀነስን ማለት በአነስተኛ ገቢ ወጥተው የሚገቡ ሰርተው የሚውሉ ዜጎች በእጅጉ ኑሯቸውን ለማገዝ የሚጠቅም ነው።

ሦስተኛ ኢነርጂ ስናመርት ለክሪፕቶ ብቻ ሳይሆን ለብርሃንም ጭምር ስለሆነ ጋዝ ምግባችን፣ ጋዝ ትራንስፖርታችን፣ ጋዝ ለኢነርጂ ማምረቻ የሚውል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው ነው።

ትላልቅ መኪና ወይም ትራክ ወደ ኢትዮጵያ ስታስገቡ የነበራቹ ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ ልክ ለትናንሽ መኪኖች ከኤሌክትሪክ መኪና ውጪ ማስገበት ታግዶ እንደቆየው ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ትራክ ወደ ኢትዮጵያ መስገባት የተከለከለ ነው።

በአንጻሩ ማንኛውም የግል ባለሃብት ጋዝ የሚጠቀሙ ትራኮች የሚያስገባ ከሆነ ከቀረጥ ነጻን(Duty free) ጨምሮ አስተማማኝ ድጋፍ የሚደረግላቹ ሲሆን እንደሃገር እያወጣን ያለነውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ፣ የሎጅስቲክስ ኮስት ለመቀነስ፣ ትራንስፖርት ለማሳለጥ የግሉ ሴክተር ከእዚህ ቀን በኋላ በጋዝ የሚጠቀሙ ትራኮች በማስገባት የሃገሩን የኢኮኖሚ እድገት እንዲያፋጥን ከአደራ ጭምር ላሳስብ እወዳለሁ “ ብለዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ክቡርነትዎ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ዛሬ የምነግርዎት አንድ ነገር፣ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆኑ መላው አፍሪካውያን በእርስዎ እንደምንኮራ ነው” - አሊኮ ዳንጎቴ
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መበቀል በተግባር! 🫡

ሶማሌ ክልል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሪፋይነሪ ፕሮጀክቱን ሲያስመርቁ አንድ ጉድ አፈነዱ። በ1959 አሰብ ላይ ኢትዮጵያ የሪፋይነሪ ፕሮጀክት ጀምራ ነበር። ኢትዮጵያን እንመራለን የሚሉ ሐገር ጠሎች አሰብን እንደተራ ቁስ አሳልፈው ሲሰጡብን አብረው ያንን ግዙፍ የሪፋይነሪ ፕሮጀክትም እዛው ጣሉት። ኢሳያስም ልማት ጠል ስለሆነ ያ ስንትና ስንት ብር የወጣበት የኢትዮጵያ አንጡራ ሃብት ባለበት በስብሶ ቀረ።

ዛሬ አሰብ ላይ በግፍ ከተነጠቅነው የሪፋይነሪ ፕሮጀክት በአራት እጥፍ የሚገዝፍ ሌላ የሪፋይነሪ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ አስመርቃለች። ያንን ነው ዶክተር አብይ “መበቀል በተግባር” ብለው የገለፁት።

አሁን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ትክክለኛ ገፅታ በደምብ እየተገለጠላችሁ ይመስለኛል። ዶክተር አብይ ኢትዮጵያ በግፍ፣ በተንኮል፣ በሴራ የተነጠቀችውን ሃብት፣ ክብርና እርስት ሊያስመልስ፣ የተነሳ የኢትዮጵያ ደም መላሽ መሆኑ ግልፅ ሆኗል። እያንዳንዷ ሐገሪቱ ላይ የሚሰራት ስራ መነሻው፣ ቁጭትና እልህ ነው። መድረሻው የኢትዮጵያ ከፍታ ነው። እስከዛሬ ተናግሮት ያልፈፀመው ካለ ቁጭ ብለን መነጋገር እንችላለን። ብዙ ህልም የሚመስሉ ነገሮችን ወደምድር አውርዶ አሳይቶናል። ትናንት የሪፋይነሪ ፕሮጀክቱ እውን ይሆናል ሲል ብዙዎች ተሳልቀው ነበር። ዛሬ ህልም መሬት ላይ ወርዶ ሲጨበጥ እኛንም ለምስክር አቁሞናል። ቀይ ባህርንም በገመድ ስቦ የኢትዮጵያ አካል ሲያደርጋት በአይናችን እናያለን። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን በሚወድ መሪ ስትመራ ይሄን ትመስላለች።

ኢትዮጵያ ትቅደም‼️
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
እንኳን ለ2018 ለኢሬቻ በአል አደረሳችሁ!

ኢሬቻ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ለፈጣሪ አምላክ ምስጋና የሚቀርብበት፤ ከሰው ጋር ሰላም፣ ፍቅር እና አብሮነት የሚከናወንበት፤ አዲስ ተስፋና ብሩህ ዘመን የሚበሰርበት በዓል ነው።

በዩኔስኮ የተመዘገው የኦሮሞ ገዳ ሥርአት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል የሀገራችንን መልከ-ብዝሃነት፤ ጥልቅ ዉበት ለመላዉ ዓለም ካሳዩ እና ካስተዋወቁ በዓላት መካከል አንዱ ነው።

የኦሮሞ ህዝብ ከሌሎች ወንድም እህት ህዝቦች ጋር በመሆን ባካሄደዉ መራር ትግል ከተቀዳጃቸው ድሎች መካከል አንዱ የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔን ክብረ በዓል በጥንታዊ ስፍራው ማክበር መቻል ሲሆን ይህም ባለፉት 7 አመታት በከፍተኛ ድምቀት ባህላዊ እሴቱን እና ቱፊቱን ጠብቆ በመዲናችን አዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።

የመዲናችን አጠቃላይ ህዝብም ከወንድም እህቱ የኦሮሞ ህዝብ ጋር በአብሮነት በሚያከብረው በዚህ ታላቅ በዓል ላይ እንደወትሮው ሌሎች የአደባባይ በዓላት ሲከበሩ ለበዓላቱ ድምቀት እና ባማረ መልኩ መጠናቀቅ እንደሚያደርገው ሁሉ አብሮነትን፣ ወንድማማችነትን፣ እህትማማችነትን በሚያጸና መልኩ፤ በከተማው ውስጥ ከሚኖሩ የኦሮሞ ሕዝቦችም ሆነ በእንግድነት ከሚመጡት ወገኖቹ ጋር በመሆን በዓሉ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ለማድረግ በመንገድ ጽዳት፣ በአደባባይ ማስዋብ እና በሌሎችም በርካታ በጎ ፈቃድ ስራዎች ከምንጊዜውም በላቀ መልኩ ለአገር ገጽታ ግንባታ፣ ለዘላቂ ቱሪዝም መስህብነት፣ ለከፍተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በሚያመች መልኩ በሕብረ ብሄራዊ አንድነት መንፈስ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቅቋል።

መላው የከተማችን ነዋሪዎች በከተማችን የአደባባይ በዓላት ሲከበሩ በዓላቱ ከዋዜማዉ አንስቶ እስኪጠናቀቁ ድረስ በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራት በመሳተፍ እያበረከታችሁ ላለዉ እጅግ የላቀ ሚና እያመሰገንኩ፣ ይህ ተግባር ውብ እና ድንቅ ባህሎቻችን ከእኛ አልፈው ለመላዉ ዓለም የምናበረክታቸው፤ የእኛነታችን መለያ ጌጥ በመሆናቸው እንደወትሮው ሁሉ የዘንድሮውን የኢሬቻ በዓል በድምቀት ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ ባማረ መልኩ ለማክበር ያደረግነውን ቅድመ ዝግጅት ከዋዜማው ጀምሮ በጋራ በምናከናውነው ተግባር የከተማችንን የሰላም ተምሳሌትነት፣ የህዝባችንን የሰላም ዘብነት እና እንግዳ ተቀባይነት በማረጋገጥ ይሆናል።

በድጋሚ እንኳን ለ 2018 ኢሬቻ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ

❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል

በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል

በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል

በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል


❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት

❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ

❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ

❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም  በዋትሳፕ ይደውሉ 
ኢሬቻ በአዲስ አበባ ከለሊት 11 ጀምሮ እየተከበረ ይገኛል።
" ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ከመስከረም ወር ደመወዙ ጋር አብሮ ባይከፈል እንኳን የመስከረም ወሯ ጭማሪ መጠን ጥቅምት ወር ውስጥ ይከፈላል ! " - መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር)

የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ምን አሉ ?

" ከሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ጋር መግባባት ላይ የተደረሰው ከመስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ የተስተካከለው ጭማር በመስከረም ወር መጨረሻ ከሚከፈለው የመስከረም ወር ደመወዝ ጋር እንዲከፈል መንግስት አመራር የሰጠ መሆኑን ነው።

ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ከመስከረም ወር ደመወዙ ጋር አብሮ ባይከፈል እንኳን የመስከረም ወሯ ጭማሪ መጠን በጥቅምት ወር ውስጥ ይከፈላል።

ማንኛውም ዓይነት ተቀናናሽ ባለመብቱ በማመልከቻ ፈርሞ ካልፈቀደ በስተቀር ከወርሃዊ ደመወዙ ላይ መቀነስ የተከለከለ መሆኑን በመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር 1353/2017 በግልጽ ተደንግጓል። "
#ቴምርፕሮፐርቲስ

⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 ሊሴ ገ/ማርያም

ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)

ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
                ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)

ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
                   ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)

📍 አያት (ፈረስ ቤት)

ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
                 ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)

ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
                   ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)

📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)

ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000
                  ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000)

⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
የፀረ-ሠላም ሀይሎችን እኩይ ሴራ በማክሸፍ የሀገራችንን ሠላም እናረጋግጣለን
    ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም
የሀገራችንን እድገት እና ከፍታ የማይፈልጉ ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ ሃይሎችን አደብ በማስገዛት አሁንም የሃገራችንን ዳግም ትንሳኤ እናረጋግጣለን ሲሉ የ6ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ተናገሩ።

ዋና አዛዡ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞንና በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የህግ ማስከበር ስራዎችን አፈፃፀም በሚመለከት ፣በአካባቢው አሁናዊ የሰላም ሁኔታ እና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከዞን፣ ከወረዳ አስተዳደር እና ከፀጥታ አካላት ጋር ውይይት አድርገዋል።

በአማራ ክልል በፅንፈኞች እኩይ ተግባር ምክንያት ተፈጥሮ የነበረውን ሃገራዊ አደጋ የዕዙ የሠራዊት አባላት ከአጋር ክፍሎችና ከፀጥታ ሃይሎች ጋር ፈጥነው በመመከት የተወጡት ተልዕኮ በአጭር ጊዜ ውስጥ ህዝብን ወደ ሰላማዊ ህይወቱ እንዲመለስ ያስቻለ ስለመሆኑ ያወሱት ጀኔራል መኮንኑ አሁንም ቢሆን የሃገራችንን የማንሰራራትና የከፍታ ጉዞ ለማደናቀፍ የሚወራጬ የጥፋት ሃይሎችን በተለመደው አግባብ ስርዓት እናስይዛቸዋለን ብለዋል።

ፀረ ሰላም ቡድኖችን በማጥፋት ልማትን ማፋጠን የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው ያሉት ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ሰላም ፈላጊውን ህዝብ በቅንነት ማገልገል ከእያንዳንዱ አመራር እና ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅ ተግባር መሆኑን መገንዘብ እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥተዋል።

አሁን ላይ በሠራዊታችንና በፀጥታ ሃይሉ ጀግንነትና በህዝባችን አጋርነት አስተማማኝ ሰላም እየተረጋገጠ ይገኛል ያሉት የኮሩ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ሶፊያን ሸህ መሀመድ ለጊዜውም ቢሆን ተደብቀው የቀሩትን የሰላም ጠንቅ የሆኑ ቡድኖችን ለማፅዳትና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ቅንጅታዊ ስራውን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተናግረዋል።

የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኑርልኝ ብርሃኑ  በበኩላቸው የመከላከያ ሠራዊቱ እና የፀጥታ ሃይሉ በከፈለው መስዋዕትነት የህዝብን ሠላም ማረጋገጥ እና ሠላሙን ወደ ነበረበት መመለስ እየተቻለ ነው ከሠራዊቱ ጎን ተሠልፈን አሥፈላጊውን ሁሉ እናደርጋለን ብለዋል።
በ አዲስ አመት አዲስ ነገር  ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ

20% ቅድመ ክፍያ

#ለ 8 ቀድመው ለመጡ ብልህ እድለኞች ብቻ በማስታወቂያ ዋጋ እናስተናግዳለን

📍መስቀል ፍላወር 70% የተገነባ

☎️
+251929261190

👉 1,127,000 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

➣ Studio 49 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 5,635,000 ብር
➣ 2 መኝታ 95 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 9,405,000 ብር
➣ ፔንታ ሀውስ 259 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 25,641,500 ብር

ልብ ይበሉ ለ 8 እድለኞች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ነው

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251929261190
2025/10/21 18:38:39
Back to Top
HTML Embed Code: