Telegram Web Link
በዛሬው እለት ህዳር 1/2018 ዓ.ም በአፋር ክልል አብዓላና ዙሪያዋ የሚኖሩ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።

ሰላማዊ ሰልፉን አስመልክቶ ከክልሉ ኮሚኒኬሽን ባገኘነው መረጃ ነዋሪዎቹ በህወሓትና በሻዕብያ “ ትብብር “ በአከባቢያቸው ተቃጥቷል ያሉትን ጥቃት ክፉኛ አውግዘዋል።

“ ህዝቡ ወደ ቀዩ ይመለስ የትግራይ ኃይል ከያዘው የዓፋር መሬት ይውጣ “ ያሉት ተቃዋሚ ሰልፈኞቹ ፤ ይህን ሳይሆን ከቀረ ከዓፋር እና ከፌደራል መንግስታት ጋር ተሰልፈው መብታቸው ለማስከበር እንደሚንቀሳቀሱ ዝተዋል።
ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በተቀናጀ መንገድ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን ሲፈጽሙ የተደረሰባቸው 112 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ መንግሥት ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በመጻረር በተደራጀ መንገድ በሚፈጽሙ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮች ዙሪያ በተቀናጀ መልኩ ምስጢራዊ የመረጃ ስምሪት ሲከናወን ቆይቷል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ የክልል የፀጥታ አካላትና በሕብረተሰቡ ጥቆማ በተደረገ የተቀናጀ ሥምሪት በፋይናንስ አሻጥር የተሰማሩ 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገልጿል፡፡

ከሕገ ወጥ ተግባሩ ጋር ትስስር የነበራቸው 519 የባንክ አካውንቶች የታገዱ ሲሆን ÷ የተለያዩ ኤግዚቢቶች መያዛቸውም ተጠቅሷል፡፡

ሕገ ወጥ ሃዋላዎች ፣ የገንዘብ ዝውውሮች፣ የውጭ ምንዛሪ ስወራዎች ፣ የግብር ስወራዎች፣ ሕገ ወጥ ገንዘብን ሕጋዊ የማስመሰልና ሌሎች ተመሳሳይ ወንጀሎች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትሉ እንዲሁም አሸባሪዎችንና የታጠቁ ቡድኖችን ለመደገፍ ሲውሉ መቆየታቸውን መግለጫው አመልክቷል፡፡

በተለይም ሕገ ወጥ በሆኑ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች፣ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎች፣ የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያዎች፣ ሕገ ወጥ የሃዋላ አዘዋዋሪዎችና ደላላዎች፣ በወጪና ገቢ ንግድ ላይ አሻጥር የፈፀሙ አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም ሕጋዊ ንግድ ሳይኖራቸው በሕገ ወጥ ሃዋላ ላይ በመሰማራት ከፍተኛ ገንዘብ በማንቀሳቀስ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ባደረሱ አካላት የማያዳግም ሕጋዊ ርምጃ መወሰዱ ተጠቁሟል፡፡

በተለያዩ ዓለማት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚልኩት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ የብሔራዊ ባንክን መመሪያ በሚጥስ ሁኔታ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያስከትሉ የቆዩ ሕጋዊ ፈቃዳቸው በፈጸሙት ተደጋጋሚ ጥፋት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰረዘባቸው ዓለም አቀፍ የሃዋላ አስተላላፊዎችና ሕገ ወጥ የሃዋላ ድርጅቶችም ርምጃው የተወሰደባቸው ናቸው።

በተጨማሪም በሀገር ውስጥ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎችን በመጠቀም ሀብትን ከሀገር በማሸሽ ላይ ያሉ ድርጅቶች ባለቤቶችም በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

የብሔራዊ ባንክ ሕግን በሚጥስ ሁኔታና ያለምንም ፈቃድ የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ የውጭ ምንዛሪን ሲያዘዋውሩ የነበሩ አካለት ላይም ርምጃ ተወስዷል፡፡

በሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም ላይ በማነጣጠር ሲፈጸም የነበረው ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ትላልቅ የመንግሥት ፕሮጀክቶችን ለማስተጓጎል፣ ሕዝብ በመንግሥት ላይ ቅሬታ እንዲያድርበት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንዳያንሰራራ በተቀናጀ መንገድ ሲፈጽሙት እንደነበረ ነው የተገለጸው፡፡

የሀገርን ደኅንነት ስጋት ላይ በሚጥሉ እና የሀገርን ኢኮኖሚ በሚጎዱ አሻጥሮች ላይ ተሳታፊ የሆኑ አካላትን በመከታተል የማያዳግም ርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው የተቀናጀ ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡

መላው ሀገር ወዳድ ዜጋ መሰል ወንጀሎችንና ወንጀለኞችን በማጋለጥ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪ አቅርቧል፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ግብ ግብ - የ 10 ቢሊዮን ብሮች ትንቅንቅ

የሀገርን እና የሕዝብ ጥቅም ለማስከበር የሚከፈለው መስዋዕትነት እንዴት ያለ ነው ለሚለው በትንሹ ማሳያ ነው።

ኃላፊነት የሰጠኸን ሕዝብና መንግስት ቃል ኪዳን ለመፈጸም በቃልህና በአቋምህ ከፀናሕ ለምን ጥቅሜ አልተከበረም የሚሉ ሃይሎች አምርረው ይጠሉሀል ፣ ይዘምቱብሀል ።

ታዲያ ዛቻውን ፣ ስም ማጥፋቱን ፣ በገንዘብ ማባበሉን ፣ የግድያ ሙከራውን ተቋቁመህ በምንም ሁኔታ ከራስ በለይ የሕዝብና የመንግሥት ጥቅም ይበልጣል ማለትህ ትውልድን የሚያኮራ ተግባር ይሆናል።

ይህ የሕዝብንና የመንግስት ጥቅምን ለማስከበር የተካሄደውን ትንቅንቅ ትእይንት በቅርብ ቀን በፋና ቲቪ ይጠብቁ ::
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት

📍 ሳር ቤት

#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን

#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)

📍 አዋሬ

#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን

#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)

⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ‘ሲቢኢ በእጄ’ የተሰኘ የዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የባንኩ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት አቶ ኤፍሬም መኩሪያ እና የሌሎች ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

አቶ ኤፍሬም በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ ንግድ ባንክ ዘመኑን የዋጁ አዳዲስ አገልግሎቶችን በማፍለቅ ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት እየሰጠ ነው።
የአገልግሎት አሰጣጡን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ዲጂታል ለማድረግ የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተናግረዋል።
‘ሲቢኢ በእጄ’ ዲጂታል የቁጠባና ብድር አገልግሎት እስከ 150 ሺህ ብር ድረስ ብድር ያለማስያዣ ማግኘት ያስችላል ብለዋል።

አገልግሎቱን ለማግኘትም ተቋማት የሠራተኞችን ወርሃዊ ደመወዝ በሲቢኢ ብር ለመክፈል ስምምነት መፈጸም እንዳለባቸው አብራርተዋል።
በአገልግሎቱ የመንግስት ሰራተኞችን ቅድሚያ ተጠቃሚ ለማድረግ የግንዛቤ ማስጨበጫና ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅቶች ተደርገዋል ነው ያሉት።
የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ እየተካሄደ ነው፡፡
በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች የሥራ ባልደረቦችና ወዳጅ ዘመዶች ተገኝተዋል።
የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሥርዓተ ቀብርም ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ይፈጸማል፡፡
የታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ባደረባቸው ሕመም ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይታወቃል፡፡
ላጲሶ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ እንዲሁም በአፍሪካ የታሪክ ጥናትና ምርምር በማካሄድ የተለያዩ የታሪክ መጻሕፍትን ለአንባቢያን አበርክተዋል፡፡
የኢትዮጵያውያንን የጋራ እሴት፣ ባሕልና ቋንቋ በማውሳት የሕዝቦች ታሪክ ጎልቶ እንዲታወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውም ተጠቁሟል፡፡
ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ  Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።

☎️
+251986687513
☎️
+251929261190

🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ

አባይ ሆምስ | Abay Homes

➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ  በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል

➣ ከ  ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ
ይደውል
         👇
☎️
+251986687513
☎️
+251929261190

ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ

WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:-
[email protected]
የተቃውሞ ሰልፍ

ህወሓት ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም በአፋር ክልል መጋሌ ወረዳ ትንኮሳ መፈፀሙን ተከትሎ ትናንት ህዳር 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ በአፋር ክልል በተለያዩ ከተሞችና ወረዳዎች የህውሓትን ወታደራዊ ትንኮሳ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ይገኛሉ። ትናንት በመጋሌ ወረዳ የተቃውሞ ሰልፍ የተካሄደ ሲሆን ዛሬ ህዳር 2/2018 ዓ.ም በፋንቲ ራሱ ቴሩ ወረዳ የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ ሲሆን

የኤርትራ ተላላኪ የሆነውን የህወሓት ቡድን ተልእኮ እናፈርሳለን "

የህወሓት ቡድን ጥቅምት 26 ቀን በአፋር ክልል መጋሌ ወረዳ በሰላማዊ ህዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነትና ማፈናቀል እናወግዛለን እንታገላለን "

ህወሓት እስካለ ድረስ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም።

ህወሓት ለራሱ ለትግራይ ህዝብ ጠላት ነው"

ህወሓት የአፋር ታሪካዊ ጠላት ነው"የሚሉ መፈክሮች በሰልፉ ላይ ተንፀባርቀዋል።
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት

📍 ሳር ቤት

#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን

#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)

📍 አዋሬ

#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን

#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
                 ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)

⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222

Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ሐዋሳ ከተማ አዲስ ከንቲባ ተሾመላት።

የሐዋሳ ከተማ ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ጥራቱ በየነን የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።

‎አቶ ጥራቱ በየነ ከዚህ ቀደም ከነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ.ም እስከ 2013 ዓ/ም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው ሲመሩ የቆዩ ሲሆን ላለፉት ሶስት ዓመታት ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማው ከፍተኛ አመራር ሆነው አገልግለዋል።

በአዲስ አበባ አመራርነት ጊዜያቸውም በአመራር ብቃታቸው ስማቸው ጎልቶ ሲነሳ ቆይቷል።
ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ  Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።

☎️
+251986687513
☎️
+251929261190

🏠 ቀድመው በመምጣት ሚሊዬኖችን ያትርፉ

አባይ ሆምስ | Abay Homes

➣ የ ከተማችን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ለኑሮ ቢሉ ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ  በተመጣጠነ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል

➣ ከ  ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ
ይደውል
         👇
☎️
+251986687513
☎️
+251929261190

ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ

WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:-
[email protected]
Good News : ኢትዮጵያ (አዲስ አበባ) ከ50 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች የሚታደሙበትን ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመረጠች!

ኢትዮጵያ ከሁለት ዓመት በኋላ የሚካሄደውን የዓለማችን ዋነኛውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ፀባይ ለውጥ ጉባኤን እንድታስተናግድ ብራዚል ውስጥ እየተካሄደ ባለው የዘንድሮ ስብሰባ ላይ ተመረጠች። ኮፕ በመባል የሚታወቀውን እና በየዓመቱ ከሚካሄደውን የአየር ፀባይ ለውጥ ጉባኤ በአውሮፓውያኑ 2027 የሚደረገውን “ኮፕ32” ኢትዮጵያ እንድታስተናግድ የተመረጠችው ናይጄሪያን በመብለጥ ነው።

ኮፕ የሚለው ስያሜ ‘ኮንፈረንስ ኦፍ ፓርቲስ’ የሚሉት ቃላት ምህጻረ ቃል ሲሆን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ፀባይ ለውጥ ስምምነት ማዕቀፍ ስር የሚካሄድ የዓላማችን ዋነኛው የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤ ነው።በጉባኤው ከአሜሪካ በስተቀር መላው የዓለም አገራት እና ሌሎችም በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የሚታደሙ ሲሆን፣ ወሳኝ ድርድሮች እና ስምምነቶች የሚደረሱበት ነው።

ይህ ዓመታዊ ጉባኤ መካሄድ የጀመረው በአውሮፓውያኑ 1992 የአየር ፀባይ ለውጥ የዓለማችን ስጋት መሆኑ በመንግሥታቱ ድርጅት ተቀባይነት አግኝቶ ከስምምነት ከተደረሰ በኋላ ነው።ኢትዮጵያ ይህንን ጉባኤ ለማዘጋጀት መመረጧ በጉባኤው አጀንዳ ላይ እና በማብቂያው ላይ በሚተላለፉ ውሳኔዎች ላይ ከፍተኛ ሚና እንዲኖራት እንደሚያደርግ የሮይተርስ ዘገባ ያመለክታል።
በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ያለ ሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ ተከሰተ

በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic Fever) በሽታ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቁ።

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ባወጡት መግለጫ፣ እስካሁን ድረስ ስምንት ሰዎች በበሽታው እንደተጠረጠሩ ገልፀዋል።

መግለጫው፣ ከከልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው በመላክ የመስክ ግምገማዎች እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገልጿል።

በተጨማሪም የማህበረሰብ ቅኝት፣ የንከኪ ልየታ፣የቤት ለቤት ልየታ እንዲሁም የህክምና አገልግሎት አሰጣጥን እያጠናከረ ይገኛል ብሏል።

በመሆኑም መላዉ ሕብረተሰባችንና የሚመለከታቸዉ የባለድርሻ አካላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሌላ ተጨማሪ መግለጫ እስከሚሰጥ ድረስ፤ ለመከላከል የሚከተሉትን ምከረ-ሃሳቦች እና ጥንቃቄዎች ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

በአፍ፣ አፍንጫ እና ሌሎች የሰውነት ከፍሎች የመድማት፣ትኩሳት፣ማስቀመጥ እና ማስመለስ ምልክት ሲኖር ወደ ህክምና ተቋማት መሄድና በወቅቱ የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረግ እንደሚገባም አስገንዝቧል።

በተጨማሪም፣ ምልክት ከታየበት ማንኛዉም ሰዉ ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም፣ ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት አስፈላጊ ነው ተብሏል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀብት ከድንቁርና ጋር ሁለት ከባድ ገዳይ ነገሮች

ይሄ አርሲ ኔጌሌ ከተማ ውስጥ ነው አሉ። (ሌላ ቦታም ከሆነ ጠቁሙን) አርሲ ነጌሌም ከሆነም የኔጌሌ ከተማ አስተዳደር እና ፖሊስ የለም አልያም በቁሙ ሞቷል ወይንም በይፋ እንዲህ እንዲሆኑ ፈቅዷል ማለት ነው:: ከተማ አስተዳደሩ ይህን ድርጊት በዝምታ ካልፈው ነገ መትረየስ ይዘውለት ይመጣሉ!!

አርሲ ነጌሌ ነው የተባለው የሰርገኞቹ ሚዜዎች ጦርሜዳ እንደሚሄድ ሰው ህዝብ መሀል ሰላም ከተማ ውስጥ ሽጉጥ እየተኮሱ ያልፋሉ። እንዲህ አይነት ተራና ህገወጥ ተግባራት ሰላማዊውን ነዋሪ የሚያሸብሩ ብቻ ሳይሆኑ እልም ያሉ የማንአለብኝነትና የብልግና ተግባራት ስለሆኑ ህግ አስከባሪ አካላት እነዚህን ዱርዬዎች በቁጥጥር ስር አውላችሁ ህግና ስርአትን ልታስከብሩ የሚገባ ይመስለኛል።

ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየተለመዱ የመጡ መስመር የለቀቁ የሰርግ ስነስርአቶች እየታዘብን ነው። ሃብታሞች በ V8 ደሃ ህዝብ ላይ መጨማለቅ አንዳች የሚጨምርላችሁ ክብር የለም። መጨማለቁ አልበቃ ብሏችሁ ደግሞ ሰው ሰላም ወጥቶ እንዳይገባ መሃል ከተማ ላይ የጥይት እሩምታ ታሰማላችሁ። ለሚያያችሁ ሰው ለዚህ እኩይ ድርጊታችሁ መንግስታዊ ፍቃድ ያላችሁ ነው የሚመስለው። በምስኪን ህዝብ መሃል ተከባችሁ እየኖራችሁ በዚህ ልክ መቅበጥ ነውረኝነት እንደሆነ አውቃችሁ ጥጋባችሁን በልክ እንድታደርጉት እንጠይቃለን።
2025/11/13 05:18:38
Back to Top
HTML Embed Code: