ወልቃይት‼
የተከዜ ዘብ ለሁሉም ነገር ዝግጁ ነው።የተከዜ ዘብ የሕዝብ ዘብ ነው።ከህውሃት የአፋር ክልል ትንኮሳ ጋር ተያይዞ ወደ ወልቃይትም እንደሚመጣ እናውቃለን
ተዘጋጅተንታል።>>በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 152ካሬ = 11.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 80ካሬ = 5.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 107ካሬ = 7.6ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 9.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 146ካሬ = 10.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 80ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 133ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.6ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉146 ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 16ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488

"MMG በተባለው ድርጅት የንግድ ባንክ አካውንት በዓንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ1.2 ቢሊየን ብር በላይ ተንቀሳቅሷል" - የፌደራል ፖሊስ
በኦንላይን የማጭበርበር መንገዶች በርካቶችን ሲያጭበረብሩ የከረሙ አራት ድርጅቶች ተይዘው ክስ እንደተመሰረተባቸው የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
የተለያዩ የማማለያ ስልቶችን በመጠቀም በርካታ ሰዎችን ያጭበረበሩት MMG፣ RTF፣ HCZ እና ሺን የተባሉ የኦላይን የማጭበርበሪያ ስልቶች ላይ ተሳትፎ አላቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተይዘው ክስ እንደተመሰረተባቸው የፌደራል ፖሊስ ገልጿል።
ድርጅቶቹ የተለያዩ ስያሜዎችን በመያዝ እና የተለያዩ እድሎች እንዳሉ በመግለፅ ሰዎች በቀላሉ በትርፍ ሰዓታቸው ተጨማሪ ስራ ሰርተው ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ በመንገር በሚሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ አጭበርብረዋል።
ድርጅቶቹ "ኦንላይን ማርኬት" የሚል ሽፋን በመጠቀም ሲያጭበረብሩ ቆይተዋል።
አጭበርባሪዎቹ "ብር ኢንቨስት ካደረጋችሁ እጥፍ አድርገን እንመልሳለን" ብለው ሰዎች ብር በቀነ ገደብ እንዲያስገቡ ካደረጉ በኋላ ሰዎች ገንዘቡን ለማውጣት ሲሞክሩ የሲስተም ችግር በማለት ገፆቻቸውን ያጠፉ ነበሩ።
እነዚህን ድርጅቶች ሲመሩ እና ሲያንቀሳቅሱ ነበሩ የተባሉ #24_ሰዎችም በቁጥጥር ስር ሲውሉ አራቱ የውጪ ሀገር ዜጎች ናቸው ተብሏል።
አብዛኞቹ አጭበርባሪዎች መነሻቸው ከውጪ ሀገር ሆኖ አንዳንዶቹ ድርጅቶች ቢሮ ተከራይተው ኢትዮጵያውያንን ቀጥረው ሲያሰሩም ተይዘዋል።
ድርጅቶቹ በህጋዊ የንግድ ፈቃድ ስምም ሲይቀሳቀሱ የነበረ ሲሆን በባንካቸው ከፍተኛ ገንዘብ ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ተገልጿል።
ለማሳያነትም MMG በተባለው ድርጅት የንግድ ባንክ አካውንት በዓንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ1.2 ቢሊየን ብር በላይ መንቀሳቀሱን ፖሊስ አስታውቋል።
በ24 ቀን ጊዜ ውስጥም ወደ አንድ የባንክ አካውንት 400 ሚሊየን ብር ገብቷል ያለው ፖሊስ ይህም ምን ያህል ሰው ገብቶበት እንደነበር ያሳያል ብሏል።
ሰዎች ሰው ባስገባችሁ ቁጥር ደረጃችሁ እና የምታገኙት ገንዘብ ያድጋል ስለሚባሉ በርካታ ሰዎችን ያስገባሉ ያለው ፖሊስ በአንድ ተጠርጣሪ ስር ከ20,000 - 30,000 ሰው እንዳለ በምርመራ ማረጋገጡን ገልጿል።
ፖሊስ በዚህ የማጭበርበር ተግባር የተማረ ያልተማረ ሳይለይ የዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ ተማሪዎችና የባንክ ሰራተኞች ጭምር ተጠቂ መሆናቸውን ገልፆ በርካቶች ቤት ንበረታቸውን አጥተውበታል ብሏል።
ፖሊስ በተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራውን ማጠናቀቁን ገልፆ ክስ መመስረቱን አስታውቋል።
ከዲጂታል አለሙ ማደግ ጋር ተያይዞ የኦንላይን የማጭበርበር ተግባራት የተስፋፉ ሲሆን ሰዎች ሰርተው ገንዘብ ከማግኘት ይልቅ በአቋራጭ ገንዘብ ማግኘት መፈለጋቸው ለአጭበርባሪዎች ምቹ ሆኗል።
በተደጋጋሚ ሰዎች ራሳቸውን ተገቢ ካልሆኑ የኢንቨስትመንት እና የኦንላይን ስራዎች እንዲጠብቁ በተለያዩ አካላት ቢጠየቅም ዛሬም በየቀኑ በርካቶች በተመሳሳይ መንገድ ገንዘባቸውን እያጡ ነው።

የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል ብለዋል።
ፕሮጀክቱ 870 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ÷ ሥራው ሲጠናቀቅ 17 ሺህ ሔክታር በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስረድተዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ ቀሪ ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ እንደሚገኙ ጠቅሰዋል።
የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት የሚያሳድግ ይሆናል ሲሉም አመልክተዋል፡፡

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክቡር ጥቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ!
በነቃጥበብ በየነ ጎንደሬው
እንደ አንድ ጎንደሬ ለዚህ ታላቅ ስራህ እጅ ነስቼ ማመስገን እፈልጋለሁ። ከተማየን የማውቃት እኔ ነኝ። እንዴት አድርገህ እንዳደስካት አይቻለሁ። አቧራዋን እርግፍ እርግፍ ስታደርግላት እምዬ ጎንደር ፍንትው ማለት ጅምራለች። በቅርቡ የውሃ ጥሟንም እንደምትቆርጥላት እርግጠኛ ነኝ። ጎርጎራዋንም አሸብርቀህላታል። እናመሰግናለን ክቡር ወንድማችን ፣ አማቻችን !
እኛ ጎንደሮች ማተብ አለን ፣ ኪታብ አለን ፣ ውለታን አንረሳም። እንኳን ተደርጎልን ባይደረግልንም ፣ ተደርጎልናል የምንል ግድርድሮች ነን ። ስራህ የሚታይ የሚጨበጥ ነው። ከልብ እናመሰግንሃለን። አፄ ፋሲል ቀና ብሎ ቢያይህ ምንኛ በኮራብህ ! ሽቀርቅሯ እና ልባሟ ሴት እቴጌ ምንትዋብ ቀና ብላ ብታይህ እንዴ እንትፍ ትፍ ብላ ትመርቅህ?
ለዘመናት አቧራ እና ጥላሸት ተላብሳ የቆየችዋን እናታችንን ስላስዋብክልን በድጋሜ ከልብ እናመሰግንሃለን!!
እህታችን ክብርት ዝናሽ ታያቸው :- ይሄው ዝናሽ ታየ!! ስምሽን መለአክ ነው ያውጣው ። እንወድሻለን እናከብርሻለን!!
ነቃጥበብ በየነ ጎንደሬው

ህወሃት በፕሪቶሪያ ስምምነት መጣሱ ይህ በቂ መረጃ ነው:: ህወሓት ተደብቀው የነበሩ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ክምችት ቆፍሮ ማውጣት መጀመሩን የተገኘው መረጃ ያመለክታል::
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://www.tg-me.com/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ህፃናትን በመያዣነት ይዛ 25 ሺህ ዶላር የጠየቀችን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ መቀጠሉን የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ ።
👉 ህፃናቱ ምንም አካላዊ ጉዳት ሳይደርስባቸው በሠላም ከወላጆቻቸው ጋር ተገናኝተዋል ።
አመልካች ወ/ሮ ሽኩሪያ አብዱል ራሽድ ከባለቤቷ ጋር በመሆን ልጃቸውን ለማሳከም ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ/ም ከድሬዳዋ አዲስ አበባ ወደሚገኘው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረደ 4 ዶክተር አብይ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት የህክምና ተቋም ታካሚ ልጃቸውንና ሁለት ሴት ልጆቻቸውን ይዘው ይመጣሉ፡፡ ወላጆቹ ህፃኑን ለዶክተሩ አሳይተው ከቢሮ ሲወጡ የ5 እና የ10 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ልጆቻቸውን በማጣታቸው ይደናገጣሉ፡፡ከጠፉት ህፃን ሮቢና እና ተሲያን ጋር አብራ የነበራችው ሂክራም ረሽድም በቦታው ላይ የለችም ስልኳም አስይሰራም፡፡
የህፃናቱ ወላጆች በተፈጠረው ድንገተኛ ሁኔታ ቢደናገጡም ሰዎች አረጋግተዋቸው ጉዳዩን በቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለካራማራ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ወዲያውኑ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡
ፖሊስ የተቀበለውን አቤቱታ መነሻ በማድረግ ወዲያውኑ የምርመራና የክትትል ቡድኖችን በማዋቀር እና ስራ በመጀመር ከተለያዩ አካላት ጋር ባደረገው ጥብቅ የስራ ትስስር ከህፃናቱ ጋር አብራ የነበረቸው ሂክራም ረሽድ ህፃናቱን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ ከተማ ( ዝዋይ ) ይዛቸው እንደሄደችና ቤተልሔም ሆቴል ውስጥ እንዳረፈች ፖሊስ ጣቢያው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረገው ክትትል መረጃ ይደርሰዋል፡፡
ፖሊስ ግለሰቧን በቁጥጥር ስር ለማዋል ወደ ስፍራው በማምራት ላይ ባለበት ሁኔታ ግለሰቧ ለህፃናቱ ወላጆች በስልክ መልዕክት 25ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወይም የኢትዮጵያ 4ሚሊዮን ብር እንዲልኩ አለበለዚያ ልጆቹን እንደማትለቀቻው ታሳውቃለች።
የካራማራ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ከባቱ (ዝዋይ ) ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጋር በመቀናጀት እና የተለያዩ መረጃዎችን በማሰባሰብ ተጠርጣሪ ሂክራም ረሽድን በቁጥጥር ስር በማዋል ህፃናቱ ምንም አይነት አካላዊ ጉዳት ሳይደርስባቸው ጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ለወላጆቻቸው አስረክቧል።
ወንጀል ፈፃሚዋ ከህፃናቱ ወላጆች ጋር ያላትን ዝምድና ተጠቅማ ወንጀሉን መፈፀሟን ፖሊስ ገልፆ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህፃናትን በመያዣነት በመያዝ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የሚፈፀሙ ወንጀሎች እየተስተዋሉና ወንጀሎቹ የሚፈፀሙትም ከህፃናቱ እና ወላጆቻቸው ጋር ቅርብ ግንኙነት ባላቸው ግለሰቦች በመሆኑ ወላጆች ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ መልዕክቱን አስተላልፏል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ

የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት የሬድ ዶት ብራንድስ እና ኮሚንኬሽንስ ዲዛይን ሽልማት ማግኘቱን ተከትሎ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ጀርመን በመገኘት ሽልማቱን ተረክበዋል።የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት ይህን አለማቀፍ ሽልማት ያገኘው ዲዛይኑ ውስጥ ባካተታቸው የደህንነት ባህርያት፣ አስደናቂ ባህላዊና ታሪካዊ እሴቶች ነው።
ሽልማቱን አስመልክቶም ዋና ዳይሬክተሯ “ይህ እውቅና የለውጥ አመራሩ ድጋፍና ትኩረት፣የተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ትጋት እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያዊያን ኩራት ነው ብለዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለዘመናት ታፍኖ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ በቁጭት ሲመላለስ የነበረ የባህር በር ጥያቄ ፈንድቶ ወጥቷል። ከዚህ በኋላ ይሄን ጥያቄ የሚያቆመው አንዳች ሃይል የለም። የኢትዮጵያ ልጆች፣ ከትንሽ እስከትልቅ፣ ዶክተሩም፣ ወታደሩም፣ የተማረውም ያልተማረውም አለም አቀፍ ካፒቴኖች ሳይቀሩ ዛሬ ስለባህር በር ያወራሉ። በዚህ ሰአት ከላይ ከመሪው እስከተራው የኢትዮጵያ ገበሬ ኢትዮጵያውያን ጥያቄያቸው አንድ ነው....የባህር በር!!
ኢትዮጵያ ላይ የተሰራው ሴራ የትም አለም አልተሰራም። ብዙ ሐገሮች ከባህር በሺህ ኪሎሜትር ርቀት ላይ ሆነው እንኳን ከውሃ ለመገናኘት ረዣዥም ካናሎችን ሰርተው ከውሃ ሲገናኙ ኢትዮጵያ የራሷ የነበረን ባህር በወንበዴዎች የጫካ ምክር ተነጥቃ ለአስርት አመታት ተከርችሞባት እንደእስረኛ መቆየቷ ሳያንስ መብቷን እንኳን እንዳትጠይቅ ሐገር ይመራሉ ባልናቸው ሐገር ጠሎች ታፍና ቆይታለች። ዛሬ ይህ ተከርችሞበት የነበረ መዝገብ ተገልጦ ኢትዮጵያ ታሪካዊ መብቷን ቀና ብላ እየጠየቀችና የባእድ ሐገርን የባህር በር እያዩ ሲቆጩ የኖሪ ልጆቿ ከአለም ጫፍ እስከጫፍ ጥያቄውን እያስተጋቡት ይገኛሉ። የኢትዮጵያ የኩስመና ታሪክ ግብአተ መሬቱ ቀርቧል።
የባህር በር ጥያቄ የህልውና ጥያቄ ነው። የኢትዮጵያ Resurrection ምልክት ነው። በቀጠናው የሚኖረንን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሐይል ለዘልዘለሙ የምንቀይርበት ወሳኝ ቁልፍ ነው። ለዘመናት “ግንድ ይዞ ይዞራል” እየተባለ በቁጭት ሲዘፈንለት የነበረውን ታላቁን አባይ አቁመንና መትረን ለአለም እንዳሳየነው ወደቀይ ባህር በቅርቡ በኩራት ወጥተን ለልጆቻችን የታፈረች ሐገር እንደምናወርስ ቅንጣት ጥርጥር የለንም። ኢትዮጵያውያን ነን!