የ11ኛው የጣና ፎረም የባሕር ዳር ከተማ ቆይታ በስኬት ተጠናቅቋል።
11ኛው የጣና ፎረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም በባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ ከተሞች እየተካሄደ ነው።
የዛሬው የፎረሙ መክፈቻ በውቢቷ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ተካሂዷል። ቀጣይ የፎረሙ መርሐ ግብሮችም በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄዱ ይኾናል።
በባሕር ዳር ከተማ የነበረውን ቆይታ አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) የ11ኛው የጣና ፎረም የባሕር ዳር ከተማ ቆይታ በስኬት ተጠናቅቋል ብለዋል።
የባሕር ዳር ከተማ ልዩ ምልክት በኾነው ጣና ፎረም ለመሳተፍ የሚመጡ እንግዶችን ከዋዜማው ጀምሮ በመቀበል በከተማዋ ውስጥ የሰመረ ቆይታ እንዲኖራቸው ለማስቻል የጸጥታ የጋራ ግብረ ኀይል ተቋቁሞ በቂ ዝግጅት ተደርጎ እንደነበር ተናግረዋል።
ይህም እንግዶች ከፎረሙ ጎን ለጎን ባሕር ዳር ከተማን እና በጣና ሐይቅ ላይ የተሠሩ ልማቶችን ተዘዋውረው እንዲያዩ እና ያማረ ቆይታ እንዲኖራቸው አስችሏል ነው ያሉት።
እንግዳ ወዳዱ የባሕር ዳር ሕዝብም እንግዶቹን ተቀብሎ እሴቱን በጠበቀ መልኩ አስተናግዷል፤ ምሥጋናም ይገባዋል ብለዋል።
የጣና ፎረም ስኬት ባሕር ዳር ከተማ ያካበተችውን ዓለም አቀፍ መድረኮችን የማዘጋጀት ብቃት ያስመሰከረ እንደኾነም ተናግረዋል።
በቀጣይም እንዲህ ዓይነት ዓለም አቀፍ፣ አሕጉራዊ እና ሀገር አቀፍ ጉባኤዎች በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ማካሄድ ቢፈለግ አስተማማኝ የማስተናገድ አቅም አለ ነው ያሉት።
ለጣና ፎረም ሥኬት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ያደረጉ አካላትን በሙሉ አመሥግነዋል። የአማራ ክልል ሕዝብ እንግዳ ተቀባይ እና አክባሪ ነው፤ ከአፍሪካ እና ከመላው ዓለም ወደ ክልሉ የመጡ እንግዶቹን ተንከባክቧል ነው ያሉት።
እንግዶች በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በቀን እና በምሽት እየተዘዋወሩ የከተማዋን ውበት እና ልማት ተመልክተዋል ብለዋል። ቆይታቸው ያማረ እና የፎረሙን ዓላማ ያሳኩበት እንደነበረም ነው የገለጹት።

❇️ ዛሬ ነገ ሳይሉ ገንዘቦን ከዋጋ ግሽበት ይታደጉ
❇️ የአንድ ሚሊየን ብር የአያት አክሲዮን የነበራቸው ባለ አክሲዮኖች በ4 ዓመት ብቻ ብራቸውን ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል
በ2013 ዓም ብቻ 31.4% ትርፍ አትርፈው
ወደ 1,310,000 ብር አሳድገዋል
በ2014 ዓም ብቻ 44% ብር አትርፈው
ወደ 1,886,400 ብር አሳድገዋል
በ2015 ዓም ብቻ 51.38% ትርፍ አትርፈው
ወደ 2,855,632 ብር አሳድገዋል
በ2016 ዓም ብቻ 45.02% ትርፍ አትርፈዋል
ወደ 4,414,237 ብር አሳድገዋል
❇️ የአያት አ.ማ. የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአያት አክሲዮን ባለድርሻ በመሆን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ
❇️ ከተመዘገቡ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ስለሚሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ባላችሁበት ወይንም በወዳጆቻችሁ በኩል የአያት አክሲዮን ባለቤት መሆን ትችላላቹህ
❇️ በተጨማሪም በመሀል ካሳንችስ ለ100 ቤቶች ብቻ ባወጣነው የበዓል ታላቅ ቅናሽ ከ 3.7 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ክፍያ እንዲሁም ከ470,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ
☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0979804444 በቀጥታ @Ayatsharecompany0 በቴሌግራም ወይንም በዋትሳፕ ይደውሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከግል እና የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አደረኩት ባለው ምርመራ " ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ለንግድ ሥራቸው ተብሎ ከተከፈተው እና በሚመለከተው የግብር ሰብሳቢ ተቋም ካስመዘገቡት የባንክ ሒሳቦች ውጭ የግል የባንክ ሂሳባቸው ወይም የሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ ተጠቅመው የተለያዩ የንግድ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች እየፈጸሙ መሆናቸውን አረጋግጫለሁ " ብሏል።
" ይህ አሰራር ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣናት ቁጥጥርና ክትትል ለመሸሽ የሚደረግ ተግባር ከመሆኑ በተጨማሪ በዚህ አግባብ የሚፈጸሙ የፋይናንስ ግብይቶች እና የገንዘብ እንቅስቃሴዎች የወንጀል ፍሬ ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ጋር የተያያዙ ወይም የተገናኙ ሊሆኑ ይችላሉ " ሲል ገልጿል።
" እነዚህን መሰል ተግባራትንም ለመግታት አስፈላጊው የተቀናጀ እርምጃ እንዲወሰድ ተወስኗል " ሲል አሳውቋል።
የፋይናንስ ሥርዓቱን ጤናማነትና ታማኝነት እንዲሁም በአጠቃላይ የኢኮኖሚ ደህንነት ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም ባንኮች የግል ባንክ ሂሳቦችን ለንግድ እና ለሕገ-ወጥ ድርጊት የሚጠቀሙ ደንበኞችን አስመልክቶ አስፈላጊ መረጃዎችን በማደራጀት እንዲልኩ መመሪያ አስተላልፏል፡፡

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ስምረት (ስምረት) ፓርቲ አቶ ጌታቸው ረዳን ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ።
ፓርቲው መስራች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ሲያካሂድ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም 31 የፓርቲው ጉዳይ ፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል፡፡
በዚህም መሰረት አቶ ጌታቸው ረዳ ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመረጡ፣ ነጋ አሰፋ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት፣ ሃፍቱ ኪሮስ ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሁም ሰብለ አሰፋ የፓርቲው ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተመርጠዋል።
በተመሳሳይ የቁጥጥር ኮሚሽን እና ኢንስፔክሽን ሊቀመንበር አቶ ገብረሕይወት ገብረስላሴ እንዲሁም አብረሃለይ አበራ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቅሜ አይፈቅድም ⁉️
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል
* ለትራንስፖርት አመቺ
* የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
* አውቶ ማቲክ ጀነሬተር ያለው
* ሰፊ የመኪና ማቆምያ ያለው
* በማንኛውም ሰአት አትርፈው መሸጥ የምትችሉት
🏆 ከ30 አመታት በላይ የዘለቀ ልምድ፣ ጥራት እና ታማኝነት ጊፍት ሪልስቴት ለ20አመት የአገራችንን ሪልስቴት በማጥናት እጅግ የላቀውን አማራጭ ይዞ መጥቶዋል💧
𝐎𝐮𝐫 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐬 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐚𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥
💧 ለኑሮ ፍፁም አመቺ ደህንነቱ በተጠበቀ ሰፊ ሕይወት ያለው ኮምፓውንድ (ግቢ) መኖርያዎም መናፈሻዎም የሆነ ውብ --> በለገሀር የመኖርያ መንደር
👉ከፍተኛ ደረጃን የጠበቁ መገልገያዎችን የተሟላለት
🏞 ከ40% በላይ አረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ፣
🏃♂️የልጆች መጫወቻ ሜዳ
⛹🏾♀️ቅርጫት ኳስ ፣ አረንጓዴ ስፍራ ፣ ፏውንቴን
🏊♀ የመዋኛ ገንዳ ፣
🛒ለነዋሪ አገልግሎት የሚውል የገበያ አዳራሽ ፣ ቤ/መፀሀፍት ፣ የስፖርት ማዘውተርያ ፣ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
𝐓𝐡𝐞 𝐍𝐞𝐰 Lagare 𝐑𝐄𝐒𝐈𝐃𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐀𝐥𝐥 𝐀𝐌𝐌𝐍𝐄𝐓𝐈𝐄𝐒
🏘 አፓርታማን- ትምህርት ቤት ያጣመረ
የመሀል ከተማንም - ከተማ ኑሮ አጣምሮ የያዘ ብቸኛው የሪልስቴት መንደር
👉 መኖርያዎን በመዲናችን አዲስ አበባ ማራኪ በሆነው በለገሀር መንደር ውስጥ ያድርጉ
𝐌𝐨𝐯𝐞 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐮𝐬
🏗 የብዙዎች ቅሬታ የሆነውን የግንባታ መዘግየት እና ጥራት ችግር ታሪክ አድርገናል
እጅግ በሰለጠነ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ በጥራትና ፍጥነት የተገነቡ
𝐁𝐮𝐢𝐥𝐭 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝐋𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲
አቅሜ አይፈቅድም ❓
☔️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ ሰፊ የዲዛይ ፣ የካሬ እና ዋጋ አማራጭች አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን አቅርበናል
🛌 ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4መኝታ
🛏 ከ 65ካሬ ጀምሮ እስከ 163ካሬ ለሽያጭ አቅርበንሎታል
𝐃𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧𝐞𝐝 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐜𝐚𝐫𝐞 & 𝐏𝐞𝐨𝐩𝐥𝐞 𝐢𝐧 𝐌𝐢𝐧𝐝
☔️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እስከ 15% የዋጋ ቅናሽ እና እስከ 3 አመት- የረዥም ጊዜ ምቹ አከፋፈል አዘጋጅተናልና እና ፈጥነው ይመዝገቡ
𝐁𝐢𝐠 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐮𝐩 𝐭𝐨 22%
💰ቅድመ ክፍያ ብቻ - 5% ብቻ
ከ 369,000 ብር ጀምሮ በመረጡት ወለል እና እይታ መርጠው የቤት ባለቤት ይሁኑ
💰 ቅድመ ክፍያን ከ9% አስበልጠው ለሚከፍሉ - ዳጎስ ያለ ቅናሽ ፓኬጅም አዘጋጅተናል
👉 የቅናሽ ፓኬጃችን ሳይጠናቀቅ በቀሩን ውስን ቤቶች እና የንግድ ሱቆች የግልዎ ያድርጉ
𝐃𝐨𝐧'𝐭 𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐎𝐮𝐫 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐎𝐟𝐟𝐞𝐫'𝐬!!
👉 ለበለጠ ዝርዝር መረጃ እና ለጉብኝት ይደውሉልን ይጎብኙን
+251-935088808
ጊፍት ሪል እስቴት -ማህበረሰብን እንገነባለን !!

ፅንፈኛው እየተመናመነ ነው።
ምስራቅ ጎጃም ዞን በጎዛመን ወረዳ በተሳሳተ መንገድ ጫካ የገቡ ታጣቂዎች ህዝባችን በድለናል በማለት እጃቸውን በሰላም ሰጥተዋል።
ይሁን አግድ በፅንፈኛው አጠራር ጭምት የኮማንዶ ጋንታ መሪ የነበረ ጅበላ ሞተራ ብርጌድ ሰደፍ ክላሽ ከመሰል 47 ጥይት ጋር
መንግስቱ ሙሉቀን ጅበላ ሞተራ ብርጌት ጥቁር ክላሽ ከመሰል 33 ጥይት እና አንድ ቦንብ ከሙሉ የወገብ ትጥቅ ጋር
ኮከቤ ተፈራ ጅበላ ሞተራ ብርጌድ አባል የነበረ ታጣፊ ክላሽ ከመሰል 32 ጥይት ጋር
ሀብታሙ ብዙአየሁ ጅበላ ሞተራ ብርጌድ ጥቁር ክላሽ ከመሰል 32 ጥይት ጋር
ይበልጣል ደጎለ ጅበላ ሞተራ ብርጌድ ታጣፊ ክላሽ ከመሰል 7 ጥይት ጋር
ፍፁም ደመላሽ ጅበላ ሞተራ ብርጌድ ጥቁር ክላሽ በመያዝ ከመሰል 32 ጥይት
አወቀ መኮነን ጅበላ ሞተራ ብርጌድ አባል የነበረ ኤስኬስ መሳርያ ከመሰል 5 ጥይት ጋር ወደ መንግስት የተቀላቀሉ ሲሆን "የቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለሚመጡ ታጣቂወች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደረግላቸው ተገልፆል"

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ ቅሌት
ሃብታሙ ከሚሰራበት የ 360 ስቱዲዮ እቃ ሰርቆ ሊወጣ ሲል እጅ ከፍንጅ ተይዞ እንዲህ ሲዋረድ ሳይ ለሱ እኔ ተሸማቀቅኩ። ከጋሻ ጃግሬው ገሰር ሊያመልጥ ሲል የያዙት ሰዎች "አንተ በምን ሞራልህ ነው አብይን የምትናገረው" ሲሉም ሰማሁ። ሃቅ ያናግርህ ይላል የወሎ ሰው። እነዚህ ናቸው እንግዴ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሲሰድቡ የሚውሉት ጎበዝ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ 49 አመቱ ነው። ሃብታሙ አያሌው 46 አመቱ ነው። ሽመልስ አበራ ጆሮ 59 ወይም ከዚያ በላይ ነው። አብይ 18 አመት ሳይሞላው ወታደር ሆነ። አርባ አመት ሳይሞላው ኮረኔል ሆነ። የሐገሪቱን ትልቅ ተቋም ኢንሳን መሰረተ። PHD ውን ያዘ። በ 42 አመቱ የታላቋ ሐገር ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ። በ 43 አመቱ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የአለም ትልቁን የሰላም የኖቤል ሽልማት ተሸልሞ ሎሬት ተባለ። ይህ ሁሉ የሆነው ገና 45 አመት ሳይሞላው ነው።
ሃብታሙና ሽመልስስ? ዘንድሮም በሐገረ አሜሪካ የካሜራ ሌባ ተብለው በአደባባይ ይዋረዳሉ። 😄አምነው ሃላፊነት የሰጧቸው ጓደኞቻቸውን ክደው እቃ ደብቀው ሊያወጡ ሲሉ በፖሊስ ኪሳቸው ተበርብሮ ይባረራሉ። ከዛ ለተልካሻ ካሜራ ያልታመኑ ሰዎች 130 ሚሊየን ህዝብ የሚያስተዳድረው ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ አንድ ክፍል ተሸሽገው ይበጠረቃሉ።
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ውሳኔውን ላንተ ትተናል። አንዲት ደቃቃ ስቱዲዮ ተስማምተው መምራት ያቃታቸው የገንዘብ አንበጣዎችና የዩቱዩብ ኩብኩባዎችን እየሰማህ የጠላት መጠቀሚያ አትሁን። ቻይኖች ሲናገሩ "ወሬ ሩዝ አይቀቅልም" ይላሉ። የሚያወራልህን ሳይሆን በተግባር የሚሰራልህን ተመልከት። በመዋጮ የተገዛን ካሜራ ሰርቆ የሚያመልጥ ታጋይ ሐገርህን ሽጥልኝ ቢባል አይኑን ሳያሽ "ስንት ብር?" እንደሚል የታወቀ ነው። ከሁሉም ጋር እንተዋወቃለንኮ። እኛ ብንናገር የሚሰማን አጥተን ነበር ይኸው ከጀርባ የሚወጓት የኢትዮጵያ አምላክ በራሱ ግዜ ፀሃይ ላይ አሰጣቸው። አሁንኮ ሃብትሽ አይኑን በጨው አጥቦ ፖለቲካ ሊተነትን ይመጣ ይሆናል። መቼስ ሐፍረት አያውቅም። አይዞሽ ገለቴ አለ ቀነኒሳ 😄